Surah At-Tin with Amharic
وَالتِّينِ وَالزَّيْتُونِ(1) በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ |
وَطُورِ سِينِينَ(2) በሲኒን ተራራም፤ |
وَهَٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ(3) በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ |
لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ(4) ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ |
ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ(5) ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡ |
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ(6) ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡ |
فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِالدِّينِ(7) ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ? |
أَلَيْسَ اللَّهُ بِأَحْكَمِ الْحَاكِمِينَ(8) አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡ |
More surahs in Amharic:
Download surah At-Tin with the voice of the most famous Quran reciters :
surah At-Tin mp3 : choose the reciter to listen and download the chapter At-Tin Complete with high quality
Ahmed Al Ajmy
Bandar Balila
Khalid Al Jalil
Saad Al Ghamdi
Saud Al Shuraim
Abdul Basit
Abdul Rashid Sufi
Abdullah Basfar
Abdullah Al Juhani
Fares Abbad
Maher Al Muaiqly
Al Minshawi
Al Hosary
Mishari Al-afasi
Yasser Al Dosari
لا تنسنا من دعوة صالحة بظهر الغيب