🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (99 አንቀጽ)
0/99
15:1
🔁 0/5
الٓرۚ تِلۡكَ ءَايَٰتُ ٱلۡكِتَٰبِ وَقُرۡءَانٍ مُّبِينٍ ١
Alif-Laaam-Raa; tilka Aayaatul Kitaabi wa Qur-aa-nim Mubeen
አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾችና ገላጭ ከኾነው ቁርኣን ናት፡፡
🎤 Your recording:
15:2
🔁 0/5
رُّبَمَا يَوَدُّ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ لَوۡ كَانُواْ مُسۡلِمِينَ ٢
Rubamaa yawaddul lazeena kafaroo law kaanoo muslimeen
እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ ቀን) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ፡፡
🎤 Your recording:
15:3
🔁 0/5
ذَرۡهُمۡ يَأۡكُلُواْ وَيَتَمَتَّعُواْ وَيُلۡهِهِمُ ٱلۡأَمَلُۖ فَسَوۡفَ يَعۡلَمُونَ ٣
Zarhum yaakuloo wa tatamatta`oo wa yulhihimul amalu fasawfa ya`lamoon
ተዋቸው ይብሉ፤ ይጠቀሙም፡፡ ተስፋም ያዘናጋቸው፡፡ በእርግጥም (መጥፎ ፍጻሜያቸውን) ያውቃሉ፡፡
🎤 Your recording:
15:4
🔁 0/5
وَمَآ أَهۡلَكۡنَا مِن قَرۡيَةٍ إِلَّا وَلَهَا كِتَابٌ مَّعۡلُومٌ ٤
Wa maaa ahlaknaa min qaryatin illaa wa lahaa kitaabum ma`loom
ማንኛይቱንም ከተማ ለእርሷ የተወሰነ መጽሐፍ (ጊዜያት) ያላት ኾና እንጂ አላጠፋንም፡፡
🎤 Your recording:
15:5
🔁 0/5
مَّا تَسۡبِقُ مِنۡ أُمَّةٍ أَجَلَهَا وَمَا يَسۡتَـٔۡخِرُونَ ٥
Maa tasbiqu min ummatin ajalahaa wa maa yastaakhiroon
ማንኛይቱም ሕዝብ ጊዜዋን ምንም አትቀድምም፡፡ (ከእርሱ) አይቆዩምም፡፡
🎤 Your recording:
15:6
🔁 0/5
وَقَالُواْ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِي نُزِّلَ عَلَيۡهِ ٱلذِّكۡرُ إِنَّكَ لَمَجۡنُونٌ ٦
Wa qaaloo yaaa aiyuhal lazee nuzzila `alaihiz Zikru innaka lamajnoon
«አንተ ያ በእርሱ ላይ ቁርኣን የተወረደለት ሆይ! አንተ በእርግጥ ዕብድ ነህ» አሉም፡፡
🎤 Your recording:
15:7
🔁 0/5
لَّوۡمَا تَأۡتِينَا بِٱلۡمَلَٰٓئِكَةِ إِن كُنتَ مِنَ ٱلصَّٰدِقِينَ ٧
Law maa taateenaa bil malaaa`ikati in kunta minas saadiqeen
«ከእውነተኞቹ እንደ ኾንክ በመላእክት (መስካሪ) ለምን አትመጣንም» (አሉ)፡፡
🎤 Your recording:
15:8
🔁 0/5
مَا نُنَزِّلُ ٱلۡمَلَٰٓئِكَةَ إِلَّا بِٱلۡحَقِّ وَمَا كَانُوٓاْ إِذًا مُّنظَرِينَ ٨
Maa nunazzilul malaaa`i kata illaa bilhaqqi wa maa kaanooo izam munzareen
መላእክትን በእውነት (በቅጣት) እንጂ አናወርድም፡፡ ያን ጊዜም የሚቆዩ አይደሉም፡፡
🎤 Your recording:
15:9
🔁 0/5
إِنَّا نَحۡنُ نَزَّلۡنَا ٱلذِّكۡرَ وَإِنَّا لَهُۥ لَحَٰفِظُونَ ٩
Innaa Nahnu nazalnaz Zikra wa Innaa lahoo lahaa fizoon
እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡
🎤 Your recording:
15:10
🔁 0/5
وَلَقَدۡ أَرۡسَلۡنَا مِن قَبۡلِكَ فِي شِيَعِ ٱلۡأَوَّلِينَ ١٠
Wa laqad arsalnaa min qablika fee shiya`il awwaleen
ከአንተም በፊት በነበሩት በመጀመሪያዎቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልክተኞችን) በእርግጥ ልከናል፡፡
🎤 Your recording:
15:11
🔁 0/5
وَمَا يَأۡتِيهِم مِّن رَّسُولٍ إِلَّا كَانُواْ بِهِۦ يَسۡتَهۡزِءُونَ ١١
Wa maa yaateehim mir Rasoolin illaa kaanoo bihee yastahzi`oon
ማንኛውም መልእክተኛ በእርሱ የሚያላግጡበት ኾነው እንጅ አይመጣቸውም ነበር፡፡
🎤 Your recording:
15:12
🔁 0/5
كَذَٰلِكَ نَسۡلُكُهُۥ فِي قُلُوبِ ٱلۡمُجۡرِمِينَ ١٢
kazaalika naslukuhoo fee quloobil mujrimeen
እንደዚሁ (ማስተባበልን) በአመጸኞቹ ልቦች ውስጥ እናገባዋለን፡፡
🎤 Your recording:
15:13
🔁 0/5
لَا يُؤۡمِنُونَ بِهِۦ وَقَدۡ خَلَتۡ سُنَّةُ ٱلۡأَوَّلِينَ ١٣
Laa yu`minoona bihee wa qad khalat sunnatul awwaleen
በእርሱ አያምኑበትም፡፡ የቀድሞዎቹም ድርጊት በእርግጥ አልፋለች፤ (እንደጠፉ ይጠፋሉ)፡፡
🎤 Your recording:
15:14
🔁 0/5
وَلَوۡ فَتَحۡنَا عَلَيۡهِم بَابًا مِّنَ ٱلسَّمَآءِ فَظَلُّواْ فِيهِ يَعۡرُجُونَ ١٤
Wa law fatahnaa `alaihim baabam minas samaaa`i fazaloo feehi ya`rujoon
በእነርሱም ላይ ከሰማይ ደጃፍን በከፈትንላቸውና በእርሱ ሲወጡ በዋሉ ኖሮ፤
🎤 Your recording:
15:15
🔁 0/5
لَقَالُوٓاْ إِنَّمَا سُكِّرَتۡ أَبۡصَٰرُنَا بَلۡ نَحۡنُ قَوۡمٌ مَّسۡحُورُونَ ١٥
Laqaaloo innamaa sukkirat absaarunaa bal nahnu qawmum mashooroon
«የተዘጉት ዓይኖቻችን ናቸው፡፡ እንዲያውም እኛ የተደገመብን ሰዎች ነን» ባሉ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
15:16
🔁 0/5
وَلَقَدۡ جَعَلۡنَا فِي ٱلسَّمَآءِ بُرُوجًا وَزَيَّنَّٰهَا لِلنَّٰظِرِينَ ١٦
Wa laqad ja`alnaa fissamaaa`i buroojanw wa zaiyannaahaa linnaazireen
በሰማይም ላይ ቡርጆችን በእርግጥ አድርገናል፡፡ ለተመልካቾችም (በከዋክብት) አጊጠናታል፡፡
🎤 Your recording:
15:17
🔁 0/5
وَحَفِظۡنَٰهَا مِن كُلِّ شَيۡطَٰنٍ رَّجِيمٍ ١٧
Wa hafiznaahaa min kulli Shaitaanir rajeem
ከተባረረ ሰይጣንም ሁሉ ጠብቀናታል፡፡
🎤 Your recording:
15:18
🔁 0/5
إِلَّا مَنِ ٱسۡتَرَقَ ٱلسَّمۡعَ فَأَتۡبَعَهُۥ شِهَابٌ مُّبِينٌ ١٨
Illaa manis taraqas sam`a fa atba`ahoo shihaabum mubeen
ግን (ወሬ) መስማትን የሚሰርቅ ወዲየውኑ አብሪ ችቦ ይከተለዋል፡፡ (ያቃጥለዋል)፡፡
🎤 Your recording:
15:19
🔁 0/5
وَٱلۡأَرۡضَ مَدَدۡنَٰهَا وَأَلۡقَيۡنَا فِيهَا رَوَٰسِيَ وَأَنۢبَتۡنَا فِيهَا مِن كُلِّ شَيۡءٍ مَّوۡزُونٍ ١٩
Wal arda madadnaahaa wa alqainaa feehaa rawaasiya wa ambatnaa feehaa min kulli shai`im mawzoon
ምድርንም ዘረጋናት፡፡ በውስጧም ኮረብታዎችን ጣልናባት፡፡ በውስጧም (የተለካን) በቃይ ሁሉ አበቀልንባት፡፡
🎤 Your recording:
15:20
🔁 0/5
وَجَعَلۡنَا لَكُمۡ فِيهَا مَعَٰيِشَ وَمَن لَّسۡتُمۡ لَهُۥ بِرَٰزِقِينَ ٢٠
Wa ja`alnaa lakum feehaa ma`aayisha wa mal lastum lahoo biraaziqeen
በእርሷም ውስጥ ለእናንተ መኖሪያዎችንና ለእርሱ መጋቢዎቹ ያልኾናችሁትንም (እንስሳትን) አደረግንላችሁ፡፡
🎤 Your recording:
15:21
🔁 0/5
وَإِن مِّن شَيۡءٍ إِلَّا عِندَنَا خَزَآئِنُهُۥ وَمَا نُنَزِّلُهُۥٓ إِلَّا بِقَدَرٍ مَّعۡلُومٍ ٢١
Wa im min shai`in illaa `indanaa khazaaa `inuhoo wa maa nunazziluhooo illaa biqadarim ma`loom
መካዚኖቹም (መክፈቻቸው) እኛ ዘንድ ያልሆነ ምንም ነገር የለም፡፡ በተወሰነም ልክ እንጂ አናወርደውም፡፡
🎤 Your recording:
15:22
🔁 0/5
وَأَرۡسَلۡنَا ٱلرِّيَٰحَ لَوَٰقِحَ فَأَنزَلۡنَا مِنَ ٱلسَّمَآءِ مَآءً فَأَسۡقَيۡنَٰكُمُوهُ وَمَآ أَنتُمۡ لَهُۥ بِخَٰزِنِينَ ٢٢
Wa arsalnar riyaaha la waaqiha fa anzalnaa minas samaaa`i maaa`an fa asqai naakumoohu wa maaa antum lahoo bikhaazineen
ነፋሶችንም (ደመናን) ተሸካሚዎች አድርገን ላክን፡፡ ከሰማይም (ከደመና) ዝናብን አወረድን፡፡ እርሱንም አጠጣናችሁ፡፡ እናንተም ለእርሱ አድላቢዎች አይደላችሁም፡፡
🎤 Your recording:
15:23
🔁 0/5
وَإِنَّا لَنَحۡنُ نُحۡيِۦ وَنُمِيتُ وَنَحۡنُ ٱلۡوَٰرِثُونَ ٢٣
Wa innnaa la nahnu nuhyee wa numeetu wa nahnul waarisoon
እኛም ሕያው የምናደርግና የምንገድል እኛው ብቻ ነን፡፡ እኛም (ፍጡርን ሁሉ ) የምንወርስ (ቀሪ) ነን፡፡
🎤 Your recording:
15:24
🔁 0/5
وَلَقَدۡ عَلِمۡنَا ٱلۡمُسۡتَقۡدِمِينَ مِنكُمۡ وَلَقَدۡ عَلِمۡنَا ٱلۡمُسۡتَـٔۡخِرِينَ ٢٤
Wa la qad `alimnal mustaqdimeena minkum wa laqad `alimnal mustaakhireen
ከእናንተም ተቀዳሚዎቹን በእርግጥ ዐውቀናል፡፡ ወደ ኋላም ቀሪዎቹን በእርግጥ ዐውቀናል፡፡
🎤 Your recording:
15:25
🔁 0/5
وَإِنَّ رَبَّكَ هُوَ يَحۡشُرُهُمۡۚ إِنَّهُۥ حَكِيمٌ عَلِيمٌ ٢٥
Wa inna Rabbaka Huwa yahshuruhum; innahoo Hakeem `Aleem
ጌታህም እርሱ ይሰበስባችኋል፡፡ እርሱ ጥበበኛ ዐዋቂ ነውና፡፡
🎤 Your recording:
15:26
🔁 0/5
وَلَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ مِن صَلۡصَٰلٍ مِّنۡ حَمَإٍ مَّسۡنُونٍ ٢٦
Wa laqad khalaqnal insaana min salsaalim min hama im masnoon
ሰውንም ከሚቅጨለጨል ሸክላ ከሚገማ ጥቁር ጭቃ በእርግጥ ፈጠርነው፡፡
🎤 Your recording:
15:27
🔁 0/5
وَٱلۡجَآنَّ خَلَقۡنَٰهُ مِن قَبۡلُ مِن نَّارِ ٱلسَّمُومِ ٢٧
Waljaaanna khalaqnaahu min qablu min naaris samoom
ጃንንም (ከሰው) በፊት ከእሳት ነበልባል ፈጠርነው፡፡
🎤 Your recording:
15:28
🔁 0/5
وَإِذۡ قَالَ رَبُّكَ لِلۡمَلَٰٓئِكَةِ إِنِّي خَٰلِقُۢ بَشَرًا مِّن صَلۡصَٰلٍ مِّنۡ حَمَإٍ مَّسۡنُونٍ ٢٨
Wa iz qaala Rabbuka lilmalaaa` ikati innee khaaliqum basharam min salsaalim min hama im masnoon
ጌታህም ለመላእክት ባለጊዜ (አስታውስ)፡፡ እኔ ሰውን ከሚቅጨለጨል ሸክላ ከሚገማ ጭቃ እፈጥራለሁ፡፡
🎤 Your recording:
15:29
🔁 0/5
فَإِذَا سَوَّيۡتُهُۥ وَنَفَخۡتُ فِيهِ مِن رُّوحِي فَقَعُواْ لَهُۥ سَٰجِدِينَ ٢٩
Fa izaa sawwaituhoo wa nafakhtu feehi mir roohee faqa`oo lahoo saajideen
(ፍጥረቱን) ባስተካከልኩትና በውስጡ ከመንፈሴ በነፋሁበትም ጊዜ ለእርሱ ሰጋጆች ኾናችሁ ውደቁ፡፡
🎤 Your recording:
15:30
🔁 0/5
فَسَجَدَ ٱلۡمَلَٰٓئِكَةُ كُلُّهُمۡ أَجۡمَعُونَ ٣٠
Fasajadal malaaa`ikatu kulluhum ajma`oon
መላእክትም መላውም ተሰብስበው ሰገዱ፡፡
🎤 Your recording:
15:31
🔁 0/5
إِلَّآ إِبۡلِيسَ أَبَىٰٓ أَن يَكُونَ مَعَ ٱلسَّٰجِدِينَ ٣١
Illaaa ibleesa abaaa ai yakoona ma`as saajideen
ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር፡፡ ከሰጋጆቹ ጋር ከመኾን እንቢ አለ፡፡
🎤 Your recording:
15:32
🔁 0/5
قَالَ يَٰٓإِبۡلِيسُ مَا لَكَ أَلَّا تَكُونَ مَعَ ٱلسَّٰجِدِينَ ٣٢
Qaala yaaa Ibleesu maa laka allaa takoona ma`as saajideen
(አላህም) «ኢብሊስ ሆይ! ከሰጋጆቹ ጋር የማትኾን ላንተ ምን ምክንያት አለህ» አለው፡፡
🎤 Your recording:
15:33
🔁 0/5
قَالَ لَمۡ أَكُن لِّأَسۡجُدَ لِبَشَرٍ خَلَقۡتَهُۥ مِن صَلۡصَٰلٍ مِّنۡ حَمَإٍ مَّسۡنُونٍ ٣٣
Qaala lam akul li asjuda libasharin khalaqtahoo min salsaalim min hama im masnoon
«ከሚቅጨለጨል ሸክላ ከግም ጭቃ ለፈጠርከው ሰው ልሰግድ አይገባኝም» አለ፡፡
🎤 Your recording:
15:34
🔁 0/5
قَالَ فَٱخۡرُجۡ مِنۡهَا فَإِنَّكَ رَجِيمٌ ٣٤
Qaala fakhruj minhaa fa innaka rajeem
(አላህ) አለው «ከርሷም ውጣ፡፡ አንተ የተባረርክ እርጉም ነህና፡፡»
🎤 Your recording:
15:35
🔁 0/5
وَإِنَّ عَلَيۡكَ ٱللَّعۡنَةَ إِلَىٰ يَوۡمِ ٱلدِّينِ ٣٥
Wa inna `alikal la`nata ilaa Yawmid Deen
«ባንተ ላይም እስከ ፍርዱ ቀን ድረስ እርግማን አለብህ፡፡»
🎤 Your recording:
15:36
🔁 0/5
قَالَ رَبِّ فَأَنظِرۡنِيٓ إِلَىٰ يَوۡمِ يُبۡعَثُونَ ٣٦
Qaala Rabbi fa anzirneee ilaa Yawmi yub`asoon
«ጌታዬ ሆይ! እንግዲውያስ (ሰዎች) እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ አቆየኝ» አለ፡፡
🎤 Your recording:
15:37
🔁 0/5
قَالَ فَإِنَّكَ مِنَ ٱلۡمُنظَرِينَ ٣٧
Qaala fa innaka minal munzareen
(አላህም) አለ «አንተ ከሚቆዩት ነህ፡፡
🎤 Your recording:
15:38
🔁 0/5
إِلَىٰ يَوۡمِ ٱلۡوَقۡتِ ٱلۡمَعۡلُومِ ٣٨
Ilaa Yawmil waqtil ma`loom
«እስከታወቀው ወቅት ቀን ድረስ፡፡»
🎤 Your recording:
15:39
🔁 0/5
قَالَ رَبِّ بِمَآ أَغۡوَيۡتَنِي لَأُزَيِّنَنَّ لَهُمۡ فِي ٱلۡأَرۡضِ وَلَأُغۡوِيَنَّهُمۡ أَجۡمَعِينَ ٣٩
Qaala Rabbi bimaaa aghwaitanee la uzayyinaana lahum fil ardi wa la ughwiyan nahum ajma`een
(ኢብሊስ) አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔን በማጥመምህ ይኹንብኝ ለነርሱ በምድር ላይ (ኀጢአትን) እሸልምላቸዋለሁ፡፡ ሁሉንም አጠማቸዋለሁም፡፡»
🎤 Your recording:
15:40
🔁 0/5
إِلَّا عِبَادَكَ مِنۡهُمُ ٱلۡمُخۡلَصِينَ ٤٠
Illaa `ibaadaka minhumul mukhlaseen
«ከነርሱ ፍጹሞቹ ባሮችህ ብቻ ሲቀሩ፡፡»
🎤 Your recording:
15:41
🔁 0/5
قَالَ هَٰذَا صِرَٰطٌ عَلَيَّ مُسۡتَقِيمٌ ٤١
Qaala haaza Siraatun `alaiya Mustaqeem
(አላህም) አለ «ይህ በእኔ ላይ (መጠበቁ የተገባ) ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡»
🎤 Your recording:
15:42
🔁 0/5
إِنَّ عِبَادِي لَيۡسَ لَكَ عَلَيۡهِمۡ سُلۡطَٰنٌ إِلَّا مَنِ ٱتَّبَعَكَ مِنَ ٱلۡغَاوِينَ ٤٢
Inna `ibaadee laisa laka `alaihim sultaanun illaa manittaba`aka minal ghaaween
«እነሆ ባሮቼ በእነሱ ላይ ላንተ ስልጣን የለህም፡፡ ከጠማሞቹ የተከተለህ ሰው ብቻ ሲቀር፡፡»
🎤 Your recording:
15:43
🔁 0/5
وَإِنَّ جَهَنَّمَ لَمَوۡعِدُهُمۡ أَجۡمَعِينَ ٤٣
Wa inna jahannama lamaw`iduhum ajma`een
«ገሀነምም (ለርሱና ለተከተሉት) ለመላውም በእርግጥ ቀጠሯቸው ናት፡፡
🎤 Your recording:
15:44
🔁 0/5
لَهَا سَبۡعَةُ أَبۡوَٰبٍ لِّكُلِّ بَابٍ مِّنۡهُمۡ جُزۡءٌ مَّقۡسُومٌ ٤٤
Lahaa sab`atu abwaab; likulli baabim minhum juz`um maqsoom
«ለእርሷ ሰባት ደጃፎች አሏት፡፡ ለየደጀፉም ሁሉ ከእነሱ የተከፈለ ፋንታ አለ፡፡
🎤 Your recording:
15:45
🔁 0/5
إِنَّ ٱلۡمُتَّقِينَ فِي جَنَّٰتٍ وَعُيُونٍ ٤٥
Innal muttaqeena fee Jannaatinw wa `uyoon
«እነዚያ (ከኀጢአት) የተጠነቀቁት በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:46
🔁 0/5
ٱدۡخُلُوهَا بِسَلَٰمٍ ءَامِنِينَ ٤٦
Udkhuloohaa bisalaamin aamineen
«ጸጥተኞች ኾናችሁ በሰላም ግቧት (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
15:47
🔁 0/5
وَنَزَعۡنَا مَا فِي صُدُورِهِم مِّنۡ غِلٍّ إِخۡوَٰنًا عَلَىٰ سُرُرٍ مُّتَقَٰبِلِينَ ٤٧
Wa naza`naa ma fee sudoorihim min ghillin ikhwaanan `alaa sururim mutaqaabileen
«ባልጋዎችም ላይ ፊት ለፊት የሚቅጣጩ ወንድማማቾች ኾነው በደረቶቻቸው ውስጥ ከቂም ያለውን ሁሉ እናስወግዳለን፡፡
🎤 Your recording:
15:48
🔁 0/5
لَا يَمَسُّهُمۡ فِيهَا نَصَبٌ وَمَا هُم مِّنۡهَا بِمُخۡرَجِينَ ٤٨
Laa yamas suhum feehaa nasabunw wa maa hum minhaa bimukhrajeen
«በእርሷም ውስጥ ድካም አይነካቸውም፡፡ እነሱም ከእርሷ የሚወጡ አይደሉም፡፡»
🎤 Your recording:
15:49
🔁 0/5
۞ نَبِّئۡ عِبَادِيٓ أَنِّيٓ أَنَا ٱلۡغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ ٤٩
Nabbi` `ibaadeee annneee anal Ghafoorur Raheem
ባሮቼን እኔ መሓሪው አዛኙ እኔው ብቻ መኾኔን ንገራቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:50
🔁 0/5
وَأَنَّ عَذَابِي هُوَ ٱلۡعَذَابُ ٱلۡأَلِيمُ ٥٠
Wa anna `azaabee uwal `azaabul aleem
ቅጣቴም እርሱ አሳማሚ ቅጣት መኾኑን (ንገራቸው)፡፡
🎤 Your recording:
15:51
🔁 0/5
وَنَبِّئۡهُمۡ عَن ضَيۡفِ إِبۡرَٰهِيمَ ٥١
Wa nabbi`hum `an daifi Ibraaheem
ከኢብራሂም እንግዶችም (ወሬ) ንገራቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:52
🔁 0/5
إِذۡ دَخَلُواْ عَلَيۡهِ فَقَالُواْ سَلَٰمًا قَالَ إِنَّا مِنكُمۡ وَجِلُونَ ٥٢
Iz dakhaloo `alaihi faqaaloo salaaman qaala innaa minkum wajiloon
በእርሱ ላይ በገቡና ሰላም ባሉት ጊዜ የኾነውን (አስታውስ)፡፡ (እርሱም) «እኛ ከእናንተ ፈሪዎች ነን» አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:53
🔁 0/5
قَالُواْ لَا تَوۡجَلۡ إِنَّا نُبَشِّرُكَ بِغُلَٰمٍ عَلِيمٍ ٥٣
Qaaloo la tawjal innaa nubashshiruka bighulaamin `aleem
«አትፍራ፤ እኛ ዐዋቂ በኾነ ወንድ ልጅ እናበስርሃለን» አሉት፡፡
🎤 Your recording:
15:54
🔁 0/5
قَالَ أَبَشَّرۡتُمُونِي عَلَىٰٓ أَن مَّسَّنِيَ ٱلۡكِبَرُ فَبِمَ تُبَشِّرُونَ ٥٤
Qaala abashshartumoonee `alaaa am massaniyal kibaru fabima tubashshiroon
«እርጅና የደረሰብኝ ከመኾኔ ጋር አበሰራችሁኝን በምን ታበስሩኛላችሁ» አለ፡፡
🎤 Your recording:
15:55
🔁 0/5
قَالُواْ بَشَّرۡنَٰكَ بِٱلۡحَقِّ فَلَا تَكُن مِّنَ ٱلۡقَٰنِطِينَ ٥٥
Qaaloo bashsharnaaka bilhaqqi falaa takum minal qaaniteen
«በእውነት አበሰርንህ፡፡ ከተሰፋ ቆራጮችም አትኹን» አሉ፡፡
🎤 Your recording:
15:56
🔁 0/5
قَالَ وَمَن يَقۡنَطُ مِن رَّحۡمَةِ رَبِّهِۦٓ إِلَّا ٱلضَّآلُّونَ ٥٦
Qaala wa mai yaqnatu mir rahmati Rabbiheee illad daaaloon
«ከጠማማዎችም በስተቀር ከጌታው እዝነት ተስፋን የሚቆርጥ ማነው» አለ፡፡
🎤 Your recording:
15:57
🔁 0/5
قَالَ فَمَا خَطۡبُكُمۡ أَيُّهَا ٱلۡمُرۡسَلُونَ ٥٧
Qaala famaa khatbukum aiyuhal mursaloon
«እናንተ መልክተኞች ሆይ! ኧረ ለመኾኑ ነገራችሁ ምንድን ነው» አለ፡፡
🎤 Your recording:
15:58
🔁 0/5
قَالُوٓاْ إِنَّآ أُرۡسِلۡنَآ إِلَىٰ قَوۡمٍ مُّجۡرِمِينَ ٥٨
Qaaloo innaaa ursilnaaa ilaa qawmim mujrimeen
«እኛ አመጸኞች ወደ ኾኑ ሕዝቦች ተልከናል» አሉት፡፡
🎤 Your recording:
15:59
🔁 0/5
إِلَّآ ءَالَ لُوطٍ إِنَّا لَمُنَجُّوهُمۡ أَجۡمَعِينَ ٥٩
Illaaa Aala Loot; innaa lamunajjoohum ajma`een
«የሉጥ ቤተሰቦች ብቻ ሲቀሩ፡፡ (እነርሱን) እኛ ሁላቸውንም በእርግጥ የምናድናቸው ነን፡፡
🎤 Your recording:
15:60
🔁 0/5
إِلَّا ٱمۡرَأَتَهُۥ قَدَّرۡنَآ إِنَّهَا لَمِنَ ٱلۡغَٰبِرِينَ ٦٠
Illam ra atahoo qaddarnaaa innahaa laminal ghaabireen
«ሚስቱ ብቻ ስትቀር፡፡ እርሷን (በቅጣቱ ውስጥ) ከሚቀሩት መኾኗን ወሰነናል» (አሉ)፡፡
🎤 Your recording:
15:61
🔁 0/5
فَلَمَّا جَآءَ ءَالَ لُوطٍ ٱلۡمُرۡسَلُونَ ٦١
Falamma jaaa`a Aala Lootinil mursaloon
መልክተኞቹም የሉጥን ቤተሰቦች በመጡባቸው ጊዜ፤
🎤 Your recording:
15:62
🔁 0/5
قَالَ إِنَّكُمۡ قَوۡمٌ مُّنكَرُونَ ٦٢
Qaala innakum qawmum munkaroon
(ሉጥ) «እናንተ የተሳታችሁ ሕዝቦች ናችሁ» አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:63
🔁 0/5
قَالُواْ بَلۡ جِئۡنَٰكَ بِمَا كَانُواْ فِيهِ يَمۡتَرُونَ ٦٣
Qaaloo bal ji`naaka bimaa kaanoo feehi yamtaroon
«አይደለም እኛ ሕዝቦችህ በርሱ ይጠራጠሩበት በነበሩት ቅጣት መጣንህ» አሉት፡፡
🎤 Your recording:
15:64
🔁 0/5
وَأَتَيۡنَٰكَ بِٱلۡحَقِّ وَإِنَّا لَصَٰدِقُونَ ٦٤
Wa atainaaka bilhaqqi wa innaa lasaadiqoon
«እውነትንም ይዘን መጣንህ፡፡ እኛም በእርግጥ እውነተኞች ነን፡፡
🎤 Your recording:
15:65
🔁 0/5
فَأَسۡرِ بِأَهۡلِكَ بِقِطۡعٍ مِّنَ ٱلَّيۡلِ وَٱتَّبِعۡ أَدۡبَٰرَهُمۡ وَلَا يَلۡتَفِتۡ مِنكُمۡ أَحَدٌ وَٱمۡضُواْ حَيۡثُ تُؤۡمَرُونَ ٦٥
Fa asri bi ahlika biqit`im minal laili wattabi` adbaarahum wa laa yaltafit minkum ahadunw wamdoo haisu tu`maroon
ከቤተሰብህም ጋር በሌሊቱ ከፊል ኺድ፡፡ ከኋላቸውም ተከተል፡፡ ከእናንተም አንድም ሰው ወደ ኋላው አይገላመጥ፡፡ ወደ ታዘዛችሁበትም ስፍራ እለፉ» (አሉት)፡፡
🎤 Your recording:
15:66
🔁 0/5
وَقَضَيۡنَآ إِلَيۡهِ ذَٰلِكَ ٱلۡأَمۡرَ أَنَّ دَابِرَ هَٰٓؤُلَآءِ مَقۡطُوعٌ مُّصۡبِحِينَ ٦٦
Wa qadainaaa ilaihi zaalikal amra anna daabira haaa`ulaaa`i maqtoo`um musbiheen
ወደርሱም ያንን ትእዛዝ አወረድን፡፡ (እርሱም) የእነዚህ (ሕዝቦች) መጨረሻ ያነጉ ሲኾኑ (ሥራቸው) መቆረጥ ነው፡፡
🎤 Your recording:
15:67
🔁 0/5
وَجَآءَ أَهۡلُ ٱلۡمَدِينَةِ يَسۡتَبۡشِرُونَ ٦٧
Wa jaaa`a ahlul madeenati yastabshiroon
የከተማይቱም ሰዎች የሚበሳሰሩ ኾነው መጡ፡፡
🎤 Your recording:
15:68
🔁 0/5
قَالَ إِنَّ هَٰٓؤُلَآءِ ضَيۡفِي فَلَا تَفۡضَحُونِ ٦٨
Qaala inna haaa`ulaaa`i daifee falaa tafdahoon
(ሉጥም) አለ «እነዚህ እንግዶቼ ናቸውና አታጋልጡኝ፡፡
🎤 Your recording:
15:69
🔁 0/5
وَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَلَا تُخۡزُونِ ٦٩
Wattaqul laaha wa laa tukhzoon
«አላህንም ፍሩ፤ አታሳፍሩኝም፡፡»
🎤 Your recording:
15:70
🔁 0/5
قَالُوٓاْ أَوَلَمۡ نَنۡهَكَ عَنِ ٱلۡعَٰلَمِينَ ٧٠
Qaalooo awalam nanhaka `anil `aalameen
«ከዓለማት (ማንንም እንዳታስተናግድ) አልከለከልንህምን» አሉት፡፡
🎤 Your recording:
15:71
🔁 0/5
قَالَ هَٰٓؤُلَآءِ بَنَاتِيٓ إِن كُنتُمۡ فَٰعِلِينَ ٧١
Qaala haaa`ulaaa`i banaateee in kuntum faa`ileen
(ሉጥም) «እነኝህ ሴቶች ልጆቼ ናቸው፡፡ ሠሪዎች ብትኾኑ (አግቧቸው)» አለ፡፡
🎤 Your recording:
15:72
🔁 0/5
لَعَمۡرُكَ إِنَّهُمۡ لَفِي سَكۡرَتِهِمۡ يَعۡمَهُونَ ٧٢
La`amruka innahum lafee sakratihim ya`mahoon
በዕድሜህ እንምላለን እነሱ በእርግጥ በስከራቸው ውስጥ ይዋልላሉ፡፡
🎤 Your recording:
15:73
🔁 0/5
فَأَخَذَتۡهُمُ ٱلصَّيۡحَةُ مُشۡرِقِينَ ٧٣
Fa akhazat humus saihatu mushriqeen
ጩኸቲቱም ፀሐይ የወጣችባቸው ሲኾኑ ያዘቻቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:74
🔁 0/5
فَجَعَلۡنَا عَٰلِيَهَا سَافِلَهَا وَأَمۡطَرۡنَا عَلَيۡهِمۡ حِجَارَةً مِّن سِجِّيلٍ ٧٤
Faja`alnaa `aaliyahaa saafilahaa wa amtamaa `alaihim hijaaratam min sjijjeel
ላይዋንም ከታችዋ አደረግን፡፡ በእነሱም ላይ የሸክላ ደንጊያዎችን አዘነብንባቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:75
🔁 0/5
إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَٰتٍ لِّلۡمُتَوَسِّمِينَ ٧٥
Inna fee zaalika la Aayaatil lilmutawassimeen
በዚህ ውስጥ ለተመልካቾች በእርግጥ መገምገሚያዎች አሉበት፡፡
🎤 Your recording:
15:76
🔁 0/5
وَإِنَّهَا لَبِسَبِيلٍ مُّقِيمٍ ٧٦
Wa innahaa labi sabeelim muqeem
እሷም (ከተማይቱ) በቀጥታ መንገድ ላይ ናት፡፡
🎤 Your recording:
15:77
🔁 0/5
إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةً لِّلۡمُؤۡمِنِينَ ٧٧
Inna fee zaalika la Aayatal lilmu`mineen
በዚህ ውስጥ በእርግጥ ለምእምናን መገሰጫ አለ፡፡
🎤 Your recording:
15:78
🔁 0/5
وَإِن كَانَ أَصۡحَٰبُ ٱلۡأَيۡكَةِ لَظَٰلِمِينَ ٧٨
Wa in kaana Ashaabul Aikati lazaalimeen
እነሆ የአይከት ሰዎችም በእርግጥ በዳዮች ነበሩ፤
🎤 Your recording:
15:79
🔁 0/5
فَٱنتَقَمۡنَا مِنۡهُمۡ وَإِنَّهُمَا لَبِإِمَامٍ مُّبِينٍ ٧٩
Fantaqamnaa minhum wa innahumaa labi imaamim mubeen
ከነሱም ተበቀልን ሁለቱም (የሉጥና የአይከት ሕዝቦች ከተሞች) በእርግጥ በግልጽ መንገድ ላይ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:80
🔁 0/5
وَلَقَدۡ كَذَّبَ أَصۡحَٰبُ ٱلۡحِجۡرِ ٱلۡمُرۡسَلِينَ ٨٠
Wa laqad kazzaba ashaabul Hijril mursaleen
የሒጅርም ሰዎች መልክተኞቹን በእርግጥ አስተባበሉ፡፡
🎤 Your recording:
15:81
🔁 0/5
وَءَاتَيۡنَٰهُمۡ ءَايَٰتِنَا فَكَانُواْ عَنۡهَا مُعۡرِضِينَ ٨١
Wa aatainaahum Aayaatinaa fakaanoo `anhaa mu`rideen
ተዓምራታችንንም ሰጠናቸው፡፡ ከእርሷም ዘንጊዎች ነበሩ፡፡
🎤 Your recording:
15:82
🔁 0/5
وَكَانُواْ يَنۡحِتُونَ مِنَ ٱلۡجِبَالِ بُيُوتًا ءَامِنِينَ ٨٢
Wa kaanoo yanhitoona minal jibaali buyootan aamineen
ከኮረብታዎችም ቤቶችን ጸጥተኞች ኾነው ይጠርቡ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
15:83
🔁 0/5
فَأَخَذَتۡهُمُ ٱلصَّيۡحَةُ مُصۡبِحِينَ ٨٣
Fa akhazat humus saihatu musbiheen
ያነጉም ሲኾኑ ጩኸት ያዘቻቸው፤ (ወደሙ)፡፡
🎤 Your recording:
15:84
🔁 0/5
فَمَآ أَغۡنَىٰ عَنۡهُم مَّا كَانُواْ يَكۡسِبُونَ ٨٤
Famaaa aghnaa `anhum maa kaanoo yaksiboon
ይሠሩትም የነበሩት ሕንጻ ምንም አልጠቀማቸውም፡፡
🎤 Your recording:
15:85
🔁 0/5
وَمَا خَلَقۡنَا ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضَ وَمَا بَيۡنَهُمَآ إِلَّا بِٱلۡحَقِّۗ وَإِنَّ ٱلسَّاعَةَ لَأٓتِيَةٌۖ فَٱصۡفَحِ ٱلصَّفۡحَ ٱلۡجَمِيلَ ٨٥
Wa maa khalaqnas samaawaati wal arda wa maa bainahumaaa illaa bilhaqq; wa innas Saa`ata la aatiyatun fasfahis safhal jameel
ሰማያትንና ምድርንም በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በእውነት እንጂ (በላግጣ) አልፈጠርንም፡፡ ሰዓቲቱም በእርግጥ መጪ ናት፡፡ መልካምንም ይቅርታ አድርግላቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:86
🔁 0/5
إِنَّ رَبَّكَ هُوَ ٱلۡخَلَّٰقُ ٱلۡعَلِيمُ ٨٦
Inna Rabbaka Huwal khallaaqul `aleem
ጌታህ እርሱ (ያልነበረን) ፈጣሪው ዐዋቂው ነው፡፡
🎤 Your recording:
15:87
🔁 0/5
وَلَقَدۡ ءَاتَيۡنَٰكَ سَبۡعًا مِّنَ ٱلۡمَثَانِي وَٱلۡقُرۡءَانَ ٱلۡعَظِيمَ ٨٧
Wa laqad aatainaaka sab`am mnal masaanee wal Qur-aanal `azeem
ከሚደጋገሙ የኾኑን ሰባትንና ታላቁንም ቁርኣን (በሙሉ) በእርግጥ ሰጠንህ፡፡
🎤 Your recording:
15:88
🔁 0/5
لَا تَمُدَّنَّ عَيۡنَيۡكَ إِلَىٰ مَا مَتَّعۡنَا بِهِۦٓ أَزۡوَٰجًا مِّنۡهُمۡ وَلَا تَحۡزَنۡ عَلَيۡهِمۡ وَٱخۡفِضۡ جَنَاحَكَ لِلۡمُؤۡمِنِينَ ٨٨
Laa tamuddanna `ainaika ilaa maa matta `naa biheee azwaajam minhum wa laa tahzan `alaihim wakhfid janaahaka lilmu `mineen
ከእነርሱ (ከከሓዲዎች) ብዙዎችን ወገኖች በእርሱ ወደ አጣቀምንበት ጸጋ ዓይኖችህን አትዘርጋ፡፡ በእነሱም ላይ (ባያምኑ) አትዘን፡፡ ክንፍህንም ለምእምናን አለዝብ፡፡
🎤 Your recording:
15:89
🔁 0/5
وَقُلۡ إِنِّيٓ أَنَا ٱلنَّذِيرُ ٱلۡمُبِينُ ٨٩
Wa qul inneee anan nazeerul mubeen
በልም «እኔ ግልጽ አስፈራሪው እኔ ነኝ፡፡»
🎤 Your recording:
15:90
🔁 0/5
كَمَآ أَنزَلۡنَا عَلَى ٱلۡمُقۡتَسِمِينَ ٩٠
Kamaaa anzalnaa `alal muqtasimeen
(ሰዎችን ለማገድ የመካን በሮች) በተከፋፈሉት ላይ እንደ አወረድነው (በኾነ ቅጣት አሰፈራሪያችሁ ነኝ በል)፡፡
🎤 Your recording:
15:91
🔁 0/5
ٱلَّذِينَ جَعَلُواْ ٱلۡقُرۡءَانَ عِضِينَ ٩١
Allazeena ja`alul Quraana`ideen
(እነርሱም) እነዚያ ቁርኣንንን ክፍልፍሎች ያደረጉ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:92
🔁 0/5
فَوَرَبِّكَ لَنَسۡـَٔلَنَّهُمۡ أَجۡمَعِينَ ٩٢
Fawa Rabbika lanas`a lannahum ajma`een
በጌታህም እንምላለን፡፡ ሁላቸውንም እንጠይቃቸዋለን፤
🎤 Your recording:
15:93
🔁 0/5
عَمَّا كَانُواْ يَعۡمَلُونَ ٩٣
Ammaa kaanoo ya`maloon
ይሠሩት ከነበሩት ነገር ሁሉ፡፡
🎤 Your recording:
15:94
🔁 0/5
فَٱصۡدَعۡ بِمَا تُؤۡمَرُ وَأَعۡرِضۡ عَنِ ٱلۡمُشۡرِكِينَ ٩٤
Fasda` bimaa tu`maru wa a`rid anil mushrikeen
የታዘዝክበትንም ነገር በይፋ ግለጽ፡፡ አጋሪዎችንም ተዋቸው፡፡
🎤 Your recording:
15:95
🔁 0/5
إِنَّا كَفَيۡنَٰكَ ٱلۡمُسۡتَهۡزِءِينَ ٩٥
Innaa kafainaakal mustahzi`een
ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል፡፡
🎤 Your recording:
15:96
🔁 0/5
ٱلَّذِينَ يَجۡعَلُونَ مَعَ ٱللَّهِ إِلَٰهًا ءَاخَرَۚ فَسَوۡفَ يَعۡلَمُونَ ٩٦
Allazeena yaj`aloona ma`al laahi ilaahan aakhar; fasawfa ya`lamoon
(እነሱም) እነዚያ ከአላህ ጋር ሌላ አምላክን ያደረጉ ናቸው፡፡ በእርግጥም (ፍጻሜያቸውን) ወደፊት ያውቃሉ፡፡
🎤 Your recording:
15:97
🔁 0/5
وَلَقَدۡ نَعۡلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدۡرُكَ بِمَا يَقُولُونَ ٩٧
Wa laqad na`lamu annak yadeequ sadruka bimaa yaqooloon
አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መኾኑን በእርግጥ እናውቃለን፡፡
🎤 Your recording:
15:98
🔁 0/5
فَسَبِّحۡ بِحَمۡدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ ٱلسَّٰجِدِينَ ٩٨
Fasbbih bihamdi Rabbika wa kum minas saajideen
ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡
🎤 Your recording:
15:99
🔁 0/5
وَٱعۡبُدۡ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأۡتِيَكَ ٱلۡيَقِينُ ٩٩
Wa`bud Rabbaka hattaa yaatiyakal yaqeen
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







