ሱረቱ አድ-ዱሓ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አድ-ዱሓን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (11 አንቀጽ — مكية). አድ-ዱሓ ስሙ, አድ-ዱሓ ትርጉም, አድ-ዱሓ mp3, አድ-ዱሓ pdf.

ሱረቱ አድ-ዱሓን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
وَالضُّحَىٰ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በረፋዱ እምላለሁ፡፡
وَاللَّيْلِ إِذَا سَجَىٰ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤
مَا وَدَّعَكَ رَبُّكَ وَمَا قَلَىٰ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡
وَلَلْآخِرَةُ خَيْرٌ لَّكَ مِنَ الْأُولَىٰ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪያይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት፡፡
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
أَلَمْ يَجِدْكَ يَتِيمًا فَآوَىٰ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
የቲም ኾነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)፡፡
وَوَجَدَكَ ضَالًّا فَهَدَىٰ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
የሳትክም ኾነህ አገኘህ መራህም፡፡
وَوَجَدَكَ عَائِلًا فَأَغْنَىٰ ۝٨
📖 ትርጉም አንቀጽ 8
ድኻም ኾነህ አገኘህ፤ አከበረህም፡፡
فَأَمَّا الْيَتِيمَ فَلَا تَقْهَرْ ۝٩
📖 ትርጉም አንቀጽ 9
የቲምንማ አትጨቁን፡፡
وَأَمَّا السَّائِلَ فَلَا تَنْهَرْ ۝١٠
📖 ትርጉም አንቀጽ 10
ለማኝንም አትገላምጥ፡፡
وَأَمَّا بِنِعْمَةِ رَبِّكَ فَحَدِّثْ ۝١١
📖 ትርጉም አንቀጽ 11
በጌታህም ጸጋ አውራ፤ (ግለጻት)፡፡
← 92 አድ-ዱሓ (93/114) 94 →
ማንበብ ሱረቱ አድ-ዱሓ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

93الضحى Ad-Duha 📚 11 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers