Surah Al-Humazah with Amharic
وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ(1) ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡ |
الَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُ(2) ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡ |
يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ(3) ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡ |
كَلَّا ۖ لَيُنبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ(4) ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡ |
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ(5) ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? |
نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ(6) የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡ |
الَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى الْأَفْئِدَةِ(7) ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡ |
إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌ(8) እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡ |
فِي عَمَدٍ مُّمَدَّدَةٍ(9) በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡ |
More surahs in Amharic:
Download surah Al-Humazah with the voice of the most famous Quran reciters :
surah Al-Humazah mp3 : choose the reciter to listen and download the chapter Al-Humazah Complete with high quality
Ahmed Al Ajmy
Bandar Balila
Khalid Al Jalil
Saad Al Ghamdi
Saud Al Shuraim
Abdul Basit
Abdul Rashid Sufi
Abdullah Basfar
Abdullah Al Juhani
Fares Abbad
Maher Al Muaiqly
Al Minshawi
Al Hosary
Mishari Al-afasi
Yasser Al Dosari
لا تنسنا من دعوة صالحة بظهر الغيب