Перевод суры Аш-Шамс на амхарский язык
وَالشَّمْسِ وَضُحَاهَا(1) በፀሐይና በብርሃኗ እምላለሁ፡፡ |
وَالْقَمَرِ إِذَا تَلَاهَا(2) በጨረቃም በተከተላት ጊዜ፤ |
وَالنَّهَارِ إِذَا جَلَّاهَا(3) በቀኑም (ፀሐይን) በገለጻት ጊዜ፤ |
وَاللَّيْلِ إِذَا يَغْشَاهَا(4) በሌሊቱም በሸፈናት ጊዜ፤ |
وَالسَّمَاءِ وَمَا بَنَاهَا(5) በሰማይቱም በገነባትም (ጌታ)፤ |
وَالْأَرْضِ وَمَا طَحَاهَا(6) በምድሪቱም በዘረጋትም፤ |
وَنَفْسٍ وَمَا سَوَّاهَا(7) በነፍስም ባስተካከላትም፤ |
فَأَلْهَمَهَا فُجُورَهَا وَتَقْوَاهَا(8) አመጽዋንና ፍርሃትዋንም ባሳወቃት (አምላክ እምላለሁ)፡፡ |
قَدْ أَفْلَحَ مَن زَكَّاهَا(9) (ከኀጢኣት) ያጠራት ሰው ፍላጎቱን በእርግጥ አገኘ፡፡ |
وَقَدْ خَابَ مَن دَسَّاهَا(10) (በኀጢኣት) የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ፡፡ |
كَذَّبَتْ ثَمُودُ بِطَغْوَاهَا(11) ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች፡፡ |
إِذِ انبَعَثَ أَشْقَاهَا(12) ጠማማዋ በተንቀሳቀሰ ጊዜ፡፡ |
فَقَالَ لَهُمْ رَسُولُ اللَّهِ نَاقَةَ اللَّهِ وَسُقْيَاهَا(13) ለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡ |
فَكَذَّبُوهُ فَعَقَرُوهَا فَدَمْدَمَ عَلَيْهِمْ رَبُّهُم بِذَنبِهِمْ فَسَوَّاهَا(14) አስተባበሉትም፡፡ (ቋንጃዋን) ወጓትም፡፡ በኀጢኣታቸውም ምክንያት ጌታቸው (ቅጣትን) በእነርሱ ላይ ደመደመባቸው፤ አስተካከላትም፡፡ |
وَلَا يَخَافُ عُقْبَاهَا(15) ፍጻሜዋንም (የምታስከትለውን) አያፈራም፡፡ |
Больше сур в амхарский:
Скачать суру Ash-Shams с голосом самых известных рекитаторов Корана:
Сура Ash-Shams mp3: выберите рекитатора, чтобы прослушать и скачать главу Ash-Shams полностью в высоком качестве
Ahmed Al Ajmy
Bandar Balila
Khalid Al Jalil
Saad Al Ghamdi
Saud Al Shuraim
Abdul Basit
Abdul Rashid Sufi
Abdullah Basfar
Abdullah Al Juhani
Fares Abbad
Maher Al Muaiqly
Al Minshawi
Al Hosary
Mishari Al-afasi
Yasser Al Dosari
Помолитесь за нас хорошей молитвой