🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (50 አንቀጽ)
0/50
77:1
🔁 0/5
وَٱلۡمُرۡسَلَٰتِ عُرۡفًا ١
Wal mursalaati`urfaa
ተከታታይ ኾነው በተላኩት፣
🎤 Your recording:
77:2
🔁 0/5
فَٱلۡعَٰصِفَٰتِ عَصۡفًا ٢
Fal`aasifaati `asfaa
በኀይል መንፈስን ነፋሾች በኾኑትም፣
🎤 Your recording:
77:3
🔁 0/5
وَٱلنَّٰشِرَٰتِ نَشۡرًا ٣
Wannaashiraati nashraa
መበተንን በታኞች በኾኑትም፤ (ነፋሶች)፣
🎤 Your recording:
77:4
🔁 0/5
فَٱلۡفَٰرِقَٰتِ فَرۡقًا ٤
Falfaariqaati farqaa
መለየትን ለይዎች በኾኑትም፣
🎤 Your recording:
77:5
🔁 0/5
فَٱلۡمُلۡقِيَٰتِ ذِكۡرًا ٥
Falmulqiyaati zikra
መገሠጫን (ወደ ነቢያት) ጣይዎች በኾኑትም፣
🎤 Your recording:
77:6
🔁 0/5
عُذۡرًا أَوۡ نُذۡرًا ٦
Uzran aw nuzraa
ምክንያትን ለማስወገድ ወይም ለማስፈራራት (ጣይዎች በኾኑት መላእክት) እምላለሁ፡፡
🎤 Your recording:
77:7
🔁 0/5
إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَوَٰقِعٌ ٧
Innamaa too`adoona lawaaqi
ያ የምትስፈራሩበት (ትንሣኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው፡፡
🎤 Your recording:
77:8
🔁 0/5
فَإِذَا ٱلنُّجُومُ طُمِسَتۡ ٨
Fa izam nujoomu tumisat
ከዋክብትም (ብርሃንዋ) በታበሰች ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
77:9
🔁 0/5
وَإِذَا ٱلسَّمَآءُ فُرِجَتۡ ٩
Wa izas samaaa`u furijat
ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
77:10
🔁 0/5
وَإِذَا ٱلۡجِبَالُ نُسِفَتۡ ١٠
Wa izal jibaalu nusifat
ጋራዎችም በተንኮተኮቱ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
77:11
🔁 0/5
وَإِذَا ٱلرُّسُلُ أُقِّتَتۡ ١١
Wa izar Rusulu uqqitat
መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
77:12
🔁 0/5
لِأَيِّ يَوۡمٍ أُجِّلَتۡ ١٢
Li ayyi yawmin ujjilat
ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤
🎤 Your recording:
77:13
🔁 0/5
لِيَوۡمِ ٱلۡفَصۡلِ ١٣
Li yawmil Fasl
ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡
🎤 Your recording:
77:14
🔁 0/5
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا يَوۡمُ ٱلۡفَصۡلِ ١٤
Wa maaa adraaka maa yawmul fasl
የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
🎤 Your recording:
77:15
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ١٥
Wailuny yawma `izillilmukazzibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:16
🔁 0/5
أَلَمۡ نُهۡلِكِ ٱلۡأَوَّلِينَ ١٦
Alam nuhlikil awwaleen
የፊተኞቹን (ሕዝቦች) አላጠፋንምን?
🎤 Your recording:
77:17
🔁 0/5
ثُمَّ نُتۡبِعُهُمُ ٱلۡأٓخِرِينَ ١٧
Summa nutbi`uhumul aakhireen
ከዚያም የኋለኞቹን እናስከትላቸዋለን፡፡
🎤 Your recording:
77:18
🔁 0/5
كَذَٰلِكَ نَفۡعَلُ بِٱلۡمُجۡرِمِينَ ١٨
Kazzlika naf`alu bilmujrimeen
በአመጸኞች ሁሉ እንደዚሁ እንሠራለን፡፡
🎤 Your recording:
77:19
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ١٩
Wailunw yawma `izil lil mukazzibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:20
🔁 0/5
أَلَمۡ نَخۡلُقكُّم مِّن مَّآءٍ مَّهِينٍ ٢٠
Alam nakhlukkum mimmaaa`im maheen
ከደካማ ውሃ አልፈጠርናችሁምን?
🎤 Your recording:
77:21
🔁 0/5
فَجَعَلۡنَٰهُ فِي قَرَارٍ مَّكِينٍ ٢١
Faja`alnaahu fee qaraarim makeen
በተጠበቀ መርጊያ ውስጥም (በማሕፀን) አደረግነው፡፡
🎤 Your recording:
77:22
🔁 0/5
إِلَىٰ قَدَرٍ مَّعۡلُومٍ ٢٢
Illaa qadrim ma`loom
እስከ ታወቀ ልክ ድረስ፡፡ መጠንነውም፤ ምን ያማርንም
🎤 Your recording:
77:23
🔁 0/5
فَقَدَرۡنَا فَنِعۡمَ ٱلۡقَٰدِرُونَ ٢٣
Faqadarnaa fani`mal qaadiroon
መጣኞች ነን!
🎤 Your recording:
77:24
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ٢٤
Wailuny yawma `izil lilmukazzibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:25
🔁 0/5
أَلَمۡ نَجۡعَلِ ٱلۡأَرۡضَ كِفَاتًا ٢٥
Alam naj`alil arda kifaataa
ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን?
🎤 Your recording:
77:26
🔁 0/5
أَحۡيَآءً وَأَمۡوَٰتًا ٢٦
Ahyaaa`anw wa amwaataa
ሕያዋን ኾናችሁ ሙታንም ኾናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
77:27
🔁 0/5
وَجَعَلۡنَا فِيهَا رَوَٰسِيَ شَٰمِخَٰتٍ وَأَسۡقَيۡنَٰكُم مَّآءً فُرَاتًا ٢٧
Wa ja`alnaa feehaa rawaasiya shaamikhaatinw wa asqainaakum maaa`an furaataa
በውስጧም ከፍተኛዎችን ተራራዎች አደረግን፡፡ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
77:28
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ٢٨
Wailuny yawma `izil lilmukazzibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:29
🔁 0/5
ٱنطَلِقُوٓاْ إِلَىٰ مَا كُنتُم بِهِۦ تُكَذِّبُونَ ٢٩
Intaliqooo ilaa maa kuntum bihee tukazziboon
«ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት (ቅጣት) አዝግሙ፡፡
🎤 Your recording:
77:30
🔁 0/5
ٱنطَلِقُوٓاْ إِلَىٰ ظِلٍّ ذِي ثَلَٰثِ شُعَبٍ ٣٠
Intaliqooo ilaa zillin zee salaasi shu`ab
«ባለ ሦስት ቅርንጫፎች ወደ ኾነው ጥላ አዝግሙ፤» (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
77:31
🔁 0/5
لَّا ظَلِيلٍ وَلَا يُغۡنِي مِنَ ٱللَّهَبِ ٣١
Laa zaleelinw wa laa yughnee minal lahab
አጠላይ ያልኾነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ኾነው (አዝግሙ)፡፡
🎤 Your recording:
77:32
🔁 0/5
إِنَّهَا تَرۡمِي بِشَرَرٍ كَٱلۡقَصۡرِ ٣٢
Innahaa tarmee bishararin kalqasr
እርሷ እንደ ታላላቅ ሕንጻ የኾኑን ቃንቄዎች ትወረውራለች፡፡
🎤 Your recording:
77:33
🔁 0/5
كَأَنَّهُۥ جِمَٰلَتٌ صُفۡرٌ ٣٣
Ka annahoo jimaalatun sufr
(ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡
🎤 Your recording:
77:34
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ٣٤
Wailuny yawma `izil lilmukazibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:35
🔁 0/5
هَٰذَا يَوۡمُ لَا يَنطِقُونَ ٣٥
Haazaa yawmu laa uantiqoon
ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡
🎤 Your recording:
77:36
🔁 0/5
وَلَا يُؤۡذَنُ لَهُمۡ فَيَعۡتَذِرُونَ ٣٦
Wa laa yu`zanu lahum fa ya`taziroon
ይቅርታም ይጠይቁ ዘንድ፤ ለእነርሱ አይፈቀድላቸውም፡፡
🎤 Your recording:
77:37
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ٣٧
Wailunw yawma `izil lilmukazzibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:38
🔁 0/5
هَٰذَا يَوۡمُ ٱلۡفَصۡلِۖ جَمَعۡنَٰكُمۡ وَٱلۡأَوَّلِينَ ٣٨
Haaza yawmul fasli jama `naakum wal awwaleen
ይህ መለያው ቀን ነው፡፡ እናንተንም የፊተኞቹንም ሰብሰብናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
77:39
🔁 0/5
فَإِن كَانَ لَكُمۡ كَيۡدٌ فَكِيدُونِ ٣٩
Fa in kaana lakum kaidun fakeedoon
ለናንተም (ለማምለጥ) ብልሃት እንዳላችሁ ተተናኮሉኝ፡፡
🎤 Your recording:
77:40
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ٤٠
Wailuny yawma`izil lilmukazzibeen
ላስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:41
🔁 0/5
إِنَّ ٱلۡمُتَّقِينَ فِي ظِلَٰلٍ وَعُيُونٍ ٤١
Innal muttaqeena fee zilaalinw wa `uyoon
ጥንቁቆቹ በጥላዎችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:42
🔁 0/5
وَفَوَٰكِهَ مِمَّا يَشۡتَهُونَ ٤٢
Wa fawaakiha mimmaa yastahoon
ከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:43
🔁 0/5
كُلُواْ وَٱشۡرَبُواْ هَنِيٓـَٔۢا بِمَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ ٤٣
Kuloo washraboo haneee `am bimaa kuntum ta`maloon
«ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ኾናችሁ ብሉ፣ ጠጡም፤» (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
77:44
🔁 0/5
إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجۡزِي ٱلۡمُحۡسِنِينَ ٤٤
Innaa kazaalika najzil muhsineen
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡
🎤 Your recording:
77:45
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ٤٥
Wailuny yawma `izil lilmuzkazzibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:46
🔁 0/5
كُلُواْ وَتَمَتَّعُواْ قَلِيلًا إِنَّكُم مُّجۡرِمُونَ ٤٦
Kuloo wa tamatta`oo qaleelan innakum mujrimoon
ብሉ፤ ጥቂትንም (ጊዜ) ተጠቀሙ፡፡ እናንተ አመጸኞች ናችሁና፡፡
🎤 Your recording:
77:47
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ٤٧
Wailunny yawma `izil lilmukazzibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:48
🔁 0/5
وَإِذَا قِيلَ لَهُمُ ٱرۡكَعُواْ لَا يَرۡكَعُونَ ٤٨
Wa izaa qeela lahumur ka`oo aa yarka`oon
«ለእነርሱ ስገዱም» በተባሉ ጊዜ አይሰግዱም፡፡
🎤 Your recording:
77:49
🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ ٤٩
Wailunny yawma `izil lilmukazzibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
77:50
🔁 0/5
فَبِأَيِّ حَدِيثِۭ بَعۡدَهُۥ يُؤۡمِنُونَ ٥٠
Fabi ayyi hadeesim ba`dahoo yu`minoon
ከእርሱም ሌላ በየትኛው ንግግር ያምናሉ?
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







