ሱረቱ አን-ነስ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አን-ነስን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (6 አንቀጽ — مكية). አን-ነስ ስሙ, አን-ነስ ትርጉም, አን-ነስ mp3, አን-ነስ pdf.

ሱረቱ አን-ነስን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
مَلِكِ النَّاسِ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
إِلَٰهِ النَّاسِ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
مِن شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»
← 113 አን-ነስ (114/114)
ማንበብ ሱረቱ አን-ነስ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

114الناس An-Nas 📚 6 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers