ሱረቱ አል-ቀድር ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ቀድርን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (5 አንቀጽ — مكية). አል-ቀድር ስሙ, አል-ቀድር ትርጉም, አል-ቀድር mp3, አል-ቀድር pdf.

ሱረቱ አል-ቀድርን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡
وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡
← 96 አል-ቀድር (97/114) 98 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ቀድር አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

97القدر Al-Qadr 📚 5 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers