🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (49 አንቀጽ)
0/49
52:1
🔁 0/5
وَٱلطُّورِ ١
Wat-Toor
በጡር (ጋራ) እምላለሁ፡፡
🎤 Your recording:
52:2
🔁 0/5
وَكِتَٰبٍ مَّسۡطُورٍ ٢
Wa kitaabim mastoor
በተጻፈው መጽሐፍም፡፡
🎤 Your recording:
52:3
🔁 0/5
فِي رَقٍّ مَّنشُورٍ ٣
Fee raqqim manshoor
በተዘረጋ ብራና ላይ፤ (በተጻፈው)፡፡
🎤 Your recording:
52:4
🔁 0/5
وَٱلۡبَيۡتِ ٱلۡمَعۡمُورِ ٤
Wal baitil ma`moor
በደመቀው ቤትም፡፡
🎤 Your recording:
52:5
🔁 0/5
وَٱلسَّقۡفِ ٱلۡمَرۡفُوعِ ٥
Wassaqfil marfoo
ከፍ በተደረገው ጣራም፡፡
🎤 Your recording:
52:6
🔁 0/5
وَٱلۡبَحۡرِ ٱلۡمَسۡجُورِ ٦
Wal bahril masjoor
በተመላው ባሕርም እምላለሁ፡፡
🎤 Your recording:
52:7
🔁 0/5
إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ لَوَٰقِعٌ ٧
Inna `azaaba Rabbika lawaaqi
የጌታህ ቅጣት በእርግጥ ወዳቂ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡
🎤 Your recording:
52:8
🔁 0/5
مَّا لَهُۥ مِن دَافِعٍ ٨
Maa lahoo min daafi
ለእርሱ ምንም ገፍታሪ የለውም፡፡
🎤 Your recording:
52:9
🔁 0/5
يَوۡمَ تَمُورُ ٱلسَّمَآءُ مَوۡرًا ٩
Yawma tamoorus samaaa`u mawraa
ሰማይ ብርቱ መዞርን በምትዞርበት ቀን (ይኾናል)፡፡
🎤 Your recording:
52:10
🔁 0/5
وَتَسِيرُ ٱلۡجِبَالُ سَيۡرًا ١٠
Wa taseerul jibaalu sairaa
ተራራዎችም መኼድን በሚኼዱበት (ቀን)፡፡
🎤 Your recording:
52:11
🔁 0/5
فَوَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ١١
Fawailuny yawma `izil lil mukaazzibeen
ለአስተባባዮችም ያን ጊዜ ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
52:12
🔁 0/5
ٱلَّذِينَ هُمۡ فِي خَوۡضٍ يَلۡعَبُونَ ١٢
Allazeena hum fee khawdiny yal`aboon
ለእነዚያ እነርሱ በውሸት ውስጥ የሚጫወቱ ለኾኑት፡፡
🎤 Your recording:
52:13
🔁 0/5
يَوۡمَ يُدَعُّونَ إِلَىٰ نَارِ جَهَنَّمَ دَعًّا ١٣
Yawma yuda`-`oona ilaa naari jahannama da`-`aa
ወደ ገሀነም እሳት በኀይል መግገፍተርን በሚግገፈተሩበት ቀን፡፡
🎤 Your recording:
52:14
🔁 0/5
هَٰذِهِ ٱلنَّارُ ٱلَّتِي كُنتُم بِهَا تُكَذِّبُونَ ١٤
Haazihin naarul latee kuntum bihaa tukazziboon
ይህቺ ያቺ በእርሷ ታስተባብሉባት የነበራችሁት እሳት ናት፡፡
🎤 Your recording:
52:15
🔁 0/5
أَفَسِحۡرٌ هَٰذَآ أَمۡ أَنتُمۡ لَا تُبۡصِرُونَ ١٥
Afasihrun haazaaaa am antum laa tubsiroon
ይህ (ፊት ትሉ እንደነበራችሁት) ድግምት ነውን? ወይስ እናንተ አታዩምን?
🎤 Your recording:
52:16
🔁 0/5
ٱصۡلَوۡهَا فَٱصۡبِرُوٓاْ أَوۡ لَا تَصۡبِرُواْ سَوَآءٌ عَلَيۡكُمۡۖ إِنَّمَا تُجۡزَوۡنَ مَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ ١٦
Islawhaa fasbirooo aw laa tasbiroo sawaaa`un `alaikum innamaa tujzawna maa kuntum ta`maloon
ግቧት ታገሱም ወይም አትታገሡ በእናንተ ላይ እኩል ነው፡፡ የምትምመነዱት ትሠሩት የነበራችሁትን (ፍዳ) ብቻ ነው (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
52:17
🔁 0/5
إِنَّ ٱلۡمُتَّقِينَ فِي جَنَّٰتٍ وَنَعِيمٍ ١٧
Innal muttaqeena fee jannaatinw wa na`eem
አላህን ፈሪዎቹ በእርግጥ በገነቶችና በጸጋ ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
52:18
🔁 0/5
فَٰكِهِينَ بِمَآ ءَاتَىٰهُمۡ رَبُّهُمۡ وَوَقَىٰهُمۡ رَبُّهُمۡ عَذَابَ ٱلۡجَحِيمِ ١٨
Faakiheena bimaaa aataahum rabbuhum wa waqaahum rabbuhum `azaabal jaheem
ጌታቸው በሰጣቸው ጸጋ ተደሳቾች ኾነው (በገነት ውስጥ ናቸው)፡፡ የገሀነምንም ስቃይ ጌታቸው ጠበቃቸው፡፡
🎤 Your recording:
52:19
🔁 0/5
كُلُواْ وَٱشۡرَبُواْ هَنِيٓـَٔۢا بِمَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ ١٩
Kuloo washraboo haneee `am bimaa kuntum ta`maloon
«ትሠሩት በነበራችሁት ምክንያት ተደሳቾች ኾናችሁ ብሉ፤ ጠጡም፤» (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
52:20
🔁 0/5
مُتَّكِـِٔينَ عَلَىٰ سُرُرٍ مَّصۡفُوفَةٍۖ وَزَوَّجۡنَٰهُم بِحُورٍ عِينٍ ٢٠
Muttaki`eena `alaa sururim masfoofatinw wa zawwaj naahum bihoorin `een
በተደረደሩ አልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች ኾነው (በገነት ይኖራሉ)፡፡ ዓይናማዎች በኾኑ ነጫጭ ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን፡፡
🎤 Your recording:
52:21
🔁 0/5
وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَٱتَّبَعَتۡهُمۡ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَٰنٍ أَلۡحَقۡنَا بِهِمۡ ذُرِّيَّتَهُمۡ وَمَآ أَلَتۡنَٰهُم مِّنۡ عَمَلِهِم مِّن شَيۡءٍۚ كُلُّ ٱمۡرِيِٕۭ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ ٢١
Wallazeena aamanoo wattaba`at hum zurriyyatuhum bieemaanin alhaqnaa bihim zurriyyatahum wa maaa alatnaahum min `amalihim min shai`; kullum ri`im bimaa kasaba raheen
እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው ዝርያቸውን በእነርሱ እናስጠጋለን፡፡ ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም፡፡ ሰው ሁሉ በሠራው ሥራ ተያዢ ነው፡፡
🎤 Your recording:
52:22
🔁 0/5
وَأَمۡدَدۡنَٰهُم بِفَٰكِهَةٍ وَلَحۡمٍ مِّمَّا يَشۡتَهُونَ ٢٢
Wa amdadnaahum bifaa kihatinw wa lahmim mimmaa yashtahoon
ከሚሹትም ሁሉ እሸትንና ስጋን እንጨምርላቸዋለን፡፡
🎤 Your recording:
52:23
🔁 0/5
يَتَنَٰزَعُونَ فِيهَا كَأۡسًا لَّا لَغۡوٌ فِيهَا وَلَا تَأۡثِيمٌ ٢٣
Yatanaaza`oona feehaa kaasal laa laghwun feehaa wa laa taaseem
በውስጧ መጠጥን ይሰጣጣሉ፡፡ በውስጧ ውድቅ ንግግርና መውወንጀልም የለም፡፡
🎤 Your recording:
52:24
🔁 0/5
۞ وَيَطُوفُ عَلَيۡهِمۡ غِلۡمَانٌ لَّهُمۡ كَأَنَّهُمۡ لُؤۡلُؤٌ مَّكۡنُونٌ ٢٤
Wa yatoofu `alaihim ghilmaanul lahum ka annahum lu`lu`um maknoon
ለነርሱም የኾኑ ወጣቶች ልክ የተሸፈነ ሉል መስለው በእነርሱ ላይ (ለማሳለፍ) ይዘዋወራሉ፡፡
🎤 Your recording:
52:25
🔁 0/5
وَأَقۡبَلَ بَعۡضُهُمۡ عَلَىٰ بَعۡضٍ يَتَسَآءَلُونَ ٢٥
Wa aqbala ba`duhum `alaa ba`diny yatasaaa`aloon
የሚጠያየቁ ኾነውም ከፊላቸው በከፊሉ ላይ ይዞራል፡፡
🎤 Your recording:
52:26
🔁 0/5
قَالُوٓاْ إِنَّا كُنَّا قَبۡلُ فِيٓ أَهۡلِنَا مُشۡفِقِينَ ٢٦
Qaalooo innaa kunnaa qablu feee ahlinaa mushfiqeen
«እኛ ፊት በቤተሰቦቻችን ውስጥ (ከቅጣት) ፈሪዎች ነበርን» ይላሉ፡፡
🎤 Your recording:
52:27
🔁 0/5
فَمَنَّ ٱللَّهُ عَلَيۡنَا وَوَقَىٰنَا عَذَابَ ٱلسَّمُومِ ٢٧
Famannnal laahu `alainaa wa waqaanaa `azaabas samoom
«አላህም በእኛ ላይ ለገሰ፡፡ የመርዛም እሳት ቅጣትንም ጠበቀን፡፡
🎤 Your recording:
52:28
🔁 0/5
إِنَّا كُنَّا مِن قَبۡلُ نَدۡعُوهُۖ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡبَرُّ ٱلرَّحِيمُ ٢٨
Innaa kunnaa min qablu nad`oohu innahoo huwal barrur raheem
«እኛ ከዚህ በፊት እንለምነው ነበርን፡፡ እነሆ እርሱ በጎ ዋይ አዛኝ ነውና» (ይላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
52:29
🔁 0/5
فَذَكِّرۡ فَمَآ أَنتَ بِنِعۡمَتِ رَبِّكَ بِكَاهِنٍ وَلَا مَجۡنُونٍ ٢٩
Fazakkir famaaa anta bini`mati rabbika bikaahininw wa laa majnoon
(ሰዎችን) አስታውስም፡፡ አንተም በጌታህ ጸጋ ምክንያት ጠንቋይም ዕብድም አይደለህም፡፡
🎤 Your recording:
52:30
🔁 0/5
أَمۡ يَقُولُونَ شَاعِرٌ نَّتَرَبَّصُ بِهِۦ رَيۡبَ ٱلۡمَنُونِ ٣٠
Am yaqooloona shaa`irun natarabbasu bihee raibal manoon
ይልቁንም የሞትን አደጋ በእርሱ የምንጠባበቅበት የኾነ ባለ ቅኔ ነው ይላሉን?
🎤 Your recording:
52:31
🔁 0/5
قُلۡ تَرَبَّصُواْ فَإِنِّي مَعَكُم مِّنَ ٱلۡمُتَرَبِّصِينَ ٣١
Qul tarabbasoo fa innee ma`akum minal mutarabbiseen
«ተጠባበቁ፤ እኔም ከእናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝ» በላቸው፡፡
🎤 Your recording:
52:32
🔁 0/5
أَمۡ تَأۡمُرُهُمۡ أَحۡلَٰمُهُم بِهَٰذَآۚ أَمۡ هُمۡ قَوۡمٌ طَاغُونَ ٣٢
Am taamuruhum ahlaamuhum bihaazaaa am hum qawmun taaghoon
አእምሮዎቻቸው በዚህ ያዟቸዋልን? አይደለም በእውነቱ እነርሱ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
52:33
🔁 0/5
أَمۡ يَقُولُونَ تَقَوَّلَهُۥۚ بَل لَّا يُؤۡمِنُونَ ٣٣
Am yaqooloona taqawwalah; bal laa yu`minoon
ወይም «ቀጠፈው ይላሉን?» አይደለም፤ በእውነቱ አያምኑም፡፡
🎤 Your recording:
52:34
🔁 0/5
فَلۡيَأۡتُواْ بِحَدِيثٍ مِّثۡلِهِۦٓ إِن كَانُواْ صَٰدِقِينَ ٣٤
Falyaatoo bihadeesim misliheee in kaanoo saadiqeen
እውነተኞችም ቢኾኑ መሰሉ የኾነን ንግግር ያምጡ፡፡
🎤 Your recording:
52:35
🔁 0/5
أَمۡ خُلِقُواْ مِنۡ غَيۡرِ شَيۡءٍ أَمۡ هُمُ ٱلۡخَٰلِقُونَ ٣٥
Am khuliqoo min ghairi shai`in am humul khaaliqoon
ወይስ ያለ አንዳች (ፈጣሪ) ተፈጠሩን? ወይስ እነርሱ ፈጣሪዎች ናቸውን?
🎤 Your recording:
52:36
🔁 0/5
أَمۡ خَلَقُواْ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضَۚ بَل لَّا يُوقِنُونَ ٣٦
Am khalaqus samaawaati wal ard; bal laa yooqinoon
ወይስ ሰማያትንና ምድርን ፈጠሩን? አይደለም አያረጋግጡም፡፡
🎤 Your recording:
52:37
🔁 0/5
أَمۡ عِندَهُمۡ خَزَآئِنُ رَبِّكَ أَمۡ هُمُ ٱلۡمُصَۜيۡطِرُونَ ٣٧
Am`indahum khazaaa`inu rabbika am humul musaitiroon
ወይስ የጌታህ ግምጃ ቤቶች እነርሱ ዘንድ ናቸውን? ወይስ እነርሱ አሸናፊዎች ናቸውን?
🎤 Your recording:
52:38
🔁 0/5
أَمۡ لَهُمۡ سُلَّمٌ يَسۡتَمِعُونَ فِيهِۖ فَلۡيَأۡتِ مُسۡتَمِعُهُم بِسُلۡطَٰنٍ مُّبِينٍ ٣٨
Am lahum sullamuny yastami`oona feehi falyaati mustami`uhum bisultaanim mubeen
ወይስ ለእነርሱ በእርሱ ላይ (ከሰማይ) የሚያዳምጡበት መሰላል አላቸውን? አድማጫቸውም (ሰማሁ ቢል) ግልጽን አስረጅ ያምጣ፡፡
🎤 Your recording:
52:39
🔁 0/5
أَمۡ لَهُ ٱلۡبَنَٰتُ وَلَكُمُ ٱلۡبَنُونَ ٣٩
Am lahul banaatu wa lakumul banoon
ወይስ ለእርሱ ሴቶች ልጆች አሉትን? ለእናንተም ወንዶች ልጆች አሏችሁን?
🎤 Your recording:
52:40
🔁 0/5
أَمۡ تَسۡـَٔلُهُمۡ أَجۡرًا فَهُم مِّن مَّغۡرَمٍ مُّثۡقَلُونَ ٤٠
Am tas`aluhum ajran fahum mim maghramim musqaloon
ወይስ ዋጋን ትጠይቃቸዋለህን? ስለዚህ እነርሱ ከዕዳው የተከበዱ ናቸውን?
🎤 Your recording:
52:41
🔁 0/5
أَمۡ عِندَهُمُ ٱلۡغَيۡبُ فَهُمۡ يَكۡتُبُونَ ٤١
Am `indahumul ghaibu fahum yaktuboon
ወይስ ሩቁ ምስጢር እነርሱ ዘንድ ነውን? ስለዚህ እነርሱ ይጽፋሉን?
🎤 Your recording:
52:42
🔁 0/5
أَمۡ يُرِيدُونَ كَيۡدًاۖ فَٱلَّذِينَ كَفَرُواْ هُمُ ٱلۡمَكِيدُونَ ٤٢
Am yureedoona kaidan fallazeena kafaroo humul makeedoon
ወይስ ተንኮልን (ባንተ) ይሻሉን? እነዚያም የካዱት እነርሱ በተንኮል ተሸናፊዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
52:43
🔁 0/5
أَمۡ لَهُمۡ إِلَٰهٌ غَيۡرُ ٱللَّهِۚ سُبۡحَٰنَ ٱللَّهِ عَمَّا يُشۡرِكُونَ ٤٣
Am lahum ilaahun ghairul laa; subhaanal laahi `ammaa yushrikoon
ወይስ ለእነርሱ ከአላህ ሌላ አምላክ አላቸውን? አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፡፡
🎤 Your recording:
52:44
🔁 0/5
وَإِن يَرَوۡاْ كِسۡفًا مِّنَ ٱلسَّمَآءِ سَاقِطًا يَقُولُواْ سَحَابٌ مَّرۡكُومٌ ٤٤
Wa iny yaraw kisfam minas samaaa`i saaqitany yaqooloo sahaabum markoom
ከሰማይም ቁራጭን (በእነርሱ ላይ) ወዳቂ ኾኖ ቢያዩ ኖሮ «ይህ የተደራረበ ደመና ነው» ይሉ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
52:45
🔁 0/5
فَذَرۡهُمۡ حَتَّىٰ يُلَٰقُواْ يَوۡمَهُمُ ٱلَّذِي فِيهِ يُصۡعَقُونَ ٤٥
Fazarhum hatta yulaaqoo yawmahumul lazee feehi yus`aqoon
ያንንም በእርሱ የሚግገደሉበትን ቀናቸውን እስከሚገናኙ ድረስ ተዋቸው፡፡
🎤 Your recording:
52:46
🔁 0/5
يَوۡمَ لَا يُغۡنِي عَنۡهُمۡ كَيۡدُهُمۡ شَيۡـًٔا وَلَا هُمۡ يُنصَرُونَ ٤٦
Yawma laa yughnee `anhum kaidumhum shai`anw wa laa hum yunsaroon
ተንኮላቸው ከእነርሱ ምንንም የማይጠቅማቸውንና እነርሱም የማይርረዱበትን ቀን (እስከ ሚገናኙ ተዋቸው)፡፡
🎤 Your recording:
52:47
🔁 0/5
وَإِنَّ لِلَّذِينَ ظَلَمُواْ عَذَابًا دُونَ ذَٰلِكَ وَلَٰكِنَّ أَكۡثَرَهُمۡ لَا يَعۡلَمُونَ ٤٧
Wa inna lillazeena zalamoo `azaaban doona zalika wa laakinna aksarahum laa ya`lamoon
ለእነዚያ ለበደሉትም ከዚህ ሌላ ቅርብ ቅጣት አልላቸው፡፡ ግን አብዛኛዎቻቸው አያውቁም፡፡
🎤 Your recording:
52:48
🔁 0/5
وَٱصۡبِرۡ لِحُكۡمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعۡيُنِنَاۖ وَسَبِّحۡ بِحَمۡدِ رَبِّكَ حِينَ تَقُومُ ٤٨
Wasbir lihukmi rabbika fa innaka bi-a`yuninaa wa sabbih bihamdi rabbika heena taqoom
ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡ ጌታህንም በምትነሳ ጊዜ ከማመስገን ጋር አወድሰው፡፡
🎤 Your recording:
52:49
🔁 0/5
وَمِنَ ٱلَّيۡلِ فَسَبِّحۡهُ وَإِدۡبَٰرَ ٱلنُّجُومِ ٤٩
Wa minal laili fasabbihhu wa idbaaran nujoom
ከሌሊቱም አወድሰው፡፡ በከዋክብት መዳበቂያ ጊዜም (ንጋት ላይ አወድሰው)፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







