Surah Al-Maun with Amharic
أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِ(1) ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?) |
فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ(2) ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤ |
وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ(3) ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡ |
فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ(4) ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡ |
الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ(5) ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡ |
الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ(6) ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡ |
وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ(7) የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡ |
More surahs in Amharic:
Download surah Al-Maun with the voice of the most famous Quran reciters :
surah Al-Maun mp3 : choose the reciter to listen and download the chapter Al-Maun Complete with high quality
Ahmed Al Ajmy
Bandar Balila
Khalid Al Jalil
Saad Al Ghamdi
Saud Al Shuraim
Abdul Basit
Abdul Rashid Sufi
Abdullah Basfar
Abdullah Al Juhani
Fares Abbad
Maher Al Muaiqly
Al Minshawi
Al Hosary
Mishari Al-afasi
Yasser Al Dosari
لا تنسنا من دعوة صالحة بظهر الغيب