🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (62 አንቀጽ)
0/62
53:1
🔁 0/5
وَٱلنَّجۡمِ إِذَا هَوَىٰ ١
Wannajmi izaa hawaa
በኮከብ እምላለሁ በወደቀ (በገባ) ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
53:2
🔁 0/5
مَا ضَلَّ صَاحِبُكُمۡ وَمَا غَوَىٰ ٢
Maa dalla saahibukum wa maa ghawaa
ነቢያችሁ (ሙሐመድ) አልተሳሳተም፤ አልጠመመምም፡፡
🎤 Your recording:
53:3
🔁 0/5
وَمَا يَنطِقُ عَنِ ٱلۡهَوَىٰٓ ٣
Wa maa yyantiqu `anilhawaaa
ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡
🎤 Your recording:
53:4
🔁 0/5
إِنۡ هُوَ إِلَّا وَحۡيٌ يُوحَىٰ ٤
In huwa illaa Wahyuny yoohaa
እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
🎤 Your recording:
53:5
🔁 0/5
عَلَّمَهُۥ شَدِيدُ ٱلۡقُوَىٰ ٥
Allamahoo shadeedul quwaa
ኀይሎቹ ብርቱው (መልአክ) አስተማረው፡፡
🎤 Your recording:
53:6
🔁 0/5
ذُو مِرَّةٍ فَٱسۡتَوَىٰ ٦
Zoo mirratin fastawaa
የዕውቀት ባለቤት የኾነው (አስተማረው፤ በተፈጥሮ ቅርጹ ኾኖ በአየር ላይ) ተደላደለም፡፡
🎤 Your recording:
53:7
🔁 0/5
وَهُوَ بِٱلۡأُفُقِ ٱلۡأَعۡلَىٰ ٧
Wa huwa bil ufuqil a`laa
እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ፡፡
🎤 Your recording:
53:8
🔁 0/5
ثُمَّ دَنَا فَتَدَلَّىٰ ٨
Summa danaa fatadalla
ከዚያም ቀረበ፤ ወረደም፡፡
🎤 Your recording:
53:9
🔁 0/5
فَكَانَ قَابَ قَوۡسَيۡنِ أَوۡ أَدۡنَىٰ ٩
Fakaana qaaba qawsaini aw adnaa
(ከእርሱ) የሁለት ደጋኖች ጫፍ ያህል ወይም (ከዚህ) ይበልጥ የቀረበ ኾነም፡፡
🎤 Your recording:
53:10
🔁 0/5
فَأَوۡحَىٰٓ إِلَىٰ عَبۡدِهِۦ مَآ أَوۡحَىٰ ١٠
Fa awhaaa ilaa `abdihee maaa awhaa
ወደ ባሪያውም (አላህ) ያወረደውን አወረደ፡፡
🎤 Your recording:
53:11
🔁 0/5
مَا كَذَبَ ٱلۡفُؤَادُ مَا رَأَىٰٓ ١١
Maa kazabal fu`aadu maa ra aa
(ነቢዩም በዓይኑ) ያየውን ልቡ አልዋሸም፡፡
🎤 Your recording:
53:12
🔁 0/5
أَفَتُمَٰرُونَهُۥ عَلَىٰ مَا يَرَىٰ ١٢
Afatumaaroonahoo `alaa maayaraa
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን?
🎤 Your recording:
53:13
🔁 0/5
وَلَقَدۡ رَءَاهُ نَزۡلَةً أُخۡرَىٰ ١٣
Wa laqad ra aahu nazlatan ukhraa
በሌላይቱም መውረድ ጊዜ በእርግጥ አይቶታል፡፡
🎤 Your recording:
53:14
🔁 0/5
عِندَ سِدۡرَةِ ٱلۡمُنتَهَىٰ ١٤
Inda sidratil muntaha
በመጨረሻይቱ ቁርቁራ አጠገብ፤
🎤 Your recording:
53:15
🔁 0/5
عِندَهَا جَنَّةُ ٱلۡمَأۡوَىٰٓ ١٥
Indahaa jannatul maawaa
እርሷ ዘንድ መኖሪያይቱ ገነት ያለች ስትኾን፡፡
🎤 Your recording:
53:16
🔁 0/5
إِذۡ يَغۡشَى ٱلسِّدۡرَةَ مَا يَغۡشَىٰ ١٦
Iz yaghshas sidrata maa yaghshaa
ቁርቁራይቱን የሚሸፍን ነገር በሚሸፍናት ጊዜ (አየው)፡፡
🎤 Your recording:
53:17
🔁 0/5
مَا زَاغَ ٱلۡبَصَرُ وَمَا طَغَىٰ ١٧
Maa zaaghal basaru wa maa taghaa
ዓይኑ (ካየው) አልተዘነበለም፡፡ ወሰንም አላለፈም፡፡
🎤 Your recording:
53:18
🔁 0/5
لَقَدۡ رَأَىٰ مِنۡ ءَايَٰتِ رَبِّهِ ٱلۡكُبۡرَىٰٓ ١٨
Laqad ra aa min aayaati Rabbihil kubraaa
ከጌታው ታምራቶች ታላላቆቹን በእርግጥ አየ፡፡
🎤 Your recording:
53:19
🔁 0/5
أَفَرَءَيۡتُمُ ٱللَّٰتَ وَٱلۡعُزَّىٰ ١٩
Afara`aytumul laata wal `uzzaa
አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን?
🎤 Your recording:
53:20
🔁 0/5
وَمَنَوٰةَ ٱلثَّالِثَةَ ٱلۡأُخۡرَىٰٓ ٢٠
Wa manaatas saalisatal ukhraa
ሦስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትግገዟቸው ኃይል አላቸውን?)
🎤 Your recording:
53:21
🔁 0/5
أَلَكُمُ ٱلذَّكَرُ وَلَهُ ٱلۡأُنثَىٰ ٢١
A-lakumuz zakaru wa lahul unsaa
ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን?
🎤 Your recording:
53:22
🔁 0/5
تِلۡكَ إِذًا قِسۡمَةٌ ضِيزَىٰٓ ٢٢
Tilka izan qismatun deezaa
ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍያ ናት፡፡
🎤 Your recording:
53:23
🔁 0/5
إِنۡ هِيَ إِلَّآ أَسۡمَآءٌ سَمَّيۡتُمُوهَآ أَنتُمۡ وَءَابَآؤُكُم مَّآ أَنزَلَ ٱللَّهُ بِهَا مِن سُلۡطَٰنٍۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا ٱلظَّنَّ وَمَا تَهۡوَى ٱلۡأَنفُسُۖ وَلَقَدۡ جَآءَهُم مِّن رَّبِّهِمُ ٱلۡهُدَىٰٓ ٢٣
In hiya illaaa asmaaa`un sammaitumoohaaa antum wa aabaaa`ukum maaa anzalal laahu bihaa min sultaan; inyyattabi`oona illaz zanna wa maa tahwal anfusu wa laqad jaaa`ahum mir Rabbihimul hudaa
እነርሱ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ) የጠራችኋቸው ስሞች ብቻ እንጅ ምንም አይደሉም፡፡ አላህ በእርሷ (መግገዛት) ምንም ማስረጃ አላወረደም፡፡ ከጌታቸውም መምሪያ የመጣላቸው ሲኾኑ ጥርጣሬንና ነፍሶች የሚዘነበሉበትን እንጅ ሌላ አይከተሉም፡፡
🎤 Your recording:
53:24
🔁 0/5
أَمۡ لِلۡإِنسَٰنِ مَا تَمَنَّىٰ ٢٤
Am lil insaani maa taman naa
ለሰው የተመኘው ሁሉ አለውን?
🎤 Your recording:
53:25
🔁 0/5
فَلِلَّهِ ٱلۡأٓخِرَةُ وَٱلۡأُولَىٰ ٢٥
Falillaahil aakhiratu wal oolaa
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም (ዓለም) የአላህ ብቻ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
53:26
🔁 0/5
۞ وَكَم مِّن مَّلَكٍ فِي ٱلسَّمَٰوَٰتِ لَا تُغۡنِي شَفَٰعَتُهُمۡ شَيۡـًٔا إِلَّا مِنۢ بَعۡدِ أَن يَأۡذَنَ ٱللَّهُ لِمَن يَشَآءُ وَيَرۡضَىٰٓ ٢٦
Wa kam mim malakin fissamaawaati laa tughnee shafaa`atuhum shai`an illaa mim ba`di anyyaazanal laahu limany yashaaa`u wa yardaa
በሰማያት ውስጥ ካለ መልአክም ብዙዎች (ሊማለዱለት) ለሚሻውና ለሚወደው ሰው ከፈቀደ በኋላ ቢኾን እንጅ ምልጃቸው ምንም አትጠቅምም፡፡
🎤 Your recording:
53:27
🔁 0/5
إِنَّ ٱلَّذِينَ لَا يُؤۡمِنُونَ بِٱلۡأٓخِرَةِ لَيُسَمُّونَ ٱلۡمَلَٰٓئِكَةَ تَسۡمِيَةَ ٱلۡأُنثَىٰ ٢٧
innal lazeena laa yu`minoona bil aakhirati la yusammoonal malaaa`ikata tasmiyatal unsaa
እነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት መላእክትን በሴት አጠራር ይጠራሉ፡፡
🎤 Your recording:
53:28
🔁 0/5
وَمَا لَهُم بِهِۦ مِنۡ عِلۡمٍۖ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا ٱلظَّنَّۖ وَإِنَّ ٱلظَّنَّ لَا يُغۡنِي مِنَ ٱلۡحَقِّ شَيۡـًٔا ٢٨
Wa maa lahum bihee min `ilmin iny yattabi`oona illaz zanna wa innaz zanna laa yughnee minal haqqi shai`aa
ለእነርሱም በእርሱ ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ ጥርጣሬን እንጅ ሌላን አይከተሉም፡፡ ጥርጣሬም ከእውነት ምንም አያብቃቃም፡፡
🎤 Your recording:
53:29
🔁 0/5
فَأَعۡرِضۡ عَن مَّن تَوَلَّىٰ عَن ذِكۡرِنَا وَلَمۡ يُرِدۡ إِلَّا ٱلۡحَيَوٰةَ ٱلدُّنۡيَا ٢٩
Fa a`rid `am man tawallaa `an zikrinaa wa lam yurid illal hayaatad dunyaa
ከግሣጼያችንም (ከቁርኣን) ከሸሸና አነስተኛይቱን ሕይወት እንጅ ሌላን ከማይሻ ሰው ዙር (ተወው)፡፡
🎤 Your recording:
53:30
🔁 0/5
ذَٰلِكَ مَبۡلَغُهُم مِّنَ ٱلۡعِلۡمِۚ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعۡلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِۦ وَهُوَ أَعۡلَمُ بِمَنِ ٱهۡتَدَىٰ ٣٠
Zalika mablaghuhum minal `ilm; inna rabbaka huwa a`lamu biman dalla `an sabee lihee wa huwa a`lamu bimanih tadaa
ይህ (አነስተኛይቱን ሕይወት መምረጥ) ከዕውቀት ድካቸው ነው፡፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን በእርግጥ ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም የቀናውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡
🎤 Your recording:
53:31
🔁 0/5
وَلِلَّهِ مَا فِي ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَمَا فِي ٱلۡأَرۡضِ لِيَجۡزِيَ ٱلَّذِينَ أَسَٰٓـُٔواْ بِمَا عَمِلُواْ وَيَجۡزِيَ ٱلَّذِينَ أَحۡسَنُواْ بِٱلۡحُسۡنَى ٣١
Wa lillaahi maa fis samaawaati wa maa fil ardi liyajziyal lazeena asaaa`oo bimaa `amiloo wa yajziyal lazeena ahsanoo bilhusnaa
በሰማያት ያለውና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ እነዚያን ያጠፉትን በሠሩት ሊቀጣ እነዚያን ያሳመሩትንም በመልካሚቱ (ገነት) ሊመነዳ (የጠመመውንና የቀናውን ያውቃል)፡፡
🎤 Your recording:
53:32
🔁 0/5
ٱلَّذِينَ يَجۡتَنِبُونَ كَبَٰٓئِرَ ٱلۡإِثۡمِ وَٱلۡفَوَٰحِشَ إِلَّا ٱللَّمَمَۚ إِنَّ رَبَّكَ وَٰسِعُ ٱلۡمَغۡفِرَةِۚ هُوَ أَعۡلَمُ بِكُمۡ إِذۡ أَنشَأَكُم مِّنَ ٱلۡأَرۡضِ وَإِذۡ أَنتُمۡ أَجِنَّةٌ فِي بُطُونِ أُمَّهَٰتِكُمۡۖ فَلَا تُزَكُّوٓاْ أَنفُسَكُمۡۖ هُوَ أَعۡلَمُ بِمَنِ ٱتَّقَىٰٓ ٣٢
Allazeena yajtaniboona kabaaa`iral ismi walfawaa hisha illal lamam; inna rabbaka waasi`ul maghfirah; huwa a`lamu bikum iz ansha akum minal ardi wa iz antum ajinnatun fee butooni umma haatikum falaa tuzakkooo anfusakum huwa a`lamu bimanit taqaa
(እነርሱ) እነዚያ የኃጢኣትን ታላለቆችና አስጸያፊዎቹን የሚርቁ ናቸው፡፡ ግን ትናንሾቹ የሚማሩ ናቸው፡፡ ጌታህ ምሕረተ ሰፊ ነውና፡፡ ከምድር በፈጠራችሁ ጊዜ እናንተም በእናቶቻችሁ ሆዶች ውስጥ ሽሎች በኾናችሁ ጊዜ እርሱ በናንተ (ኹነታ) ዐዋቂ ነው፡፡ ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ እርሱ የሚፈራውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡
🎤 Your recording:
53:33
🔁 0/5
أَفَرَءَيۡتَ ٱلَّذِي تَوَلَّىٰ ٣٣
Afara`ayatal lazee tawallaa
ያንን (ከእምነት) የዞረውን አየህን?
🎤 Your recording:
53:34
🔁 0/5
وَأَعۡطَىٰ قَلِيلًا وَأَكۡدَىٰٓ ٣٤
Wa a`taa qaleelanw wa akdaa
ጥቂትን የሰጠውንና ያቋረጠውንም (አየህን?)
🎤 Your recording:
53:35
🔁 0/5
أَعِندَهُۥ عِلۡمُ ٱلۡغَيۡبِ فَهُوَ يَرَىٰٓ ٣٥
A`indahoo `ilmul ghaibi fahuwa yaraa
የሩቁ ምስጢር ዕውቀት እርሱ ዘንድ አልለን? ስለዚህ እርሱ ያያልን?
🎤 Your recording:
53:36
🔁 0/5
أَمۡ لَمۡ يُنَبَّأۡ بِمَا فِي صُحُفِ مُوسَىٰ ٣٦
Am lam yunabbaa bimaa fee suhuhfi Moosa
ይልቁንም በዚያ በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ ባለው ነገር አልተነገረምን?
🎤 Your recording:
53:37
🔁 0/5
وَإِبۡرَٰهِيمَ ٱلَّذِي وَفَّىٰٓ ٣٧
Wa Ibraaheemal lazee waffaaa
በዚያም (የታዘዘውን) በፈጸመው በኢብራሂም (ጽሑፎች ውስጥ ባለው አልተነገረምን?)
🎤 Your recording:
53:38
🔁 0/5
أَلَّا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزۡرَ أُخۡرَىٰ ٣٨
Allaa taziru waaziratunw wizra ukhraa
(እርሱም ኃጢያት) ተሸካሚ ነፍስ የሌላይቱን ነፍስ ኃጢኣት አትሸከምም፡፡
🎤 Your recording:
53:39
🔁 0/5
وَأَن لَّيۡسَ لِلۡإِنسَٰنِ إِلَّا مَا سَعَىٰ ٣٩
Wa al laisa lil insaani illaa maa sa`aa
ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም፡፡
🎤 Your recording:
53:40
🔁 0/5
وَأَنَّ سَعۡيَهُۥ سَوۡفَ يُرَىٰ ٤٠
Wa anna sa`yahoo sawfa yuraa
ሥራውም ሁሉ ወደ ፊት ይታያል፡፡
🎤 Your recording:
53:41
🔁 0/5
ثُمَّ يُجۡزَىٰهُ ٱلۡجَزَآءَ ٱلۡأَوۡفَىٰ ٤١
Summa yujzaahul jazaaa `al awfaa
ከዚያም ሙሉውን ምንዳ ይመነዳዋል፡፡
🎤 Your recording:
53:42
🔁 0/5
وَأَنَّ إِلَىٰ رَبِّكَ ٱلۡمُنتَهَىٰ ٤٢
Wa anna ilaa rabbikal muntahaa
መጨረሻውም ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
🎤 Your recording:
53:43
🔁 0/5
وَأَنَّهُۥ هُوَ أَضۡحَكَ وَأَبۡكَىٰ ٤٣
Wa annahoo huwa adhaka wa abkaa
እነሆ እርሱም አስሳቀ፣ አስለቀሰም፡፡
🎤 Your recording:
53:44
🔁 0/5
وَأَنَّهُۥ هُوَ أَمَاتَ وَأَحۡيَا ٤٤
Wa annahoo huwa amaata wa ahyaa
እነሆ እርሱም ገደለ፣ አስነሳም፡፡
🎤 Your recording:
53:45
🔁 0/5
وَأَنَّهُۥ خَلَقَ ٱلزَّوۡجَيۡنِ ٱلذَّكَرَ وَٱلۡأُنثَىٰ ٤٥
Wa annahoo khalaqaz zawjainiz zakara wal unsaa
እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ፡፡
🎤 Your recording:
53:46
🔁 0/5
مِن نُّطۡفَةٍ إِذَا تُمۡنَىٰ ٤٦
Min nutfatin izaa tumnaa
ከፍትወት ጠብታ (በማህጸን ውስጥ) በምትፈሰስ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
53:47
🔁 0/5
وَأَنَّ عَلَيۡهِ ٱلنَّشۡأَةَ ٱلۡأُخۡرَىٰ ٤٧
Wa anna `alaihin nash atal ukhraa
የኋለኛይቱም ማስነሳት በእርሱ ላይ ነው፡፡
🎤 Your recording:
53:48
🔁 0/5
وَأَنَّهُۥ هُوَ أَغۡنَىٰ وَأَقۡنَىٰ ٤٨
Wa annahoo huwa aghnaa wa aqnaa
እነሆ እርሱም አከበረ፣ ጥሪተኛም አደረገ፡፡
🎤 Your recording:
53:49
🔁 0/5
وَأَنَّهُۥ هُوَ رَبُّ ٱلشِّعۡرَىٰ ٤٩
Wa annahoo huwa rabbush shi`raa
እነሆ እርሱም የሺዕራ ጌታ ነው፡፡
🎤 Your recording:
53:50
🔁 0/5
وَأَنَّهُۥٓ أَهۡلَكَ عَادًا ٱلۡأُولَىٰ ٥٠
Wa annahooo ahlak a `Aadanil oolaa
እነሆ እርሱም የፊተኛይቱን ዓድ አጥፍቷል፡፡
🎤 Your recording:
53:51
🔁 0/5
وَثَمُودَاْ فَمَآ أَبۡقَىٰ ٥١
Wa samooda famaaa abqaa
ሰሙድንም (አጥፍቷል)፤ አላስቀረምም፡፡
🎤 Your recording:
53:52
🔁 0/5
وَقَوۡمَ نُوحٍ مِّن قَبۡلُۖ إِنَّهُمۡ كَانُواْ هُمۡ أَظۡلَمَ وَأَطۡغَىٰ ٥٢
Wa qawma Noohim min qablu innahum kaanoo hum azlama wa atghaa
በፊትም የኑሕን ሕዝቦች (አጥፍቷል)፡፡ እነርሱ በጣም በደለኞችና እጅግ የጠመሙ እነርሱ ነበሩና፡፡
🎤 Your recording:
53:53
🔁 0/5
وَٱلۡمُؤۡتَفِكَةَ أَهۡوَىٰ ٥٣
Wal mu`tafikata ahwaa
የተገለበጠችውንም ከተማ ደፋ፡፡
🎤 Your recording:
53:54
🔁 0/5
فَغَشَّىٰهَا مَا غَشَّىٰ ٥٤
Faghashshaahaa maa ghashshaa
ያለበሳትንም አለበሳት፡፡
🎤 Your recording:
53:55
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكَ تَتَمَارَىٰ ٥٥
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbika tatamaaraa
ከጌታህም ጸጋዎች በየትኛው ትጠራጠራለህ?
🎤 Your recording:
53:56
🔁 0/5
هَٰذَا نَذِيرٌ مِّنَ ٱلنُّذُرِ ٱلۡأُولَىٰٓ ٥٦
Haazaa nazeerum minan nuzuril oolaa
ይህ ከፊተኞቹ አስፈራሪዎች (ጎሳ) የኾነ አስፈራሪ ነው፡፡
🎤 Your recording:
53:57
🔁 0/5
أَزِفَتِ ٱلۡأٓزِفَةُ ٥٧
Azifatil laazifah
ቀራቢይቱ (ኅልፈተ ዓለም) ቀረበች፡፡
🎤 Your recording:
53:58
🔁 0/5
لَيۡسَ لَهَا مِن دُونِ ٱللَّهِ كَاشِفَةٌ ٥٨
Laisa lahaa min doonil laahi kaashifah
ለእርሷ ከአላህ ሌላ ገላጭ የላትም፡፡
🎤 Your recording:
53:59
🔁 0/5
أَفَمِنۡ هَٰذَا ٱلۡحَدِيثِ تَعۡجَبُونَ ٥٩
Afamin hazal hadeesi ta`jaboon
ከዚህ ንግግር ትደነቃላችሁን?
🎤 Your recording:
53:60
🔁 0/5
وَتَضۡحَكُونَ وَلَا تَبۡكُونَ ٦٠
Wa tadhakoona wa laa tabkoon
ትስቃላችሁምን? አታለቅሱምን?
🎤 Your recording:
53:61
🔁 0/5
وَأَنتُمۡ سَٰمِدُونَ ٦١
Wa antum saamidoon
እናንተም ዘንጊዎች ናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
53:62
🔁 0/5
فَٱسۡجُدُواْۤ لِلَّهِۤ وَٱعۡبُدُواْ۩ ٦٢
Fasjudoo lillaahi wa`budoo
ለአላህም ስገዱ ተገዙትም፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







