ሱረቱ አል-ካፊሩን ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ካፊሩንን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (6 አንቀጽ — مكية). አል-ካፊሩን ስሙ, አል-ካፊሩን ትርጉም, አል-ካፊሩን mp3, አል-ካፊሩን pdf.

ሱረቱ አል-ካፊሩንን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy
M Mahmoud Khalil Al-Husary
A Abdurrahman As-Sudais
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi
A Abdul Basit Abdul Samad
A Ali Al-Hudhaify
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy
A Abu Bakr Ash-Shaatree
M Muhammad Ayyoub
A Abdullah Basfar
A Abdullah Al-Juhani
M Maher Al Muaiqly
x1
قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!
لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡
وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡
وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡
← 108 አል-ካፊሩን (109/114) 110 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ካፊሩን አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

109الكافرون Al-Kafirun 📚 6 አንቀጽ مكية

ከቁጥር ወደ ቁጥር – ሱረቱ አል-ካፊሩን — 6 አንቀጽ




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers