🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (182 አንቀጽ)
📚 All Surahs
30%
🎤 Tap the microphone icon 🎙️ next to any verse to record yourself reciting it, then listen back and compare with the reciter.
0/182
37:1 🔁 0/5
وَٱلصَّٰٓفَّٰتِ صَفًّا  ۝١
Wassaaaffaati saffaa
መሰለፍን በሚሰለፉት፡፡
🎤 Your recording:
37:2 🔁 0/5
فَٱلزَّٰجِرَٰتِ زَجۡرًا  ۝٢
Fazzaajiraati zajraa
መገሠጽንም በሚገሥጹት፤
🎤 Your recording:
37:3 🔁 0/5
فَٱلتَّٰلِيَٰتِ ذِكۡرًا  ۝٣
Fattaaliyaati Zikra
ቁርኣንንም በሚያነቡት እምላለሁ፡፡
🎤 Your recording:
37:4 🔁 0/5
إِنَّ إِلَٰهَكُمۡ لَوَٰحِدٌ  ۝٤
Inna Illaahakum la Waahid
አምላካችሁ በእርግጥ አንድ ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:5 🔁 0/5
رَّبُّ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ وَمَا بَيۡنَهُمَا وَرَبُّ ٱلۡمَشَٰرِقِ  ۝٥
Rabbus samaawaati wal ardi wa maa bainahumaa wa Rabbul mashaariq
የሰማያትና የምድር በመካከላቸው ያለውም ፍጡር ሁሉ ጌታ ነው፡፡ የምሥራቆችም ጌታ ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:6 🔁 0/5
إِنَّا زَيَّنَّا ٱلسَّمَآءَ ٱلدُّنۡيَا بِزِينَةٍ ٱلۡكَوَاكِبِ  ۝٦
Innaa zaiyannas samaaa `ad dunyaa bizeenatinil kawaakib
እኛ ቅርቢቱን ሰማይ በከዋክብት ጌጥ አጌጥናት፡፡
🎤 Your recording:
37:7 🔁 0/5
وَحِفۡظًا مِّن كُلِّ شَيۡطَٰنٍ مَّارِدٍ  ۝٧
Wa hifzam min kulli Shaitaanim maarid
አመጸኛም ከሆነ ሰይጣን ሁሉ መጠበቅን ጠበቅናት፡፡
🎤 Your recording:
37:8 🔁 0/5
لَّا يَسَّمَّعُونَ إِلَى ٱلۡمَلَإِ ٱلۡأَعۡلَىٰ وَيُقۡذَفُونَ مِن كُلِّ جَانِبٍ  ۝٨
Laa yassamma `oona ilal mala il a`alaa wa yuqzafoona min kulli jaanib
ወደላይኛው ሰራዊት አያዳምጡም፡፡ ከየወገኑም ሁሉ ችቦ ይጣልባቸዋል፡፡
🎤 Your recording:
37:9 🔁 0/5
دُحُورًاۖ وَلَهُمۡ عَذَابٌ وَاصِبٌ  ۝٩
Duhooranw wa lahum `azaabunw waasib
የሚባረሩ ሲሆኑ (ይጣልባቸዋል)፡፡ ለእነሱም ዘውታሪ ቅጣት አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:10 🔁 0/5
إِلَّا مَنۡ خَطِفَ ٱلۡخَطۡفَةَ فَأَتۡبَعَهُۥ شِهَابٌ ثَاقِبٌ  ۝١٠
Illaa man khatifal khatfata fa atba`ahoo shihaabun saaqib
ንጥቂያን የነጠቀ ወዲያውም አብሪ ኮከብ የተከተለው ሲቀር፤ (እርሱ ይሰማዋል)፡፡
🎤 Your recording:
37:11 🔁 0/5
فَٱسۡتَفۡتِهِمۡ أَهُمۡ أَشَدُّ خَلۡقًا أَم مَّنۡ خَلَقۡنَآۚ إِنَّا خَلَقۡنَٰهُم مِّن طِينٍ لَّازِبِۭ  ۝١١
Fastaftihim ahum ashaddu khalqan am man khalaqnaa; innaa khalaqnaahum min teenil laazib
ጠይቃቸውም፤ እነርሱ በአፈጣጠር ይበልጥ የበረቱ ናቸውን? ወይስ እኛ (ከእነርሱ በፊት) የፈጠርነው? (ፍጡር) እኛ ከሚጣበቅ ጭቃ ፈጠርናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:12 🔁 0/5
بَلۡ عَجِبۡتَ وَيَسۡخَرُونَ  ۝١٢
Bal`ajibta wa yaskharoon
ይልቁንም (በማስተባበላቸው) ተደነቅህ፤(ከመደነቅህ) ይሳለቃሉም፡፡
🎤 Your recording:
37:13 🔁 0/5
وَإِذَا ذُكِّرُواْ لَا يَذۡكُرُونَ  ۝١٣
Wa izaa zukkiroo laa yazkuroon
በተገሠጹም ጊዜ አይመለሱም፡፡
🎤 Your recording:
37:14 🔁 0/5
وَإِذَا رَأَوۡاْ ءَايَةً يَسۡتَسۡخِرُونَ  ۝١٤
Wa izaa ra aw Aayatinw yastaskhiroon
ተዓምርን ባዩም ጊዜ ለመሳለቅ ይጠራራሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:15 🔁 0/5
وَقَالُوٓاْ إِنۡ هَٰذَآ إِلَّا سِحۡرٌ مُّبِينٌ  ۝١٥
Wa qaalooo in haazaa illaa sihrum mubeen
ይላሉም «ይህ ግልጽ ድግምት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡
🎤 Your recording:
37:16 🔁 0/5
أَءِذَا مِتۡنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَٰمًا أَءِنَّا لَمَبۡعُوثُونَ  ۝١٦
A-izaa mitnaa wa kunnaa turaabanw wa `izaaman `ainnaa lamab`oosoon
«በሞትንና ዐፈርና አጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ የምንቀሰቀስ ነን?
🎤 Your recording:
37:17 🔁 0/5
أَوَءَابَآؤُنَا ٱلۡأَوَّلُونَ  ۝١٧
Awa aabaa`unal awwaloon
«የቀድሞዎቹ አባቶችንም? (ይላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
37:18 🔁 0/5
قُلۡ نَعَمۡ وَأَنتُمۡ دَٰخِرُونَ  ۝١٨
Qul na`am wa antum daakhiroon
«አዎን እናንተ ወራዶች ሆናችሁ (ትነሳላችሁ)» በላቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:19 🔁 0/5
فَإِنَّمَا هِيَ زَجۡرَةٌ وَٰحِدَةٌ فَإِذَا هُمۡ يَنظُرُونَ  ۝١٩
Fa innamaa hiya zajra tunw waahidatun fa izaa hum yanzuroon
እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡ እነርሱም ወዲያውኑ (ምን እንደሚፈጸምባቸው) ያያሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:20 🔁 0/5
وَقَالُواْ يَٰوَيۡلَنَا هَٰذَا يَوۡمُ ٱلدِّينِ  ۝٢٠
Qa qaaloo yaa wailanaa haazaa Yawmud-Deen
«ዋ ጥፋታችን! ይህ የፍርዱ ቀን ነው» ይላሉም፡፡
🎤 Your recording:
37:21 🔁 0/5
هَٰذَا يَوۡمُ ٱلۡفَصۡلِ ٱلَّذِي كُنتُم بِهِۦ تُكَذِّبُونَ  ۝٢١
Haazaa Yawmul Faslil lazee kuntum bihee tukaziboon
«ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉ የነበራችሁት መለያው ቀን ነው» (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
37:22 🔁 0/5
۞ ٱحۡشُرُواْ ٱلَّذِينَ ظَلَمُواْ وَأَزۡوَٰجَهُمۡ وَمَا كَانُواْ يَعۡبُدُونَ  ۝٢٢
Uhshurul lazeena zalamoo wa azwaajahum wa maa kaanoo ya`budoon
(ለመላእክቶችም) «እነዚያን ነፍሶቻቸውን የበደሉትን ሰዎች ጓደኞቻቸውንም ይግገዟቸው የነበሩትንም (ጣዖታት) ሰብስቡ፡፡
🎤 Your recording:
37:23 🔁 0/5
مِن دُونِ ٱللَّهِ فَٱهۡدُوهُمۡ إِلَىٰ صِرَٰطِ ٱلۡجَحِيمِ  ۝٢٣
Min doonil laahi fahdoohum ilaa siraatil Jaheem
«ከአላህ ሌላ (የሚገዙዋቸውን ሰብስቧቸው) ወደ እሳት መንገድም ምሩዋቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:24 🔁 0/5
وَقِفُوهُمۡۖ إِنَّهُم مَّسۡـُٔولُونَ  ۝٢٤
Wa qifoohum innahum mas`ooloon
«አቁሟቸውም፡፡ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውና» (ይባላል)፡፡
🎤 Your recording:
37:25 🔁 0/5
مَا لَكُمۡ لَا تَنَاصَرُونَ  ۝٢٥
Maa lakum laa tanaasaroon
(ለእነርሱም) «የማትረዳዱት ለእናንተ ምን አላችሁ? (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
37:26 🔁 0/5
بَلۡ هُمُ ٱلۡيَوۡمَ مُسۡتَسۡلِمُونَ  ۝٢٦
Bal humul Yawma mustaslimoon
በእርግጥ እነርሱ ዛሬ እጃቸውን የሰጡ ወራዳዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:27 🔁 0/5
وَأَقۡبَلَ بَعۡضُهُمۡ عَلَىٰ بَعۡضٍ يَتَسَآءَلُونَ  ۝٢٧
Wa aqbala ba`duhum `alaa ba`diny yatasaaa`aloon
የሚወቃቀሱም ሆነው ከፊላቸው በከፊሉ ላይ ይመጣሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:28 🔁 0/5
قَالُوٓاْ إِنَّكُمۡ كُنتُمۡ تَأۡتُونَنَا عَنِ ٱلۡيَمِينِ  ۝٢٨
Qaalooo innakum kuntum taatoonanaa `anil yameen
(ለአስከታዮቹ) እናንተ ከስተቀኝ ትመጡብን ነበር ይላሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:29 🔁 0/5
قَالُواْ بَل لَّمۡ تَكُونُواْ مُؤۡمِنِينَ  ۝٢٩
Qaaloo bal lam takoonoo mu`mineen
(አስከታዮቹም) ይላሉ «አይደለም ፈጽሞ ምእምናን አልነበራችሁም፡፡
🎤 Your recording:
37:30 🔁 0/5
وَمَا كَانَ لَنَا عَلَيۡكُم مِّن سُلۡطَٰنِۭۖ بَلۡ كُنتُمۡ قَوۡمًا طَٰغِينَ  ۝٣٠
Wa maa kaana lanaa `alaikum min sultaanim bal kuntum qawman taagheen
«ለእኛም በእናንተ ላይ ምንም ስልጣን አልነበረንም፡፡ በእርግጥ እናንተ ጠማሞች ሕዝቦች ነበራችሁ፡፡
🎤 Your recording:
37:31 🔁 0/5
فَحَقَّ عَلَيۡنَا قَوۡلُ رَبِّنَآۖ إِنَّا لَذَآئِقُونَ  ۝٣١
Fahaqqa `alainaa qawlu Rabbinaaa innaa lazaaa`iqoon
«በእኛም ላይ የጌታችን ቃል ተረጋገጠብን፤ እኛ (ሁላችንም ቅጣቱን) ቀማሾች ነን፡፡
🎤 Your recording:
37:32 🔁 0/5
فَأَغۡوَيۡنَٰكُمۡ إِنَّا كُنَّا غَٰوِينَ  ۝٣٢
Fa aghwainaakum innaa kunnaa ghaaween
«ወደ ጥምመት ጠራናችሁም፡፡ እኛ ጠማሞች ነበርንና» (ይላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
37:33 🔁 0/5
فَإِنَّهُمۡ يَوۡمَئِذٍ فِي ٱلۡعَذَابِ مُشۡتَرِكُونَ  ۝٣٣
Fa innahum Yawma`izin fil`azaabi mushtarikoon
ስለዚህ እነርሱ በዚያ ቀን በቅጣቱ ነጋሪዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:34 🔁 0/5
إِنَّا كَذَٰلِكَ نَفۡعَلُ بِٱلۡمُجۡرِمِينَ  ۝٣٤
Innaa kazaalika naf`alu bil mujrimeen
እኛ በአመጸኞች ሁሉ እንደዚሁ እንሠራለን፡፡
🎤 Your recording:
37:35 🔁 0/5
إِنَّهُمۡ كَانُوٓاْ إِذَا قِيلَ لَهُمۡ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا ٱللَّهُ يَسۡتَكۡبِرُونَ  ۝٣٥
Innahum kaanooo izaa qeela lahum laaa ilaaha illal laahu yastakbiroon
እነርሱ ከአላህ ሌላ አምላክ የለም በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበሩ፡፡
🎤 Your recording:
37:36 🔁 0/5
وَيَقُولُونَ أَئِنَّا لَتَارِكُوٓاْ ءَالِهَتِنَا لِشَاعِرٍ مَّجۡنُونِۭ  ۝٣٦
Wa yaqooloona a`innaa lataarikooo aalihatinaa lishaa`irim majnoon
እኛ ለዕብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን? ይሉም ነበር፡፡
🎤 Your recording:
37:37 🔁 0/5
بَلۡ جَآءَ بِٱلۡحَقِّ وَصَدَّقَ ٱلۡمُرۡسَلِينَ  ۝٣٧
bal jaaa`a bilhaqqi wa saddaqal mursaleen
አይደለም እውነቱን (ሃይማኖት) አመጣ፡፡ መልክተኞቹንም እውነተኛነታቸውን አረጋገጠ፡፡
🎤 Your recording:
37:38 🔁 0/5
إِنَّكُمۡ لَذَآئِقُواْ ٱلۡعَذَابِ ٱلۡأَلِيمِ  ۝٣٨
Innakum lazaaa`iqul `azaabil aleem
እናንተ አሳማሚውን ቅጣት በእርግጥ ቀማሾች ናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
37:39 🔁 0/5
وَمَا تُجۡزَوۡنَ إِلَّا مَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ  ۝٣٩
Wa maa tujzawna illaa maa kuntum ta`maloon
ትሠሩትም የነበራችሁትን እንጂ ሌላን አትመነዱም፡፡
🎤 Your recording:
37:40 🔁 0/5
إِلَّا عِبَادَ ٱللَّهِ ٱلۡمُخۡلَصِينَ  ۝٤٠
Illaa `ibaadal laahil mukhlaseen
ግን ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች (ቅጣትን አይቀምሱም)፡፡
🎤 Your recording:
37:41 🔁 0/5
أُوْلَٰٓئِكَ لَهُمۡ رِزۡقٌ مَّعۡلُومٌ  ۝٤١
Ulaaa`ika lahum rizqum ma`loom
እነዚያ ለእነርሱ የታወቀ ሲሳይ አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:42 🔁 0/5
فَوَٰكِهُ وَهُم مُّكۡرَمُونَ  ۝٤٢
Fa waakihu wa hum mukramoon
ፍራፍሬዎች (አሏቸው) እነርሱም የተከበሩ ናቸው፤
🎤 Your recording:
37:43 🔁 0/5
فِي جَنَّٰتِ ٱلنَّعِيمِ  ۝٤٣
Fee jannaatin Na`eem
በድሎት ገነቶች ውስጥ፡፡
🎤 Your recording:
37:44 🔁 0/5
عَلَىٰ سُرُرٍ مُّتَقَٰبِلِينَ  ۝٤٤
Alaa sururim mutaqaa bileen
ፊት ለፊት የሚታያዩ ሲሆኑ በአልጋዎች ላይ (ይንፈላሰሳሉ)፡፡
🎤 Your recording:
37:45 🔁 0/5
يُطَافُ عَلَيۡهِم بِكَأۡسٍ مِّن مَّعِينِۭ  ۝٤٥
Yutaafu `alaihim bikaasim mim ma`een
ከሚመነጭ ወይን ጠጅ በያዘ ብርጭቆ በእነርሱ ላይ ይዞርባቸዋል፡፡
🎤 Your recording:
37:46 🔁 0/5
بَيۡضَآءَ لَذَّةٍ لِّلشَّٰرِبِينَ  ۝٤٦
Baidaaa`a laz zatil lish shaaribeen
ነጭ ለጠጪዎች ጣፋጭ ከኾነች፡፡
🎤 Your recording:
37:47 🔁 0/5
لَا فِيهَا غَوۡلٌ وَلَا هُمۡ عَنۡهَا يُنزَفُونَ  ۝٤٧
Laa feehaa ghawlunw wa laa hum `anhaa yunzafoon
በእርሷ ውስጥም ምታት የለባትም፡፡ እነርሱም ከእርሷ የሚሰክሩ አይደሉም፡፡
🎤 Your recording:
37:48 🔁 0/5
وَعِندَهُمۡ قَٰصِرَٰتُ ٱلطَّرۡفِ عِينٌ  ۝٤٨
Wa `indahum qaasiraatut tarfi `een
እነርሱም ዘንድ ዓይናቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች የኾኑ ዓይናማዎች አልሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:49 🔁 0/5
كَأَنَّهُنَّ بَيۡضٌ مَّكۡنُونٌ  ۝٤٩
Ka annahunna baidum maknoon
እነርሱ ልክ የተሸፈነ (የሰጎን) ዕንቁላል ይመስላሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:50 🔁 0/5
فَأَقۡبَلَ بَعۡضُهُمۡ عَلَىٰ بَعۡضٍ يَتَسَآءَلُونَ  ۝٥٠
Fa aqbala ba`duhum `alaa badiny yatasaaa `aloon
የሚጠያየቁም ሆነው ከፊላቸው ወደ ከፊሉ ይመጣሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:51 🔁 0/5
قَالَ قَآئِلٌ مِّنۡهُمۡ إِنِّي كَانَ لِي قَرِينٌ  ۝٥١
Qaala qaaa`ilum minhum innee kaana lee qareen
ከእነርሱ የሆነ ተናጋሪ ይላል «እኔ ጓደኛ ነበረኝ፡፡
🎤 Your recording:
37:52 🔁 0/5
يَقُولُ أَءِنَّكَ لَمِنَ ٱلۡمُصَدِّقِينَ  ۝٥٢
Yaqoolu a`innnaka laminal musaddiqeen
«በእርግጥ አንተ ከሚያምኑት ነህን? የሚል፡፡
🎤 Your recording:
37:53 🔁 0/5
أَءِذَا مِتۡنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَٰمًا أَءِنَّا لَمَدِينُونَ  ۝٥٣
A-izaa mitnaa wa kunnaa turaabanw wa `izaaman `ainnaa lamadeenoon
«በሞትንና ዐፈር አጥንቶችም በሆን ጊዜ እኛ በእርግጥ እንመረመራለን?» (የሚል)፡፡
🎤 Your recording:
37:54 🔁 0/5
قَالَ هَلۡ أَنتُم مُّطَّلِعُونَ  ۝٥٤
Qaala hal antum muttali`oon
እናንተ ተመልካቾች ናችሁን? ይላል፡፡
🎤 Your recording:
37:55 🔁 0/5
فَٱطَّلَعَ فَرَءَاهُ فِي سَوَآءِ ٱلۡجَحِيمِ  ۝٥٥
Fattala`a fara aahu fee sawaaa`il Jaheem
ይመለከታልም፤ በገሀነም መካከልም (ጓደኛውን) ያየዋል፡፡
🎤 Your recording:
37:56 🔁 0/5
قَالَ تَٱللَّهِ إِن كِدتَّ لَتُرۡدِينِ  ۝٥٦
Qaala tallaahi in kitta laturdeen
ይላል «በአላህ እምላለሁ፤ በእርግጥ ልታጠፋኝ ቀርበህ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
37:57 🔁 0/5
وَلَوۡلَا نِعۡمَةُ رَبِّي لَكُنتُ مِنَ ٱلۡمُحۡضَرِينَ  ۝٥٧
Wa law laa ni`matu Rabbee lakuntu minal muhdareen
«የጌታየም ጸጋ ባልነበረ ኖሮ ወደ እሳት ከሚቀርቡት እሆን ነበር፡፡»
🎤 Your recording:
37:58 🔁 0/5
أَفَمَا نَحۡنُ بِمَيِّتِينَ  ۝٥٨
Afamaa nahnu bimaiyiteen
(የገነት ሰዎች ይላሉ) «እኛ የምንሞት አይደለንምን?
🎤 Your recording:
37:59 🔁 0/5
إِلَّا مَوۡتَتَنَا ٱلۡأُولَىٰ وَمَا نَحۡنُ بِمُعَذَّبِينَ  ۝٥٩
Illa mawtatanal oola wa maa nahnu bimu`azzabeen
«የመጀመሪያይቱ መሞታችን ብቻ ስትቀር፡፡ እኛም የምንቅቀጣ አይደለንምን?» (ይላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
37:60 🔁 0/5
إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ ٱلۡفَوۡزُ ٱلۡعَظِيمُ  ۝٦٠
Inna haazaa falya`ma lil`aamiloon
ይህ (ለገነት ሰዎች የተወሳው) እርሱ በእርግጥ ታላቅ ዕድል ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:61 🔁 0/5
لِمِثۡلِ هَٰذَا فَلۡيَعۡمَلِ ٱلۡعَٰمِلُونَ  ۝٦١
Limisli haaza falya`ma lil `aamiloon
ለዚህ ብጤ ሠሪዎች ይሥሩ፡፡
🎤 Your recording:
37:62 🔁 0/5
أَذَٰلِكَ خَيۡرٌ نُّزُلًا أَمۡ شَجَرَةُ ٱلزَّقُّومِ  ۝٦٢
Azaalika khairun nuzulan am shajaratuz Zaqqom
በመስተንግዶነት ይህ ይበልጣልን? ወይስ የዘቁም ዛፍ?
🎤 Your recording:
37:63 🔁 0/5
إِنَّا جَعَلۡنَٰهَا فِتۡنَةً لِّلظَّٰلِمِينَ  ۝٦٣
Innaa ja`alnaahaa fitnatal lizzaalimeen
እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል፡፡
🎤 Your recording:
37:64 🔁 0/5
إِنَّهَا شَجَرَةٌ تَخۡرُجُ فِيٓ أَصۡلِ ٱلۡجَحِيمِ  ۝٦٤
Innahaa shajaratun takhruju feee aslil Jaheem
እርሷ በገሀነም አዘቅት ውስጥ የምትወጣ ዛፍ ናት፡፡
🎤 Your recording:
37:65 🔁 0/5
طَلۡعُهَا كَأَنَّهُۥ رُءُوسُ ٱلشَّيَٰطِينِ  ۝٦٥
Tal`uhaa ka annahoo ru`oosush Shayaateen
እንቡጧ ልክ የሰይጣናት ራሶች ይመስላል፡፡
🎤 Your recording:
37:66 🔁 0/5
فَإِنَّهُمۡ لَأٓكِلُونَ مِنۡهَا فَمَالِـُٔونَ مِنۡهَا ٱلۡبُطُونَ  ۝٦٦
Fa innahum la aakiloona minhaa famaali`oona minhal butoon
እነርሱም ከእርሷ በይዎች ናቸው፤ ሆዶችንም ከእርሷ ሞይዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:67 🔁 0/5
ثُمَّ إِنَّ لَهُمۡ عَلَيۡهَا لَشَوۡبًا مِّنۡ حَمِيمٍ  ۝٦٧
Summa inna lahum `alaihaa lashawbam min hameem
ከዚያም ለእነርሱ በእርሷ ላይ ከተኳሳ ውሃ ቅልቅል (መጠጥ) አልላቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:68 🔁 0/5
ثُمَّ إِنَّ مَرۡجِعَهُمۡ لَإِلَى ٱلۡجَحِيمِ  ۝٦٨
Summa inna marji`ahum la ilal Jaheem
ከዚያም መመለሻቸው ወደ ተጋጋመች እሳት ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:69 🔁 0/5
إِنَّهُمۡ أَلۡفَوۡاْ ءَابَآءَهُمۡ ضَآلِّينَ  ۝٦٩
Innahum alfaw aabaaa`ahum daaalleen
እነሱ አባቶቻቸውን የተሳሳቱ ሆነው አግኝተዋልና፡፡
🎤 Your recording:
37:70 🔁 0/5
فَهُمۡ عَلَىٰٓ ءَاثَٰرِهِمۡ يُهۡرَعُونَ  ۝٧٠
Fahum `alaa aasaarihim yuhra`oon
እነሱም በፈለጎቻቸው ላይ ይገሰግሳሉና፡፡
🎤 Your recording:
37:71 🔁 0/5
وَلَقَدۡ ضَلَّ قَبۡلَهُمۡ أَكۡثَرُ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝٧١
Wa laqad dalla qablahum aksarul awwaleen
ከእነርሱ በፊትም የቀድሞዎቹ (ሕዝቦች) አብዛኞቻቸው በእርግጥ ተሳስተዋል፡፡
🎤 Your recording:
37:72 🔁 0/5
وَلَقَدۡ أَرۡسَلۡنَا فِيهِم مُّنذِرِينَ  ۝٧٢
Wa laqad arsalnaa feehim munzireen
በውስጣቸውም አስፈራሪዎችን በእርግጥ ልከናል፡፡
🎤 Your recording:
37:73 🔁 0/5
فَٱنظُرۡ كَيۡفَ كَانَ عَٰقِبَةُ ٱلۡمُنذَرِينَ  ۝٧٣
Fanzur kaifa kaana `aaqibatul munzareen
የተስፈራሪዎቹም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት፡፡
🎤 Your recording:
37:74 🔁 0/5
إِلَّا عِبَادَ ٱللَّهِ ٱلۡمُخۡلَصِينَ  ۝٧٤
Illaa `ibaadal laahil mukhlaseen
ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡
🎤 Your recording:
37:75 🔁 0/5
وَلَقَدۡ نَادَىٰنَا نُوحٌ فَلَنِعۡمَ ٱلۡمُجِيبُونَ  ۝٧٥
Wa laqad naadaanaa Noohun falani`mal mujeeboon
ኑሕም በእርግጥ ጠራን፡፡ ጥሪውን ተቀባዮቹም ምንኛ አማርን!
🎤 Your recording:
37:76 🔁 0/5
وَنَجَّيۡنَٰهُ وَأَهۡلَهُۥ مِنَ ٱلۡكَرۡبِ ٱلۡعَظِيمِ  ۝٧٦
Wa jajainaahu wa ahlahoo minal karbil `azeem
እርሱንም ቤተሰቦቹንም ከከባድ ጭንቅ አዳንን፡፡
🎤 Your recording:
37:77 🔁 0/5
وَجَعَلۡنَا ذُرِّيَّتَهُۥ هُمُ ٱلۡبَاقِينَ  ۝٧٧
Wa ja`alnaa zurriyyatahoo hummul baaqeen
ዘሮቹንም እነርሱን ብቻ ቀሪዎች አደረግን፤
🎤 Your recording:
37:78 🔁 0/5
وَتَرَكۡنَا عَلَيۡهِ فِي ٱلۡأٓخِرِينَ  ۝٧٨
Wa taraknaa `alaihi fil aakhireen
በርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልካም ዝናን) ተውን፡፡
🎤 Your recording:
37:79 🔁 0/5
سَلَٰمٌ عَلَىٰ نُوحٍ فِي ٱلۡعَٰلَمِينَ  ۝٧٩
Salaamun `alaa Noohin fil `aalameen
«በዓለማት ውስጥ ሰላም በኑሕ ላይ ይኹን፡፡»
🎤 Your recording:
37:80 🔁 0/5
إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجۡزِي ٱلۡمُحۡسِنِينَ  ۝٨٠
Innaa kazaalika najzil muhsineen
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
🎤 Your recording:
37:81 🔁 0/5
إِنَّهُۥ مِنۡ عِبَادِنَا ٱلۡمُؤۡمِنِينَ  ۝٨١
Innahoo min `ibaadinal mu`mineen
እርሱ ከምእምናን ባሮቻችን ነውና፡፡
🎤 Your recording:
37:82 🔁 0/5
ثُمَّ أَغۡرَقۡنَا ٱلۡأٓخَرِينَ  ۝٨٢
Summa aghraqnal aakhareen
ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡
🎤 Your recording:
37:83 🔁 0/5
۞ وَإِنَّ مِن شِيعَتِهِۦ لَإِبۡرَٰهِيمَ  ۝٨٣
Wa ina min shee`atihee la Ibraaheem
ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:84 🔁 0/5
إِذۡ جَآءَ رَبَّهُۥ بِقَلۡبٍ سَلِيمٍ  ۝٨٤
Iz jaaa`a Rabbahoo bi qalbin saleem
ወደ ጌታው በቅን ልብ በመጣ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡፡
🎤 Your recording:
37:85 🔁 0/5
إِذۡ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوۡمِهِۦ مَاذَا تَعۡبُدُونَ  ۝٨٥
Iz qaala li abeehi wa qawmihee maazaa ta`budoon
«ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ?» ባለ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
37:86 🔁 0/5
أَئِفۡكًا ءَالِهَةً دُونَ ٱللَّهِ تُرِيدُونَ  ۝٨٦
A`ifkan aalihatan doonal laahi tureedoon
«ለቅጥፈት ብላችሁ ከአላህ ሌላ አማልክትን ትሻላችሁን?
🎤 Your recording:
37:87 🔁 0/5
فَمَا ظَنُّكُم بِرَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ  ۝٨٧
Famaa zannukum bi Rabbil`aalameen
«በዓለማትም ጌታ ሃሳባችሁ ምንድን ነው?» አለ፡፡
🎤 Your recording:
37:88 🔁 0/5
فَنَظَرَ نَظۡرَةً فِي ٱلنُّجُومِ  ۝٨٨
Fanazara nazratan finnujoom
በከዋክብትም መመልከትን ተመለከተ፡፡
🎤 Your recording:
37:89 🔁 0/5
فَقَالَ إِنِّي سَقِيمٌ  ۝٨٩
Faqaala inee saqeem
«እኔ በሽተኛ ነኝም» አለ፡፡
🎤 Your recording:
37:90 🔁 0/5
فَتَوَلَّوۡاْ عَنۡهُ مُدۡبِرِينَ  ۝٩٠
Fatawallaw `anhu mudbireen
ከእርሱም የሸሹ ሆነው ኼዱ፡፡
🎤 Your recording:
37:91 🔁 0/5
فَرَاغَ إِلَىٰٓ ءَالِهَتِهِمۡ فَقَالَ أَلَا تَأۡكُلُونَ  ۝٩١
Faraagha ilaaa aalihatihim faqaala alaa taakuloon
ወደ አማልክቶቻቸውም ተዘነበለ፡፡ አለም፡- «አትበሉምን?»
🎤 Your recording:
37:92 🔁 0/5
مَا لَكُمۡ لَا تَنطِقُونَ  ۝٩٢
Maa lakum laa tantiqoon
«የማትናገሩት ለናንተ ምን አላችሁ?»
🎤 Your recording:
37:93 🔁 0/5
فَرَاغَ عَلَيۡهِمۡ ضَرۡبَۢا بِٱلۡيَمِينِ  ۝٩٣
Faraagha `alaihim darbam bilyameen
በኀይል የሚመታቸውም ሆኖ በእነርሱ ላይ በድብቅ ተዘነበለ፡፡
🎤 Your recording:
37:94 🔁 0/5
فَأَقۡبَلُوٓاْ إِلَيۡهِ يَزِفُّونَ  ۝٩٤
Fa aqbalooo ilaihi yaziffoon
ወደእርሱም (ሰዎቹ) እየሮጡ መጡ፡፡
🎤 Your recording:
37:95 🔁 0/5
قَالَ أَتَعۡبُدُونَ مَا تَنۡحِتُونَ  ۝٩٥
Qaala ata`budoona maa tanhitoon
አላቸው «የምትጠርቡትን ትግገዛላችሁን?»
🎤 Your recording:
37:96 🔁 0/5
وَٱللَّهُ خَلَقَكُمۡ وَمَا تَعۡمَلُونَ  ۝٩٦
Wallaahu khalaqakum wa maa ta`maloon
«አላህ እናንተንም የምትሠሩትንም የፈጠረ ሲኾን፡፡»
🎤 Your recording:
37:97 🔁 0/5
قَالُواْ ٱبۡنُواْ لَهُۥ بُنۡيَٰنًا فَأَلۡقُوهُ فِي ٱلۡجَحِيمِ  ۝٩٧
Qaalub noo lahoo bun yaanan fa alqoohu fil jaheem
«ለእርሱም ግንብን ገንቡ በእሳት ነበልባል ውስጥ ጣሉትም» አሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:98 🔁 0/5
فَأَرَادُواْ بِهِۦ كَيۡدًا فَجَعَلۡنَٰهُمُ ٱلۡأَسۡفَلِينَ  ۝٩٨
Fa araadoo bihee kaidan faja `alnaahumul asfaleen
በእርሱም ተንኮልን አሰቡ፡፡ ዝቅተኞችም አደረግናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:99 🔁 0/5
وَقَالَ إِنِّي ذَاهِبٌ إِلَىٰ رَبِّي سَيَهۡدِينِ  ۝٩٩
Wa qaala innee zaahibun ilaa Rabbee sa yahdeen
አለም «እኔ ወደ ጌታዬ ኼያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡»
🎤 Your recording:
37:100 🔁 0/5
رَبِّ هَبۡ لِي مِنَ ٱلصَّٰلِحِينَ  ۝١٠٠
Rabbi hab lee minas saaliheen
ጌታዬ ሆይ! ከመልካሞቹ የሆነን (ልጅ) ስጠኝ፡፡
🎤 Your recording:
37:101 🔁 0/5
فَبَشَّرۡنَٰهُ بِغُلَٰمٍ حَلِيمٍ  ۝١٠١
Fabashsharnaahu bighulaamin haleem
ታጋሽ በሆነ ወጣት ልጅም አበሰርነው፡፡
🎤 Your recording:
37:102 🔁 0/5
فَلَمَّا بَلَغَ مَعَهُ ٱلسَّعۡيَ قَالَ يَٰبُنَيَّ إِنِّيٓ أَرَىٰ فِي ٱلۡمَنَامِ أَنِّيٓ أَذۡبَحُكَ فَٱنظُرۡ مَاذَا تَرَىٰۚ قَالَ يَٰٓأَبَتِ ٱفۡعَلۡ مَا تُؤۡمَرُۖ سَتَجِدُنِيٓ إِن شَآءَ ٱللَّهُ مِنَ ٱلصَّٰبِرِينَ  ۝١٠٢
Falamma balagha ma`a hus sa`ya qaala yaa buniya inneee araa fil manaami anneee azbahuka fanzur maazaa taraa; qaala yaaa abatif `al maa tu`maru satajidunee in shaaa`allaahu minas saabireen
ከእርሱ ጋርም ለሥራ በደረሰ ጊዜ «ልጄ ሆይ! እኔ በሕልሜ እኔ የማርድህ ሆኜ አያለሁ፡፡ ተመልከትም፤ ምን ታያለህ?» አለው፡፡ «አባቴ ሆይ! የታዘዝከውን ሥራ፡፡ አላህ ቢሻ ከታጋሾቹ ሆኜ ታገኘኛለህ» አለ፡፡
🎤 Your recording:
37:103 🔁 0/5
فَلَمَّآ أَسۡلَمَا وَتَلَّهُۥ لِلۡجَبِينِ  ۝١٠٣
Falammaaa aslamaa wa tallahoo liljabeen
ሁለቱም ትዕዛዙን በተቀበሉና በግንባሩም ጎን ላይ በጣለው ጊዜ (የሆነው ሆነ)፡፡
🎤 Your recording:
37:104 🔁 0/5
وَنَٰدَيۡنَٰهُ أَن يَٰٓإِبۡرَٰهِيمُ  ۝١٠٤
Wa naadainaahu ai yaaaa Ibraheem
ጠራነውም፤ (አልነው) «ኢብራሂም ሆይ!
🎤 Your recording:
37:105 🔁 0/5
قَدۡ صَدَّقۡتَ ٱلرُّءۡيَآۚ إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجۡزِي ٱلۡمُحۡسِنِينَ  ۝١٠٥
Qad saddaqtar ru`yaa; innaa kazaalika najzil muhsineen
ራእይቱን በእውነት አረጋገጥክ፡፡» እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
🎤 Your recording:
37:106 🔁 0/5
إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ ٱلۡبَلَٰٓؤُاْ ٱلۡمُبِينُ  ۝١٠٦
Inna haazaa lahuwal balaaa`ul mubeen
ይህ እርሱ በእውነት ግልጽ ፈተና ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:107 🔁 0/5
وَفَدَيۡنَٰهُ بِذِبۡحٍ عَظِيمٍ  ۝١٠٧
Wa fadainaahu bizibhin `azeem
በታላቅ ዕርድም (መስዋዕት) ተቤዠነው፡፡
🎤 Your recording:
37:108 🔁 0/5
وَتَرَكۡنَا عَلَيۡهِ فِي ٱلۡأٓخِرِينَ  ۝١٠٨
Wa taraknaa `alaihi fil aakhireen
በእርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን አስቀረንለት፡፡
🎤 Your recording:
37:109 🔁 0/5
سَلَٰمٌ عَلَىٰٓ إِبۡرَٰهِيمَ  ۝١٠٩
Salaamun `alaaa Ibraaheem
ሰላም በኢብራሂም ላይ ይሁን፡፡
🎤 Your recording:
37:110 🔁 0/5
كَذَٰلِكَ نَجۡزِي ٱلۡمُحۡسِنِينَ  ۝١١٠
Kazaalika najzil muhsineen
እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡
🎤 Your recording:
37:111 🔁 0/5
إِنَّهُۥ مِنۡ عِبَادِنَا ٱلۡمُؤۡمِنِينَ  ۝١١١
Innahoo min `ibaadinal mu`mineen
እርሱ በእርግጥ ካመኑት ባሮቻችን ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:112 🔁 0/5
وَبَشَّرۡنَٰهُ بِإِسۡحَٰقَ نَبِيًّا مِّنَ ٱلصَّٰلِحِينَ  ۝١١٢
Wa bashsharnaahu bi Ishaaqa Nabiyayam minas saaliheen
በኢስሐቅም አበሰርነው፡፡ ከመልካሞቹ የሆነ ነቢይ ሲሆን፡፡
🎤 Your recording:
37:113 🔁 0/5
وَبَٰرَكۡنَا عَلَيۡهِ وَعَلَىٰٓ إِسۡحَٰقَۚ وَمِن ذُرِّيَّتِهِمَا مُحۡسِنٌ وَظَالِمٌ لِّنَفۡسِهِۦ مُبِينٌ  ۝١١٣
Wa baaraknaa `alaihi wa `alaaa Ishaaq; wa min zurriyya tihimaa muhsinunw wa zaalimul linafshihee mubeen
በእርሱና በኢስሐቅ ላይም ባረክን፡፡ ከሁለቱም ዘሮች በጎ ሠሪ አልለ፡፡ ለነፍሱ ግልጽ በዳይም አለ፡፡
🎤 Your recording:
37:114 🔁 0/5
وَلَقَدۡ مَنَنَّا عَلَىٰ مُوسَىٰ وَهَٰرُونَ  ۝١١٤
Wa laqad mananna alaa Moosaa wa Haaroon
በሙሳና በሃሩን ላይም በእርግጥ ለገስን፡፡
🎤 Your recording:
37:115 🔁 0/5
وَنَجَّيۡنَٰهُمَا وَقَوۡمَهُمَا مِنَ ٱلۡكَرۡبِ ٱلۡعَظِيمِ  ۝١١٥
Wa najjainaahumaa wa qawmahumaa minal karbil `azeem
እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም ከታላቅ ጭንቅ አዳንን፡፡
🎤 Your recording:
37:116 🔁 0/5
وَنَصَرۡنَٰهُمۡ فَكَانُواْ هُمُ ٱلۡغَٰلِبِينَ  ۝١١٦
Wa nasarnaahum fakaanoo humul ghaalibeen
ረዳናቸውም፡፡ እነርሱም አሸናፊዎች ነበሩ፡፡
🎤 Your recording:
37:117 🔁 0/5
وَءَاتَيۡنَٰهُمَا ٱلۡكِتَٰبَ ٱلۡمُسۡتَبِينَ  ۝١١٧
Wa aatainaahumal Kitaabal mustabeen
በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:118 🔁 0/5
وَهَدَيۡنَٰهُمَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلۡمُسۡتَقِيمَ  ۝١١٨
Wa hadainaahumus Siraatal Mustaqeem
ቀጥተኛውንም መንገድ መራናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:119 🔁 0/5
وَتَرَكۡنَا عَلَيۡهِمَا فِي ٱلۡأٓخِرِينَ  ۝١١٩
Wa taraknaa `alaihimaa fil aakhireen
በሁለቱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን ተውንላቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:120 🔁 0/5
سَلَٰمٌ عَلَىٰ مُوسَىٰ وَهَٰرُونَ  ۝١٢٠
Salaamun `alaa Moosaa wa Haaroon
ሰላም በሙሳና በሃሩን ላይ ይሁን፡፡
🎤 Your recording:
37:121 🔁 0/5
إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجۡزِي ٱلۡمُحۡسِنِينَ  ۝١٢١
Innaa kazaalika najzil muhsineen
እኛ እንደዚሁ በጎ አድራጊዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡
🎤 Your recording:
37:122 🔁 0/5
إِنَّهُمَا مِنۡ عِبَادِنَا ٱلۡمُؤۡمِنِينَ  ۝١٢٢
Innahumaa min `ibaadinal mu`mineen
ሁለቱም በእርግጥ ከአመኑት ባሮቻችን ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:123 🔁 0/5
وَإِنَّ إِلۡيَاسَ لَمِنَ ٱلۡمُرۡسَلِينَ  ۝١٢٣
Wa inna Ilyaasa laminal mursaleen
ኢልያስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:124 🔁 0/5
إِذۡ قَالَ لِقَوۡمِهِۦٓ أَلَا تَتَّقُونَ  ۝١٢٤
Iz qaala liqawmiheee alaa tattaqoon
ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፤ አላህን አትፈሩምን?
🎤 Your recording:
37:125 🔁 0/5
أَتَدۡعُونَ بَعۡلًا وَتَذَرُونَ أَحۡسَنَ ٱلۡخَٰلِقِينَ  ۝١٢٥
Atad`oona Ba`lanw wa tazaroona ahsanal khaaliqeen
በዕልን ትገዛላችሁን? ከሰዓሊዎቹ ሁሉ ይበልጥ በጣም አሳማሪ የሆነውንም አምላክ ትተዋላችሁን?
🎤 Your recording:
37:126 🔁 0/5
ٱللَّهَ رَبَّكُمۡ وَرَبَّ ءَابَآئِكُمُ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝١٢٦
Allaaha Rabbakum wa Rabba aabaaa`ikumul awwaleen
አላህን ጌታችሁንና የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁን ጌታ (ትተዋላችሁን)?
🎤 Your recording:
37:127 🔁 0/5
فَكَذَّبُوهُ فَإِنَّهُمۡ لَمُحۡضَرُونَ  ۝١٢٧
Fakazzaboohu fa inna hum lamuhdaroon
አስተባበሉትም፡፡ ስለዚህ እነርሱ (ለቅጣት) የሚጣዱ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:128 🔁 0/5
إِلَّا عِبَادَ ٱللَّهِ ٱلۡمُخۡلَصِينَ  ۝١٢٨
Illaa `ibaadal laahil mukhlaseen
ንጹሕ የተደረጉት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡
🎤 Your recording:
37:129 🔁 0/5
وَتَرَكۡنَا عَلَيۡهِ فِي ٱلۡأٓخِرِينَ  ۝١٢٩
Wa taraknaa `alaihi fil aakhireen
በእርሱ ላይም በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን ተውንለት፡፡
🎤 Your recording:
37:130 🔁 0/5
سَلَٰمٌ عَلَىٰٓ إِلۡ يَاسِينَ  ۝١٣٠
Salaamun `alaaa Ilyaaseen
ሰላም በኢልያሲን ላይ ይሁን፡፡
🎤 Your recording:
37:131 🔁 0/5
إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجۡزِي ٱلۡمُحۡسِنِينَ  ۝١٣١
Innaa kazaalika najzil muhsineen
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
🎤 Your recording:
37:132 🔁 0/5
إِنَّهُۥ مِنۡ عِبَادِنَا ٱلۡمُؤۡمِنِينَ  ۝١٣٢
Innahoo min `ibaadinal mu`mineen
እርሱ በእርግጥ ከምእመናን ባሮቻችን ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:133 🔁 0/5
وَإِنَّ لُوطًا لَّمِنَ ٱلۡمُرۡسَلِينَ  ۝١٣٣
Wa inna Lootal laminal mursaleen
ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:134 🔁 0/5
إِذۡ نَجَّيۡنَٰهُ وَأَهۡلَهُۥٓ أَجۡمَعِينَ  ۝١٣٤
Iz najjainaahu wa ahlahooo ajma`een
እርሱንና ቤተሰቦቹን ሁሉንም በአዳንናቸው ጊዜ (አስታውስ)፡፡
🎤 Your recording:
37:135 🔁 0/5
إِلَّا عَجُوزًا فِي ٱلۡغَٰبِرِينَ  ۝١٣٥
Illaa `ajoozan fil ghaabireen
(በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር፡፡
🎤 Your recording:
37:136 🔁 0/5
ثُمَّ دَمَّرۡنَا ٱلۡأٓخَرِينَ  ۝١٣٦
Summa dammarnal aakhareen
ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡
🎤 Your recording:
37:137 🔁 0/5
وَإِنَّكُمۡ لَتَمُرُّونَ عَلَيۡهِم مُّصۡبِحِينَ  ۝١٣٧
Wa innakum latamurroona `alaihim musbiheen
እናንተም ያነጋችሁ ስትሆኑ በእነርሱ (መኖሪያዎች) ላይ (በቀን) ታልፋላችሁ፡፡
🎤 Your recording:
37:138 🔁 0/5
وَبِٱلَّيۡلِۚ أَفَلَا تَعۡقِلُونَ  ۝١٣٨
Wa billail; afalaa ta`qiloon
በሌሊትም (ታልፋላችሁ)፤ ልብም አታደርጉምን?
🎤 Your recording:
37:139 🔁 0/5
وَإِنَّ يُونُسَ لَمِنَ ٱلۡمُرۡسَلِينَ  ۝١٣٩
Wa inna Yoonusa laminal mursaleen
ዩኑስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
🎤 Your recording:
37:140 🔁 0/5
إِذۡ أَبَقَ إِلَى ٱلۡفُلۡكِ ٱلۡمَشۡحُونِ  ۝١٤٠
Iz abaqa ilal fulkil mash hoon
ወደ ተመላው መርከብ በኮበለለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
🎤 Your recording:
37:141 🔁 0/5
فَسَاهَمَ فَكَانَ مِنَ ٱلۡمُدۡحَضِينَ  ۝١٤١
Fasaahama fakaana minal mudhadeen
ዕጣም ተጣጣለ፡፡ ከተሸነፉትም ሆነ፡፡
🎤 Your recording:
37:142 🔁 0/5
فَٱلۡتَقَمَهُ ٱلۡحُوتُ وَهُوَ مُلِيمٌ  ۝١٤٢
Faltaqamahul hootu wa huwa muleem
እርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡
🎤 Your recording:
37:143 🔁 0/5
فَلَوۡلَآ أَنَّهُۥ كَانَ مِنَ ٱلۡمُسَبِّحِينَ  ۝١٤٣
Falaw laaa annahoo kaana minal musabbiheen
እርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤
🎤 Your recording:
37:144 🔁 0/5
لَلَبِثَ فِي بَطۡنِهِۦٓ إِلَىٰ يَوۡمِ يُبۡعَثُونَ  ۝١٤٤
Lalabisa fee batniheee ilaa Yawmi yub`asoon
እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
37:145 🔁 0/5
۞ فَنَبَذۡنَٰهُ بِٱلۡعَرَآءِ وَهُوَ سَقِيمٌ  ۝١٤٥
Fanabaznaahu bil`araaa`i wa huwa saqeem
እርሱ በሽተኛ ሆኖ በቃይ በሌለው (በባሕር) ዳርቻ ላይ ጣልነውም፡፡
🎤 Your recording:
37:146 🔁 0/5
وَأَنۢبَتۡنَا عَلَيۡهِ شَجَرَةً مِّن يَقۡطِينٍ  ۝١٤٦
Wa ambatnaa `alaihi shajaratam mai yaqteen
በእርሱም ላይ (በአጠገቡ) ከቅል የሆነችን ዛፍ አበቀልን፡፡
🎤 Your recording:
37:147 🔁 0/5
وَأَرۡسَلۡنَٰهُ إِلَىٰ مِاْئَةِ أَلۡفٍ أَوۡ يَزِيدُونَ  ۝١٤٧
Wa arsalnaahu ilaa mi`ati alfin aw yazeedoon
ወደ መቶ ሺሕ ሰዎችም (ዳግመኛ) ላክነው፡፡ ከቶውንም ይጨምራሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:148 🔁 0/5
فَـَٔامَنُواْ فَمَتَّعۡنَٰهُمۡ إِلَىٰ حِينٍ  ۝١٤٨
Fa aamanoo famatta` naahum ilaa heen
አመኑም፡፡ እስከ ጊዜ ድረስም አጣቀምናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:149 🔁 0/5
فَٱسۡتَفۡتِهِمۡ أَلِرَبِّكَ ٱلۡبَنَاتُ وَلَهُمُ ٱلۡبَنُونَ  ۝١٤٩
Fastaftihim ali Rabbikal banaatu wa lahumul banoon
(የመካን ሰዎች) ጠይቃቸውም፡፡ «ለጌታህ ሴቶች ልጆች ለእነርሱም ወንዶች ልጆች ይኖራልን?»
🎤 Your recording:
37:150 🔁 0/5
أَمۡ خَلَقۡنَا ٱلۡمَلَٰٓئِكَةَ إِنَٰثًا وَهُمۡ شَٰهِدُونَ  ۝١٥٠
Am khalaqnal malaaa`i kata inaasanw wa hm shaahidoon
ወይስ እኛ እነርሱ የተጣዱ ሆነው መላእክትን ሴቶች አድርገን ፈጠርን?
🎤 Your recording:
37:151 🔁 0/5
أَلَآ إِنَّهُم مِّنۡ إِفۡكِهِمۡ لَيَقُولُونَ  ۝١٥١
Alaaa innahum min ifkihim la yaqooloon
ንቁ! እነርሱ ከቅጥፈታቸው (የተነሳ) ይላሉ፡-
🎤 Your recording:
37:152 🔁 0/5
وَلَدَ ٱللَّهُ وَإِنَّهُمۡ لَكَٰذِبُونَ  ۝١٥٢
Waladal laahu wa innhum lakaaziboon
«አላህ (መላእክትን) ወለደ፡፡» እነርሱም በእርግጥ ውሸታሞች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:153 🔁 0/5
أَصۡطَفَى ٱلۡبَنَاتِ عَلَى ٱلۡبَنِينَ  ۝١٥٣
Astafal banaati `alal baneen
በወንዶች ልጆች ላይ ይልቅ ሴቶችን ልጆች መረጥን?
🎤 Your recording:
37:154 🔁 0/5
مَا لَكُمۡ كَيۡفَ تَحۡكُمُونَ  ۝١٥٤
Maa lakum kaifa tahkumoon
ለእናንተ ምን (አስረጅ) አላችሁ? እንዴት ትፈርዳላችሁ!
🎤 Your recording:
37:155 🔁 0/5
أَفَلَا تَذَكَّرُونَ  ۝١٥٥
Afalaa tazakkaroon
አትገነዘቡምን?
🎤 Your recording:
37:156 🔁 0/5
أَمۡ لَكُمۡ سُلۡطَٰنٌ مُّبِينٌ  ۝١٥٦
Am lakum sultaanum mubeen
ወይስ ለእናንተ ግልጽ አስረጅ አላችሁን?
🎤 Your recording:
37:157 🔁 0/5
فَأۡتُواْ بِكِتَٰبِكُمۡ إِن كُنتُمۡ صَٰدِقِينَ  ۝١٥٧
Faatoo bi Kitaabikum in kuntum saadiqeen
«እውነተኞች እንደ ሆናችሁ መጽሐፋችሁን አምጡ» (በላቸው)፡፡
🎤 Your recording:
37:158 🔁 0/5
وَجَعَلُواْ بَيۡنَهُۥ وَبَيۡنَ ٱلۡجِنَّةِ نَسَبًاۚ وَلَقَدۡ عَلِمَتِ ٱلۡجِنَّةُ إِنَّهُمۡ لَمُحۡضَرُونَ  ۝١٥٨
Wa ja`aloo bainahoo wa bainal jinnati nasabaa; wa laqad `alimatil jinnatu innahum lamuhdaroon
በአላህና በአጋንንት መካከልም ዝምድናን አደረጉ፡፡ አጋንንትም እነርሱ (ይህን ባዮች በእሳት) የሚጣዱ መሆናቸውን በእርግጥ ዐውቀዋል፡፡
🎤 Your recording:
37:159 🔁 0/5
سُبۡحَٰنَ ٱللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ  ۝١٥٩
Subhaanal laahi `ammaa yasifoon
አላህ ከሚመጥኑት ሁሉ ጠራ፡፡
🎤 Your recording:
37:160 🔁 0/5
إِلَّا عِبَادَ ٱللَّهِ ٱلۡمُخۡلَصِينَ  ۝١٦٠
Illaa `ibaadal laahil mukhlaseen
ግን የተመረጡት የአላህ ባሮች (በአላህ ላይ አይዋሹም)፡፡
🎤 Your recording:
37:161 🔁 0/5
فَإِنَّكُمۡ وَمَا تَعۡبُدُونَ  ۝١٦١
Fa innakum wa maa ta`ubdoon
እናንተም የምትገዟቸውም ሁሉ፤
🎤 Your recording:
37:162 🔁 0/5
مَآ أَنتُمۡ عَلَيۡهِ بِفَٰتِنِينَ  ۝١٦٢
Maaa antum `alaihi befaaatineen
በእርሱ (በአላህ) ላይ አንድንም አጥማሚዎች አይደላችሁም፡፡
🎤 Your recording:
37:163 🔁 0/5
إِلَّا مَنۡ هُوَ صَالِ ٱلۡجَحِيمِ  ۝١٦٣
Illaa man huwa saalil jaheem
ያንን እርሱ ገሀነምን ገቢ የሆነውን ሰው ቢሆን እንጅ፡፡
🎤 Your recording:
37:164 🔁 0/5
وَمَا مِنَّآ إِلَّا لَهُۥ مَقَامٌ مَّعۡلُومٌ  ۝١٦٤
Wa maa minnasa illaa lahoo maqaamum ma`loom
(ጂብሪል አለ) ከእኛም አንድም የለም፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ፡፡
🎤 Your recording:
37:165 🔁 0/5
وَإِنَّا لَنَحۡنُ ٱلصَّآفُّونَ  ۝١٦٥
Wa innaa llanah nus saaffoon
እኛም (ጌታን ለመግገዛት) ተሰላፊዎቹ እኛ ነን፡፡
🎤 Your recording:
37:166 🔁 0/5
وَإِنَّا لَنَحۡنُ ٱلۡمُسَبِّحُونَ  ۝١٦٦
Wa innaa lanah nul musabbihoon
እኛም (አላህን) አጥሪዎቹ እኛ ነን፡፡
🎤 Your recording:
37:167 🔁 0/5
وَإِن كَانُواْ لَيَقُولُونَ  ۝١٦٧
Wa in kaanoo la yaqooloon
እነርሱም (ከሓዲዎቹ) በእርግጥ ይሉ ነበሩ፡-
🎤 Your recording:
37:168 🔁 0/5
لَوۡ أَنَّ عِندَنَا ذِكۡرًا مِّنَ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝١٦٨
Law anna `indana zikram minal awwaleen
«ከቀድሞዎቹ (መጻሕፍት) ገሳጭ መጽሐፍ እኛ ዘንድ በነበረን ኖሮ፤
🎤 Your recording:
37:169 🔁 0/5
لَكُنَّا عِبَادَ ٱللَّهِ ٱلۡمُخۡلَصِينَ  ۝١٦٩
Lakunna `ibaadal laahil mukhlaseen
«የአላህ ምርጦች ባሮች በሆን ነበር፡፡»
🎤 Your recording:
37:170 🔁 0/5
فَكَفَرُواْ بِهِۦۖ فَسَوۡفَ يَعۡلَمُونَ  ۝١٧٠
Fakafaroo bihee fasawfa ya`lamoon
ግን (ቁርኣኑ በመጣላቸው ጊዜ) በእርሱ ካዱ፡፡ ወደፊትም በእርግጥ ያውቃሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:171 🔁 0/5
وَلَقَدۡ سَبَقَتۡ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا ٱلۡمُرۡسَلِينَ  ۝١٧١
Wa laqad sabaqat Kalimatunaa li`ibaadinal mursa leen
(የእርዳታ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች፡፡
🎤 Your recording:
37:172 🔁 0/5
إِنَّهُمۡ لَهُمُ ٱلۡمَنصُورُونَ  ۝١٧٢
Innaa hum lahumul mansooroon
እነርሱ ተረጂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:173 🔁 0/5
وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ ٱلۡغَٰلِبُونَ  ۝١٧٣
Wa inna jundana lahumul ghaaliboon
ሰራዊቶቻችንም በእርግጥ አሸናፊዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:174 🔁 0/5
فَتَوَلَّ عَنۡهُمۡ حَتَّىٰ حِينٍ  ۝١٧٤
Fatawalla `anhum hatta heen
ከእነርሱም (ከመካ ከሓዲዎች) እስከ ጥቂት ጊዜ ድረስ ዙር (ተዋቸው)፡፡
🎤 Your recording:
37:175 🔁 0/5
وَأَبۡصِرۡهُمۡ فَسَوۡفَ يُبۡصِرُونَ  ۝١٧٥
Wa absirhum fasawfa yubsiroon
እያቸውም ወደፊትም (የሚደርስባቸውን) ያያሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:176 🔁 0/5
أَفَبِعَذَابِنَا يَسۡتَعۡجِلُونَ  ۝١٧٦
Afabi`azaabinaa yasta`jiloon
በቅጣታችንም ያቻኩላሉን?
🎤 Your recording:
37:177 🔁 0/5
فَإِذَا نَزَلَ بِسَاحَتِهِمۡ فَسَآءَ صَبَاحُ ٱلۡمُنذَرِينَ  ۝١٧٧
Fa izaa nazala bisaahatihim fasaaa`a sabaahul munzareen
በቀያቸውም በወረደ ጊዜ የተስፈራሪዎቹ ንጋት ከፋ!
🎤 Your recording:
37:178 🔁 0/5
وَتَوَلَّ عَنۡهُمۡ حَتَّىٰ حِينٍ  ۝١٧٨
Wa tawalla `anhum hattaa heen
እነርሱንም እስከ (ጥቂት) ጊዜ ድረስ ተዋቸው፡፡
🎤 Your recording:
37:179 🔁 0/5
وَأَبۡصِرۡ فَسَوۡفَ يُبۡصِرُونَ  ۝١٧٩
Wa absir fasawfa yubsiroon
ተመልከትም በእርግጥም ያያሉ፡፡
🎤 Your recording:
37:180 🔁 0/5
سُبۡحَٰنَ رَبِّكَ رَبِّ ٱلۡعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ  ۝١٨٠
Subhaana Rabbika Rabbil `izzati `amma yasifoon
የማሸነፍ ጌታ የሆነው ጌታህ ከሚሉት ሁሉ ጠራ፡፡
🎤 Your recording:
37:181 🔁 0/5
وَسَلَٰمٌ عَلَى ٱلۡمُرۡسَلِينَ  ۝١٨١
Wa salaamun `alalmursaleen
በመልክተኞቹም ላይ ሰላም ይኹኑ፤
🎤 Your recording:
37:182 🔁 0/5
وَٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ  ۝١٨٢
Walhamdu lillaahi Rabbil `aalameen
ምስጋናም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይሁን፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.

🎉
🎊 Well Done! Memorization Complete
Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers