ሱረቱ አል-ፈለቅ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ፈለቅን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (5 አንቀጽ — مكية). አል-ፈለቅ ስሙ, አል-ፈለቅ ትርጉም, አል-ፈለቅ mp3, አል-ፈለቅ pdf.

ሱረቱ አል-ፈለቅን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
مِن شَرِّ مَا خَلَقَ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»
← 112 አል-ፈለቅ (113/114) 114 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ፈለቅ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

113الفلق Al-Falaq 📚 5 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers