ሱረቱ አል-ኢኽላስ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ኢኽላስን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (4 አንቀጽ — مكية). አል-ኢኽላስ ስሙ, አል-ኢኽላስ ትርጉም, አል-ኢኽላስ mp3, አል-ኢኽላስ pdf.

ሱረቱ አል-ኢኽላስን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
اللَّهُ الصَّمَدُ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
← 111 አል-ኢኽላስ (112/114) 113 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ኢኽላስ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

112الإخلاص Al-Ikhlas 📚 4 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers