ሱረቱ አል-ፋቲሀ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ፋቲሀን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (7 አንቀጽ — مكية). አል-ፋቲሀ ስሙ, አል-ፋቲሀ ትርጉም, አል-ፋቲሀ mp3, አል-ፋቲሀ pdf.

ሱረቱ አል-ፋቲሀን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy
M Mahmoud Khalil Al-Husary
A Abdurrahman As-Sudais
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi
A Abdul Basit Abdul Samad
A Ali Al-Hudhaify
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy
A Abu Bakr Ash-Shaatree
M Muhammad Ayyoub
A Abdullah Basfar
A Abdullah Al-Juhani
M Maher Al Muaiqly
x1
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ
مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡
صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡
አል-ፋቲሀ (1/114) 2 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ፋቲሀ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

1الفاتحة Al-Fatihah 📚 7 አንቀጽ مكية

ከቁጥር ወደ ቁጥር – ሱረቱ አል-ፋቲሀ — 7 አንቀጽ




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers