Surah Al-Adiyat with Amharic
وَالْعَادِيَاتِ ضَبْحًا(1) እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡ |
فَالْمُورِيَاتِ قَدْحًا(2) (በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤ |
فَالْمُغِيرَاتِ صُبْحًا(3) በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤ |
فَأَثَرْنَ بِهِ نَقْعًا(4) በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤ |
فَوَسَطْنَ بِهِ جَمْعًا(5) በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡ |
إِنَّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌ(6) ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ |
وَإِنَّهُ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ(7) እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡ |
وَإِنَّهُ لِحُبِّ الْخَيْرِ لَشَدِيدٌ(8) እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡ |
۞ أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِي الْقُبُورِ(9) (ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤ |
وَحُصِّلَ مَا فِي الصُّدُورِ(10) በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡ |
إِنَّ رَبَّهُم بِهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّخَبِيرٌ(11) ጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ (ነገር) በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡ |
More surahs in Amharic:
Download surah Al-Adiyat with the voice of the most famous Quran reciters :
surah Al-Adiyat mp3 : choose the reciter to listen and download the chapter Al-Adiyat Complete with high quality
Ahmed Al Ajmy
Bandar Balila
Khalid Al Jalil
Saad Al Ghamdi
Saud Al Shuraim
Abdul Basit
Abdul Rashid Sufi
Abdullah Basfar
Abdullah Al Juhani
Fares Abbad
Maher Al Muaiqly
Al Minshawi
Al Hosary
Mishari Al-afasi
Yasser Al Dosari
لا تنسنا من دعوة صالحة بظهر الغيب