Перевод суры Аз-ЗАльзаля на амхарский язык
إِذَا زُلْزِلَتِ الْأَرْضُ زِلْزَالَهَا(1) ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤ |
وَأَخْرَجَتِ الْأَرْضُ أَثْقَالَهَا(2) ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤ |
وَقَالَ الْإِنسَانُ مَا لَهَا(3) ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤ |
يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا(4) በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡ |
بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا(5) ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡ |
يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ(6) በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡ |
فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ(7) የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ |
وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ(8) የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ |
Больше сур в амхарский:
Скачать суру Az-Zalzalah с голосом самых известных рекитаторов Корана:
Сура Az-Zalzalah mp3: выберите рекитатора, чтобы прослушать и скачать главу Az-Zalzalah полностью в высоком качестве
Ahmed Al Ajmy
Bandar Balila
Khalid Al Jalil
Saad Al Ghamdi
Saud Al Shuraim
Abdul Basit
Abdul Rashid Sufi
Abdullah Basfar
Abdullah Al Juhani
Fares Abbad
Maher Al Muaiqly
Al Minshawi
Al Hosary
Mishari Al-afasi
Yasser Al Dosari
Помолитесь за нас хорошей молитвой