La sourate Al-Fatihah en Amharique
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ(1) በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ |
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ(2) ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤ |
الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ(3) እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ |
مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ(4) የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡ |
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ(5) አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡ |
اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ(6) ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ |
صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ(7) የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡ |
Plus de sourates en Amharique :
Téléchargez la sourate avec la voix des récitants du Coran les plus célèbres :
Téléchargez le fichier mp3 de la sourate Al-Fatihah : choisissez le récitateur pour écouter et télécharger la sourate Al-Fatihah complète en haute qualité.















Donnez-nous une invitation valide