🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (59 አንቀጽ)
0/59
44:1
🔁 0/5
حمٓ ١
Haa Meeem
ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡
🎤 Your recording:
44:2
🔁 0/5
وَٱلۡكِتَٰبِ ٱلۡمُبِينِ ٢
Wal Kitaabil Mubeen
አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡
🎤 Your recording:
44:3
🔁 0/5
إِنَّآ أَنزَلۡنَٰهُ فِي لَيۡلَةٍ مُّبَٰرَكَةٍۚ إِنَّا كُنَّا مُنذِرِينَ ٣
Innaaa anzalnaahu fee lailatim mubaarakah; innaa kunnaa munzireen
እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡
🎤 Your recording:
44:4
🔁 0/5
فِيهَا يُفۡرَقُ كُلُّ أَمۡرٍ حَكِيمٍ ٤
Feehaa yufraqu kullu amrin hakeem
በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡
🎤 Your recording:
44:5
🔁 0/5
أَمۡرًا مِّنۡ عِندِنَآۚ إِنَّا كُنَّا مُرۡسِلِينَ ٥
Amram min `indinaaa; innaa kunnaa mursileen
ከእኛ ዘንድ የኾነ ትእዛዝ ሲኾን (አወረድነው)፡፡ እኛ (መልክተኞችን) ላኪዎች ነበርን፡፡
🎤 Your recording:
44:6
🔁 0/5
رَحۡمَةً مِّن رَّبِّكَۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلۡعَلِيمُ ٦
Rahmatam mir rabbik; innahoo Huwas Samee`ul `Aleem
ከጌታህ በኾነው ችሮታ (ተላኩ)፡፡ እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
🎤 Your recording:
44:7
🔁 0/5
رَبِّ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ وَمَا بَيۡنَهُمَآۖ إِن كُنتُم مُّوقِنِينَ ٧
Rabbis samaawaati wal ardi wa maa bainahumaa; in kuntum mooqineen
የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ነገር ሁሉ ጌታ ከኾነው (ተላኩ)፡፡ የምታረጋግጡ እንደኾናችሁ (ነገሩ እንዳልነው መኾኑን እወቁ)፡፡
🎤 Your recording:
44:8
🔁 0/5
لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحۡيِۦ وَيُمِيتُۖ رَبُّكُمۡ وَرَبُّ ءَابَآئِكُمُ ٱلۡأَوَّلِينَ ٨
Laaa ilaaha illaa Huwa yuhyee wa yumeetu Rabbukum wa Rabbu aabaaa`ikumul awwaleen
ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው፡፡
🎤 Your recording:
44:9
🔁 0/5
بَلۡ هُمۡ فِي شَكٍّ يَلۡعَبُونَ ٩
Bal hum fee shakkiny yal`aboon
በእውነቱ እነርሱ የሚጫወቱ ሲኾኑ በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
44:10
🔁 0/5
فَٱرۡتَقِبۡ يَوۡمَ تَأۡتِي ٱلسَّمَآءُ بِدُخَانٍ مُّبِينٍ ١٠
Fartaqib Yawma taatis samaaa`u bidukhaanim mubeen
ሰማይም በግልጽ ጭስ የምትመጣበትን ቀን ተጠባበቅ፡፡
🎤 Your recording:
44:11
🔁 0/5
يَغۡشَى ٱلنَّاسَۖ هَٰذَا عَذَابٌ أَلِيمٌ ١١
Yaghshan naasa haazaa `azaabun aleem
ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው፡፡
🎤 Your recording:
44:12
🔁 0/5
رَّبَّنَا ٱكۡشِفۡ عَنَّا ٱلۡعَذَابَ إِنَّا مُؤۡمِنُونَ ١٢
Rabbanak shif `annal `azaaba innaa mu`minoon
«ጌታችን ሆይ! ከእኛ ላይ ቅጣቱን ግለጥልን፡፡ እኛ አማኞች እንኾናለንና» (ይላሉም)፡፡
🎤 Your recording:
44:13
🔁 0/5
أَنَّىٰ لَهُمُ ٱلذِّكۡرَىٰ وَقَدۡ جَآءَهُمۡ رَسُولٌ مُّبِينٌ ١٣
Annaa lahumuz zikraa wa qad jaaa`ahum Rasoolum mubeen
(ቅጣቱ በወረደ ጊዜ) ለእነርሱ መግገሰጽ እንዴት ይኖራቸዋል? አስረጅ መልክተኛ የመጣቸው ሲኾን (የካዱም ሲኾኑ)፡፡
🎤 Your recording:
44:14
🔁 0/5
ثُمَّ تَوَلَّوۡاْ عَنۡهُ وَقَالُواْ مُعَلَّمٌ مَّجۡنُونٌ ١٤
Summaa tawallaw `anhu wa qaaloo mu`allamum majnoon
ከዚያም ከእርሱ የዞሩ፤ (ከሰው) «የተሰተማረ ዕብድ ነው» ያሉም ሲኾኑ፡፡
🎤 Your recording:
44:15
🔁 0/5
إِنَّا كَاشِفُواْ ٱلۡعَذَابِ قَلِيلًاۚ إِنَّكُمۡ عَآئِدُونَ ١٥
Innaa kaashiful `azaabi qaleelaa; innakum `aaa`indoon
እኛ ቅጣቱን ለጥቂት ጊዜ ገላጮች ነን፡፡ እናንተ (ወደ ክህደታችሁ) በእርግጥ ተመላሾች ናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
44:16
🔁 0/5
يَوۡمَ نَبۡطِشُ ٱلۡبَطۡشَةَ ٱلۡكُبۡرَىٰٓ إِنَّا مُنتَقِمُونَ ١٦
Yawma nabtishul batsha tal kubraa innaa muntaqimoon
ታላቂቱን ብርቱ አያያዝ በምንይዝበት ቀን፤ እኛ ተበቃዮች ነን፡፡
🎤 Your recording:
44:17
🔁 0/5
۞ وَلَقَدۡ فَتَنَّا قَبۡلَهُمۡ قَوۡمَ فِرۡعَوۡنَ وَجَآءَهُمۡ رَسُولٌ كَرِيمٌ ١٧
Wa laqad fatannaa qablahum qawma Fir`awna wa jaaa`ahum Rasoolun kareem
ከእነርሱም በፊት የፈርዖንን ሕዝቦች በእርግጥ ሞከርን፡፡ ክቡር መልእክተኛም መጣላቸው፡፡
🎤 Your recording:
44:18
🔁 0/5
أَنۡ أَدُّوٓاْ إِلَيَّ عِبَادَ ٱللَّهِۖ إِنِّي لَكُمۡ رَسُولٌ أَمِينٌ ١٨
An addooo ilaiya `ibaadal laahi innee lakum Rasoolun ameen
«የአላህን ባሮች ወደኔ አድርሱ፡፡ እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝና፡፡
🎤 Your recording:
44:19
🔁 0/5
وَأَن لَّا تَعۡلُواْ عَلَى ٱللَّهِۖ إِنِّيٓ ءَاتِيكُم بِسُلۡطَٰنٍ مُّبِينٍ ١٩
Wa al laa ta`loo `alal laahi innee aateekum bisultaanim mubeen
«በአላህም ላይ አትኩሩ፡፡ እኔ ግልጽ የኾነን አስረጅ ያመጣሁላችሁ ነኝና (በማለት መጣላቸው)፡፡
🎤 Your recording:
44:20
🔁 0/5
وَإِنِّي عُذۡتُ بِرَبِّي وَرَبِّكُمۡ أَن تَرۡجُمُونِ ٢٠
Wa innee `uztu bi Rabbee wa rabbikum an tarjumoon
«እኔም እንዳትወግሩኝ በጌታየና በጌታችሁ ተጠብቂያለሁ፡፡
🎤 Your recording:
44:21
🔁 0/5
وَإِن لَّمۡ تُؤۡمِنُواْ لِي فَٱعۡتَزِلُونِ ٢١
Wa il lam tu`minoo lee fa`taziloon
«በእኔም ባታምኑ ራቁኝ» (ተዉኝ አለ)፡፡
🎤 Your recording:
44:22
🔁 0/5
فَدَعَا رَبَّهُۥٓ أَنَّ هَٰٓؤُلَآءِ قَوۡمٌ مُّجۡرِمُونَ ٢٢
Fada`aa rabbahooo anna haaa`ulaaa`i qawmum mujrimoon
ቀጥሎም (ስለ ዛቱበት) «እነዚህ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸው» (አጥፋቸው) ሲል ጌታውን ለመነ፡፡
🎤 Your recording:
44:23
🔁 0/5
فَأَسۡرِ بِعِبَادِي لَيۡلًا إِنَّكُم مُّتَّبَعُونَ ٢٣
Fa asri bi`ibaadee lailan innakum muttaba`oon
(ጌታው) «ባሮቼንም ይዘህ በሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና፡፡
🎤 Your recording:
44:24
🔁 0/5
وَٱتۡرُكِ ٱلۡبَحۡرَ رَهۡوًاۖ إِنَّهُمۡ جُندٌ مُّغۡرَقُونَ ٢٤
Watrukil bahra rahwan innahum jundum mughraqoon
«ባሕሩንም የተከፈተ ኾኖ ተወው፡፡ እነርሱ የሚሰጥጠሙ ሰራዊት ናቸውና» (አለው)፡፡
🎤 Your recording:
44:25
🔁 0/5
كَمۡ تَرَكُواْ مِن جَنَّٰتٍ وَعُيُونٍ ٢٥
Kam tarakoo min jannaatinw wa `uyoon
ከአትክልቶችና ከምንጮችም ብዙ ነገሮችን ተዉ፡፡
🎤 Your recording:
44:26
🔁 0/5
وَزُرُوعٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ ٢٦
Wa zuroo`inw wa maqaa min kareem
ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም፡፡
🎤 Your recording:
44:27
🔁 0/5
وَنَعۡمَةٍ كَانُواْ فِيهَا فَٰكِهِينَ ٢٧
Wa na`matin kaanoo feehaa faakiheen
በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት (ብዙን ነገር ተዉ)፡፡
🎤 Your recording:
44:28
🔁 0/5
كَذَٰلِكَۖ وَأَوۡرَثۡنَٰهَا قَوۡمًا ءَاخَرِينَ ٢٨
Kazaalika wa awrasnaahaa qawman aakhareen
(ነገሩ) እንደዚሁ ኾነ፡፡ ሌሎችንም ሕዝቦች አወረስናት፡፡
🎤 Your recording:
44:29
🔁 0/5
فَمَا بَكَتۡ عَلَيۡهِمُ ٱلسَّمَآءُ وَٱلۡأَرۡضُ وَمَا كَانُواْ مُنظَرِينَ ٢٩
Famaa bakat `alaihimus samaaa`u wal ardu wa maa kaanoo munzareen
ሰማይና ምድርም በእነርሱ ላይ አላለቀሱም፡፡ የሚቆዩም አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
44:30
🔁 0/5
وَلَقَدۡ نَجَّيۡنَا بَنِيٓ إِسۡرَٰٓءِيلَ مِنَ ٱلۡعَذَابِ ٱلۡمُهِينِ ٣٠
Wa laqad najjainaa Baneee Israaa`eela minal`azaabil muheen
የእስራኤልንም ልጆች አዋራጅ ከኾነ ስቃይ በእርግጥ አዳንናቸው፡፡
🎤 Your recording:
44:31
🔁 0/5
مِن فِرۡعَوۡنَۚ إِنَّهُۥ كَانَ عَالِيًا مِّنَ ٱلۡمُسۡرِفِينَ ٣١
Min Fir`awn; innahoo kaana `aaliyam minal musrifeen
ከፈርዖን፤ እርሱ የኮራ ከወሰን አላፊዎቹ ነበርና፡፡
🎤 Your recording:
44:32
🔁 0/5
وَلَقَدِ ٱخۡتَرۡنَٰهُمۡ عَلَىٰ عِلۡمٍ عَلَى ٱلۡعَٰلَمِينَ ٣٢
Wa laqadikh tarnaahum `alaa `ilmin `alal `aalameen
ከማወቅም ጋር በዓለማት ላይ በእርግጥ መረጥናቸው፡፡
🎤 Your recording:
44:33
🔁 0/5
وَءَاتَيۡنَٰهُم مِّنَ ٱلۡأٓيَٰتِ مَا فِيهِ بَلَٰٓؤٌاْ مُّبِينٌ ٣٣
Wa aatainaahum minal aayaati maa feehi balaaa`um mubeen
ከታምራቶችም በውስጡ ግልጽ የኾነ ፈተና ያለበትን ሰጠናቸው፡፡
🎤 Your recording:
44:34
🔁 0/5
إِنَّ هَٰٓؤُلَآءِ لَيَقُولُونَ ٣٤
Inna haaa`ulaaa`i la yaqooloon
እነዚህ (የመካ ከሓዲዎች) በእርግጥ ይላሉ፡-
🎤 Your recording:
44:35
🔁 0/5
إِنۡ هِيَ إِلَّا مَوۡتَتُنَا ٱلۡأُولَىٰ وَمَا نَحۡنُ بِمُنشَرِينَ ٣٥
In hiya illaa mawtatunal oolaa wa maa nahnu bimun shareen
እርሷ የፊተኛይቱ ሞታችን እንጅ አይደለችም፡፡ እኛም የምንቀሰቀስ አይደለንም፡፡
🎤 Your recording:
44:36
🔁 0/5
فَأۡتُواْ بِـَٔابَآئِنَآ إِن كُنتُمۡ صَٰدِقِينَ ٣٦
Faatoo bi aabaaa`inaaa inkuntum saadiqeen
እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን፡፡
🎤 Your recording:
44:37
🔁 0/5
أَهُمۡ خَيۡرٌ أَمۡ قَوۡمُ تُبَّعٍ وَٱلَّذِينَ مِن قَبۡلِهِمۡ أَهۡلَكۡنَٰهُمۡۚ إِنَّهُمۡ كَانُواْ مُجۡرِمِينَ ٣٧
Ahum khayrun am qawmu Tubba`inw wallazeena min qablihim; ahlaknaahum innahum kaanoo mujrimeen
እነርሱ በላጮች ናቸውን ወይስ የቱብበዕ ሕዝቦችና እነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት? አጠፋናቸው፡፡ እነርሱ አመጸኞች ነበሩና፡፡
🎤 Your recording:
44:38
🔁 0/5
وَمَا خَلَقۡنَا ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضَ وَمَا بَيۡنَهُمَا لَٰعِبِينَ ٣٨
Wa maa khalaqnas samaawaati wal arda wa maa baina humaa laa`ibeen
ሰማያትንና ምድርንም በሁለቱ መካከል ያለውንም ሁሉ ቀላጆች ኾነን አልፈጠርንም፡፡
🎤 Your recording:
44:39
🔁 0/5
مَا خَلَقۡنَٰهُمَآ إِلَّا بِٱلۡحَقِّ وَلَٰكِنَّ أَكۡثَرَهُمۡ لَا يَعۡلَمُونَ ٣٩
Maa khalaqnaahumaaa illaa bilhaqqi wa laakinna aksarahum laa ya`lamoon
ሁለቱንም በምር እንጅ አልፈጠርናቸውም፡፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡
🎤 Your recording:
44:40
🔁 0/5
إِنَّ يَوۡمَ ٱلۡفَصۡلِ مِيقَٰتُهُمۡ أَجۡمَعِينَ ٤٠
Inna yawmal fasli meeqaatuhum ajma`een
የመለያው ቀን ለሁሉም ቀጠሯቸው ነው፡፡
🎤 Your recording:
44:41
🔁 0/5
يَوۡمَ لَا يُغۡنِي مَوۡلًى عَن مَّوۡلًى شَيۡـًٔا وَلَا هُمۡ يُنصَرُونَ ٤١
Yawma laa yughnee mawlan `am mawlan shai`anw wa laa hum yunsaroon
ዘመድ ከዘመዱ ምንንም የማይጠቅምበት እነርሱም የማይርረዱበት ቀን ነው፡፡
🎤 Your recording:
44:42
🔁 0/5
إِلَّا مَن رَّحِمَ ٱللَّهُۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ ٤٢
Illaa mar rahimal laah` innahoo huwal `azeezur raheem
አላህ ያዘነለት ሰውና ያመነ ብቻ ሲቀር፡፡ (እርሱስ ይርረዳል)፡፡ እርሱ አሸናፊው አዛኙ ነውና፡፡
🎤 Your recording:
44:43
🔁 0/5
إِنَّ شَجَرَتَ ٱلزَّقُّومِ ٤٣
Inna shajarataz zaqqoom
የዘቁመ ዛፍ
🎤 Your recording:
44:44
🔁 0/5
طَعَامُ ٱلۡأَثِيمِ ٤٤
Ta`aamul aseem
የኀጢኣተኛው ምግብ ነው፡፡
🎤 Your recording:
44:45
🔁 0/5
كَٱلۡمُهۡلِ يَغۡلِي فِي ٱلۡبُطُونِ ٤٥
Kalmuhli yaghlee filbutoon
እንደ ዘይት አተላ ነው፡፡ በሆዶች ውስጥ የሚፈላ ሲኾን፡፡
🎤 Your recording:
44:46
🔁 0/5
كَغَلۡيِ ٱلۡحَمِيمِ ٤٦
Kaghalyil hameem
እንደ ገነፈለ ውሃ አፈላል (የሚፈላ ሲኾን)፡፡
🎤 Your recording:
44:47
🔁 0/5
خُذُوهُ فَٱعۡتِلُوهُ إِلَىٰ سَوَآءِ ٱلۡجَحِيمِ ٤٧
Khuzoohu fa`tiloohu ilaa sawaaa`il Jaheem
ያዙት፤ ወደ ገሀነም መካከልም በኀይል ጎትቱት፡፡
🎤 Your recording:
44:48
🔁 0/5
ثُمَّ صُبُّواْ فَوۡقَ رَأۡسِهِۦ مِنۡ عَذَابِ ٱلۡحَمِيمِ ٤٨
Summa subboo fawqa raasihee min `azaabil hameem
ከዚያም «ከራሱ በላይ ከፈላ ውሃ ስቃይ አንቧቡበት፡፡»
🎤 Your recording:
44:49
🔁 0/5
ذُقۡ إِنَّكَ أَنتَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلۡكَرِيمُ ٤٩
Zuq innaka antal `azeezul kareem
«ቅመስ፤ አንተ አሸናፊው ክብሩ ነህና» (ይባላል)፡፡
🎤 Your recording:
44:50
🔁 0/5
إِنَّ هَٰذَا مَا كُنتُم بِهِۦ تَمۡتَرُونَ ٥٠
Inna haazaa maa kuntum bihee tamtaroon
«ይህ ያ በእርሱ ትጠራጠሩበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
44:51
🔁 0/5
إِنَّ ٱلۡمُتَّقِينَ فِي مَقَامٍ أَمِينٍ ٥١
Innal muttaqeena fee maqaamin ameen
ጥንቁቆቹ በእርግጥ በጸጥተኛ መኖሪያ ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
44:52
🔁 0/5
فِي جَنَّٰتٍ وَعُيُونٍ ٥٢
Fee jannaatinw wa `uyoon
በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
44:53
🔁 0/5
يَلۡبَسُونَ مِن سُندُسٍ وَإِسۡتَبۡرَقٍ مُّتَقَٰبِلِينَ ٥٣
Yalbasoona min sundusinw wa istbraqim mutaqaabileen
ፊት ለፊት የተቅጣጩ ኾነው ከስስ ሐርና ከወፍራም ሐር ይለብሳሉ፡፡
🎤 Your recording:
44:54
🔁 0/5
كَذَٰلِكَ وَزَوَّجۡنَٰهُم بِحُورٍ عِينٍ ٥٤
Kazaalika wa zawwajnaahum bihoorin `een
(ነገሩ) እንደዚሁ ነው፤ ዓይናማዎች የኾኑን ነጫጭ ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን፡፡
🎤 Your recording:
44:55
🔁 0/5
يَدۡعُونَ فِيهَا بِكُلِّ فَٰكِهَةٍ ءَامِنِينَ ٥٥
Yad`oona feehaa bikulli faakihatin aamineen
በእርሷም ውስጥ የተማመኑ ኾነው፤ ከፍራፍሬ ሁሉ ያዝዛሉ፡፡
🎤 Your recording:
44:56
🔁 0/5
لَا يَذُوقُونَ فِيهَا ٱلۡمَوۡتَ إِلَّا ٱلۡمَوۡتَةَ ٱلۡأُولَىٰۖ وَوَقَىٰهُمۡ عَذَابَ ٱلۡجَحِيمِ ٥٦
Laa yazooqoona feehal mawtaa illal mawtatal oolaa wa qaqaahum `azaabal jaheem
የፊተኛይቱን ሞት እንጅ (ዳግመኛ) በእርሷ ውስጥ ሞትን አይቀምሱም፡፡ የገሀነምንም ቅጣት (አላህ) ጠበቃቸው፡፡
🎤 Your recording:
44:57
🔁 0/5
فَضۡلًا مِّن رَّبِّكَۚ ذَٰلِكَ هُوَ ٱلۡفَوۡزُ ٱلۡعَظِيمُ ٥٧
Fadlam mir rabbik; zaalika huwal fawzul `azeem
ከጌታህ በኾነ ችሮታ (ጠበቃቸው)፡፡ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡
🎤 Your recording:
44:58
🔁 0/5
فَإِنَّمَا يَسَّرۡنَٰهُ بِلِسَانِكَ لَعَلَّهُمۡ يَتَذَكَّرُونَ ٥٨
Fa innamaa yassarnaahu bilisaanika la`allahum yatazakkaroon
(ቁርኣኑን) በቋንቋህም ያገራነው (ሕዝቦችህ) ይገነዘቡ ዘንድ ብቻ ነው፡፡
🎤 Your recording:
44:59
🔁 0/5
فَٱرۡتَقِبۡ إِنَّهُم مُّرۡتَقِبُونَ ٥٩
Fartaqib innahum murta qiboon
ተጠባበቅም እነርሱ ተጠባባቂዎች ናቸውና፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







