🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (60 አንቀጽ)
0/60
51:1
🔁 0/5
وَٱلذَّٰرِيَٰتِ ذَرۡوًا ١
Waz-zaariyaati zarwaa
መበተንን በታኞች በኾኑት (ነፋሶች)፡፡
🎤 Your recording:
51:2
🔁 0/5
فَٱلۡحَٰمِلَٰتِ وِقۡرًا ٢
Falhaamilaati wiqraa
ከባድ (ዝናምን) ተሸካሚዎች በኾኑትም (ደመናዎች)፡፡
🎤 Your recording:
51:3
🔁 0/5
فَٱلۡجَٰرِيَٰتِ يُسۡرًا ٣
Faljaariyaati yusraa
ገር (መንሻለልን) ተንሻላዮች በኾኑትም (መርከቦች)፡፡
🎤 Your recording:
51:4
🔁 0/5
فَٱلۡمُقَسِّمَٰتِ أَمۡرًا ٤
Falmuqassimaati amraa
ነገርን ሁሉ አከፋፋዮች በኾኑትም (መላእክት) እምላለሁ፡፡
🎤 Your recording:
51:5
🔁 0/5
إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَصَادِقٌ ٥
Innamaa too`adoona la-saadiq
የምትቀጠሩት (ትንሣኤ) እውነት ነው፡፡
🎤 Your recording:
51:6
🔁 0/5
وَإِنَّ ٱلدِّينَ لَوَٰقِعٌ ٦
Wa innad deena la waaqi
(እንደየሥራው) ዋጋን ማግኘትም፤ ኋኝ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡
🎤 Your recording:
51:7
🔁 0/5
وَٱلسَّمَآءِ ذَاتِ ٱلۡحُبُكِ ٧
Wassamaaa`i zaatil hubuk
የ(ከዋክብት) መንገዶች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡
🎤 Your recording:
51:8
🔁 0/5
إِنَّكُمۡ لَفِي قَوۡلٍ مُّخۡتَلِفٍ ٨
Innakum lafee qawlim mukhtalif
እናንተ (የመካ ሰዎች) በተለያየ ቃል ውስጥ ናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
51:9
🔁 0/5
يُؤۡفَكُ عَنۡهُ مَنۡ أُفِكَ ٩
Yu`faku `anhu man ufik
ከርሱ የሚዝዞር ሰው ይዝዞራል፡፡
🎤 Your recording:
51:10
🔁 0/5
قُتِلَ ٱلۡخَرَّٰصُونَ ١٠
Qutilal kharraasoon
በግምት የሚናገሩ ውሸታሞች ተረገሙ፡፡
🎤 Your recording:
51:11
🔁 0/5
ٱلَّذِينَ هُمۡ فِي غَمۡرَةٍ سَاهُونَ ١١
Allazeena hum fee ghamratin saahoon
እነዚያ እነርሱ በሚሸፍን ስሕተተ ውስጥ ዘንጊዎች የኾኑት፡፡
🎤 Your recording:
51:12
🔁 0/5
يَسۡـَٔلُونَ أَيَّانَ يَوۡمُ ٱلدِّينِ ١٢
Yas`aloona ayyaana yawmud Deen
የዋጋ መስጫው ቀን መቼ እንደ ኾነ ይጠይቃሉ፡፡
🎤 Your recording:
51:13
🔁 0/5
يَوۡمَ هُمۡ عَلَى ٱلنَّارِ يُفۡتَنُونَ ١٣
Yawma hum `alan naari yuftanoon
(እነርሱ) በእሳት ላይ በሚፈተኑበት ቀን ነው፡፡
🎤 Your recording:
51:14
🔁 0/5
ذُوقُواْ فِتۡنَتَكُمۡ هَٰذَا ٱلَّذِي كُنتُم بِهِۦ تَسۡتَعۡجِلُونَ ١٤
Zooqoo fitnatakum haa zal lazee kuntum bihee tas ta`jiloon
«መከራችሁን ቅመሱ፤ ይህ ያ በእርሱ ትቻኮሉበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
51:15
🔁 0/5
إِنَّ ٱلۡمُتَّقِينَ فِي جَنَّٰتٍ وَعُيُونٍ ١٥
Innal muttaqeena fee jannaatinw wa `uyoon
አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
51:16
🔁 0/5
ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمۡ رَبُّهُمۡۚ إِنَّهُمۡ كَانُواْ قَبۡلَ ذَٰلِكَ مُحۡسِنِينَ ١٦
Aakhizeena maaa aataahum Rabbuhum; innahum kaanoo qabla zaalika muhsineen
ያንን ጌታቸው የሰጣቸውን ተቀባዮች ኾነው፤ (በገነት ውስጥ ይኾናሉ)፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት መልካም ሰሪዎች ነበሩና፡፡
🎤 Your recording:
51:17
🔁 0/5
كَانُواْ قَلِيلًا مِّنَ ٱلَّيۡلِ مَا يَهۡجَعُونَ ١٧
kaanoo qaleelam minal laili maa yahja`oon
ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡
🎤 Your recording:
51:18
🔁 0/5
وَبِٱلۡأَسۡحَارِ هُمۡ يَسۡتَغۡفِرُونَ ١٨
Wa bilashaari hum yastaghfiroon
በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነርሱ ምሕረትን ይለምናሉ፡፡
🎤 Your recording:
51:19
🔁 0/5
وَفِيٓ أَمۡوَٰلِهِمۡ حَقٌّ لِّلسَّآئِلِ وَٱلۡمَحۡرُومِ ١٩
Wa feee amwaalihim haqqul lissaaa`ili walmahroom
በገንዘቦቻቸውም ውስጥ ለለማኝና (ከልመና) ለተከለከለም (በችሮታቸው) መብት አልለ፡፡
🎤 Your recording:
51:20
🔁 0/5
وَفِي ٱلۡأَرۡضِ ءَايَٰتٌ لِّلۡمُوقِنِينَ ٢٠
Wa fil ardi aayaatul lilmooqineen
በምድርም ውስጥ ለሚያረጋግጡ ሰዎች ምልክቶች አልሉ፡፡
🎤 Your recording:
51:21
🔁 0/5
وَفِيٓ أَنفُسِكُمۡۚ أَفَلَا تُبۡصِرُونَ ٢١
Wa feee anfusikum; afalaa tubsiroon
በነፍሶቻችሁም ውስጥ (ምልክቶች አልሉ)፤ ታዲያ አትመለከቱምን?›
🎤 Your recording:
51:22
🔁 0/5
وَفِي ٱلسَّمَآءِ رِزۡقُكُمۡ وَمَا تُوعَدُونَ ٢٢
Wa fissamaaa`i rizqukum wa maa too`adoon
ሲሳያችሁም የምትቀጠሩትም (ፍዳና ምንዳ) በሰማይ ውስጥ ነው፡፡
🎤 Your recording:
51:23
🔁 0/5
فَوَرَبِّ ٱلسَّمَآءِ وَٱلۡأَرۡضِ إِنَّهُۥ لَحَقٌّ مِّثۡلَ مَآ أَنَّكُمۡ تَنطِقُونَ ٢٣
Fawa Rabbis samaaa`i wal ardi innahoo lahaqqum misla maa annakum tantiqoon
በሰማይና በምድር ጌታም እምላለሁ፡፡ እርሱ እናንተ እንደምትናገሩት ብጤ እርግጠኛ ነው፡፡
🎤 Your recording:
51:24
🔁 0/5
هَلۡ أَتَىٰكَ حَدِيثُ ضَيۡفِ إِبۡرَٰهِيمَ ٱلۡمُكۡرَمِينَ ٢٤
Hal ataaka hadeesu daifi Ibraaheemal mukrameen
የተከበሩት የኢብራሂም እንግዶች ወሬ መጥቶሃልን?
🎤 Your recording:
51:25
🔁 0/5
إِذۡ دَخَلُواْ عَلَيۡهِ فَقَالُواْ سَلَٰمًاۖ قَالَ سَلَٰمٌ قَوۡمٌ مُّنكَرُونَ ٢٥
Iz dakhaloo `alaihi faqaaloo salaaman qaala salaamun qawmum munkaroon
በእርሱ ላይ በገቡና «ሰለም» ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ሰላም ያልታወቃችሁ ሕዝቦች ናችሁ፤» አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
51:26
🔁 0/5
فَرَاغَ إِلَىٰٓ أَهۡلِهِۦ فَجَآءَ بِعِجۡلٍ سَمِينٍ ٢٦
Faraagha ilaaa ahlihee fajaaa`a bi`ijlin sameen
ወደ ቤተሰቡም ተዘነበለ፤» ወዲያውም የሰባ ወይፈንን አመጣ፡፡
🎤 Your recording:
51:27
🔁 0/5
فَقَرَّبَهُۥٓ إِلَيۡهِمۡ قَالَ أَلَا تَأۡكُلُونَ ٢٧
Faqarrabahooo ilaihim qaala alaa taakuloon
ወደእነርሱም (አርዶና ጠብሶ) አቀረበው፡፡ «አትበሉም ወይ?» አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
51:28
🔁 0/5
فَأَوۡجَسَ مِنۡهُمۡ خِيفَةًۖ قَالُواْ لَا تَخَفۡۖ وَبَشَّرُوهُ بِغُلَٰمٍ عَلِيمٍ ٢٨
Fa awjasa minhm khee fatan qaaloo laa takhaf wa bashsharoohu bighulaamin `aleem
ከእነርሱ መፍራትንም በልቡ አሳደረ፡፡ «አትፍራ» አሉት፡፡ በዐዋቂ ወጣት ልጅም አበሰሩት፡፡
🎤 Your recording:
51:29
🔁 0/5
فَأَقۡبَلَتِ ٱمۡرَأَتُهُۥ فِي صَرَّةٍ فَصَكَّتۡ وَجۡهَهَا وَقَالَتۡ عَجُوزٌ عَقِيمٌ ٢٩
Fa aqbalatim ra-atuhoo fee sarratin fasakkat wajhahaa wa qaalat `ajoozun `aqeem
ሚስቱም እየጮኸች መጣች፡፡ ፊቷንም መታች፡፡ «መካን አሮጊት ነኝ» አለችም፡፡
🎤 Your recording:
51:30
🔁 0/5
قَالُواْ كَذَٰلِكِ قَالَ رَبُّكِۖ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡحَكِيمُ ٱلۡعَلِيمُ ٣٠
Qaaloo kazaaliki qaala Rabbuki innahoo huwal hakeemul `aleem
እንደዚህ ጌታሽ ብሏል፡፡ «እነሆ እርሱ ጥበባ ዐዋቂ ነውና» አሏት፡፡
🎤 Your recording:
51:31
🔁 0/5
۞ قَالَ فَمَا خَطۡبُكُمۡ أَيُّهَا ٱلۡمُرۡسَلُونَ ٣١
Qaala famaa khatbukum ayyuhal mursaloon
«እናንተ መልክተኞች ሆይ! ታዲያ ነገራችሁ ምንድን ነው?» አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
51:32
🔁 0/5
قَالُوٓاْ إِنَّآ أُرۡسِلۡنَآ إِلَىٰ قَوۡمٍ مُّجۡرِمِينَ ٣٢
Qaalooo innaaa ursilnaaa ilaa qawmim mujrimeen
(እነርሱም) አሉ፡- «እኛ ወደ አመጸኞች ሕዝቦች ተልከናል፡፡»
🎤 Your recording:
51:33
🔁 0/5
لِنُرۡسِلَ عَلَيۡهِمۡ حِجَارَةً مِّن طِينٍ ٣٣
Linursila `alaihim hijaa ratam min teen
በእነርሱ ላይ ከጭቃ የኾኑን ድንጋዮች ልንለቅባቸው (ተላክን)፡፡
🎤 Your recording:
51:34
🔁 0/5
مُّسَوَّمَةً عِندَ رَبِّكَ لِلۡمُسۡرِفِينَ ٣٤
Musawwamatan `inda rabbika lilmusrifeen
በጌታህ ዘንድ ለድንበር አላፊዎቹ (በየስማቸው) ምልክት የተደረገባት ስትኾን፡፡
🎤 Your recording:
51:35
🔁 0/5
فَأَخۡرَجۡنَا مَن كَانَ فِيهَا مِنَ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ ٣٥
Fa akhrajnaa man kaana feehaa minal mu`mineen
ከምእምናንም፤ በእርሷ (በከተማቸው) ውስጥ የነበሩትን አወጣን፡፡
🎤 Your recording:
51:36
🔁 0/5
فَمَا وَجَدۡنَا فِيهَا غَيۡرَ بَيۡتٍ مِّنَ ٱلۡمُسۡلِمِينَ ٣٦
Famaa wajadnaa feehaa ghaira baitim minal muslimeen
በውስጧም ከሙስሊሞች ከአንድ ቤት (ቤተሰቦች) በስተቀር አላገኘንም፡፡
🎤 Your recording:
51:37
🔁 0/5
وَتَرَكۡنَا فِيهَآ ءَايَةً لِّلَّذِينَ يَخَافُونَ ٱلۡعَذَابَ ٱلۡأَلِيمَ ٣٧
Wa taraknaa feehaaa aayatal lillazeena yakhaafoonal `azaabal aleem
በውስጧም ለእነዚያ አሳማሚውን ቅጣት ለሚፈሩት ምልክትን አስቀረን፡፡
🎤 Your recording:
51:38
🔁 0/5
وَفِي مُوسَىٰٓ إِذۡ أَرۡسَلۡنَٰهُ إِلَىٰ فِرۡعَوۡنَ بِسُلۡطَٰنٍ مُّبِينٍ ٣٨
Wa fee Moosaaa iz arsalnaahu ilaa Fir`wna bisultaa nim mubeen
በሙሳም (ወሬ) ውስጥ ወደ ፈርዖን በግልጽ ማስረጃ በላክነው ጊዜ (ምልክትን አደረግን)፡፡
🎤 Your recording:
51:39
🔁 0/5
فَتَوَلَّىٰ بِرُكۡنِهِۦ وَقَالَ سَٰحِرٌ أَوۡ مَجۡنُونٌ ٣٩
Fatawalla biruknihee wa qaala saahirun aw majnoon
ከድጋፉ (ከሰራዊቱ) ጋርም (ከእምነት) ዞረ፡፡ (እርሱ) «ድግምተኛ ወይም ዕብድ ነው» አለም፡፡
🎤 Your recording:
51:40
🔁 0/5
فَأَخَذۡنَٰهُ وَجُنُودَهُۥ فَنَبَذۡنَٰهُمۡ فِي ٱلۡيَمِّ وَهُوَ مُلِيمٌ ٤٠
Fa akhaznaahu wa junoo dahoo fanabaznaahum fil yammi wa huwa muleem
እርሱንም ሰራዊቱንም ያዝናቸው፡፡ እርሱ ተወቃሽ ሲኾን በባሕር ውስጥም ጣልናቸው፡፡
🎤 Your recording:
51:41
🔁 0/5
وَفِي عَادٍ إِذۡ أَرۡسَلۡنَا عَلَيۡهِمُ ٱلرِّيحَ ٱلۡعَقِيمَ ٤١
Wa fee `Aadin iz arsalnaa `alaihimur reehal`aqeem
በዓድም በእነርሱ ላይ መካንን ነፋስ በላክን ጊዜ (ምልክት አልለ)፡፡
🎤 Your recording:
51:42
🔁 0/5
مَا تَذَرُ مِن شَيۡءٍ أَتَتۡ عَلَيۡهِ إِلَّا جَعَلَتۡهُ كَٱلرَّمِيمِ ٤٢
Maa tazaru min shai`in atat `alaihi illaa ja`alat hu karrameem
በላዩ ላይ የመጣችበትን ማንኛውንም ነገር እንደ በሰበሰ አጥንት ያደረገችው ብትኾን እንጂ አትተወውም፡፡
🎤 Your recording:
51:43
🔁 0/5
وَفِي ثَمُودَ إِذۡ قِيلَ لَهُمۡ تَمَتَّعُواْ حَتَّىٰ حِينٍ ٤٣
Wa fee Samooda iz qeela lahum tamatta``oo hattaa heen
በሰሙድም ለእነርሱ «እስከ ጊዜ (ሞታችሁ) ድረስ ተጣቀሙ» በተባሉ ጊዜ (ምልክት አልለ)፡፡
🎤 Your recording:
51:44
🔁 0/5
فَعَتَوۡاْ عَنۡ أَمۡرِ رَبِّهِمۡ فَأَخَذَتۡهُمُ ٱلصَّٰعِقَةُ وَهُمۡ يَنظُرُونَ ٤٤
Fa`ataw `an amri Rabbihim fa akhazal humus saa`iqatu wa hum yanzuroon
ከጌታቸው ትዕዛዝም ኮሩ፡፡ እነርሱም እያዩ ጩኸት ያዘቻቸው፡፡
🎤 Your recording:
51:45
🔁 0/5
فَمَا ٱسۡتَطَٰعُواْ مِن قِيَامٍ وَمَا كَانُواْ مُنتَصِرِينَ ٤٥
Famas tataa`oo min qiyaaminw wa maa kaanoo muntasireen
መቆምንም ምንም አልቻሉም፡፡ የሚርረዱም አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
51:46
🔁 0/5
وَقَوۡمَ نُوحٍ مِّن قَبۡلُۖ إِنَّهُمۡ كَانُواْ قَوۡمًا فَٰسِقِينَ ٤٦
Wa qawma Noohim min qablu innahum kaano qawman faasiqeen
የኑሕንም ሕዝቦች ከዚህ በፊት (አጠፋን)፡፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ነበሩና፡፡
🎤 Your recording:
51:47
🔁 0/5
وَٱلسَّمَآءَ بَنَيۡنَٰهَا بِأَيۡيْدٍ وَإِنَّا لَمُوسِعُونَ ٤٧
Wassamaaa`a banainaa haa bi aydinw wa innaa lamoosi`oon
ሰማይንም በኀይል ገነባናት፡፡ እኛም በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡
🎤 Your recording:
51:48
🔁 0/5
وَٱلۡأَرۡضَ فَرَشۡنَٰهَا فَنِعۡمَ ٱلۡمَٰهِدُونَ ٤٨
Wal arda farashnaahaa fani`mal maahidoon
ምድርንም ዘረጋናት፡፡ ምን ያማርንም ዘርጊዎች (ነን!)
🎤 Your recording:
51:49
🔁 0/5
وَمِن كُلِّ شَيۡءٍ خَلَقۡنَا زَوۡجَيۡنِ لَعَلَّكُمۡ تَذَكَّرُونَ ٤٩
Wa min kulli shai`in khalaqnaa zawjaini la`allakum tazakkaroon
ትገነዘቡም ዘንድ ከነገሩ ሁሉ ሁለት (ተቃራኒ) ዓይነትን ፈጠርን፡፡
🎤 Your recording:
51:50
🔁 0/5
فَفِرُّوٓاْ إِلَى ٱللَّهِۖ إِنِّي لَكُم مِّنۡهُ نَذِيرٌ مُّبِينٌ ٥٠
Fafirrooo ilal laahi innee lakum minhu nazeerum mubeen
«ወደ አላህም ሽሹ፤ እኔ ለእናንተ ከርሱ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና» (በላቸው)፡፡
🎤 Your recording:
51:51
🔁 0/5
وَلَا تَجۡعَلُواْ مَعَ ٱللَّهِ إِلَٰهًا ءَاخَرَۖ إِنِّي لَكُم مِّنۡهُ نَذِيرٌ مُّبِينٌ ٥١
Wa laa taj`aloo ma`al laahi ilaahan aakhara innee lakum minhu nazeerum mubeen
ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አታድርጉ፡፡ እኔ ለእናንተ ከእርሱ (የተላክሁ) ግልጽ አስፈራሪ ነኝና፡፡
🎤 Your recording:
51:52
🔁 0/5
كَذَٰلِكَ مَآ أَتَى ٱلَّذِينَ مِن قَبۡلِهِم مِّن رَّسُولٍ إِلَّا قَالُواْ سَاحِرٌ أَوۡ مَجۡنُونٌ ٥٢
Kazaalika maaa atal lazeena min qablihim mir Rasoolin illaa qaaloo saahirun aw majnoon
(ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ እነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩትን ከመልክተኛ ማንም አልመጣቸውም፡፡ (እርሱ) «ድግምተኛ ወይም ዕብድ ነው» ያሉ ቢኾኑ እንጂ፡፡
🎤 Your recording:
51:53
🔁 0/5
أَتَوَاصَوۡاْ بِهِۦۚ بَلۡ هُمۡ قَوۡمٌ طَاغُونَ ٥٣
Atawaasaw bih; bal hum qawmun taaghoon
በእርሱ (በዚህ ቃል) አደራ ተባብለዋልን? አይደለም፤ እነርሱ ጥጋበኞች ሕዝቦች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
51:54
🔁 0/5
فَتَوَلَّ عَنۡهُمۡ فَمَآ أَنتَ بِمَلُومٍ ٥٤
Fatawalla `anhum famaaa anta bimaloom
ከእነርሱም (ክርክር) ዘወር በል፤ (ተዋቸው)፡፡ አንተ ምንም ተወቃሽ አይደለህምና፡፡
🎤 Your recording:
51:55
🔁 0/5
وَذَكِّرۡ فَإِنَّ ٱلذِّكۡرَىٰ تَنفَعُ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ ٥٥
Wa zakkir fa innaz zikraa tanfa`ul mu`mineen
ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡
🎤 Your recording:
51:56
🔁 0/5
وَمَا خَلَقۡتُ ٱلۡجِنَّ وَٱلۡإِنسَ إِلَّا لِيَعۡبُدُونِ ٥٦
Wa maa khalaqtul jinna wal insa illaa liya`budoon
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
🎤 Your recording:
51:57
🔁 0/5
مَآ أُرِيدُ مِنۡهُم مِّن رِّزۡقٍ وَمَآ أُرِيدُ أَن يُطۡعِمُونِ ٥٧
Maaa ureedu minhum mir rizqinw wa maaa ureedu anyyut`imoon
ከነርሱም ምንም ሲሳይ አልፈልግም፡፡ ሊመግቡኝም አልሻም፡፡
🎤 Your recording:
51:58
🔁 0/5
إِنَّ ٱللَّهَ هُوَ ٱلرَّزَّاقُ ذُو ٱلۡقُوَّةِ ٱلۡمَتِينُ ٥٨
Innal laaha Huwar Razzaaqu Zul Quwwatil Mateen
አላህ እርሱ ሲሳይን ሰጪ የብርቱ ኀይል ባለቤት ነው፡፡
🎤 Your recording:
51:59
🔁 0/5
فَإِنَّ لِلَّذِينَ ظَلَمُواْ ذَنُوبًا مِّثۡلَ ذَنُوبِ أَصۡحَٰبِهِمۡ فَلَا يَسۡتَعۡجِلُونِ ٥٩
Fa inna lillazeena zalamoo zanoobam misla zanoobi ashaabihim falaa yasta`jiloon
ለእነዚያም ለበደሉት እንደ ጓደኞቻቸው ፋንታ ብጤ (የቅጣት) ፋንታ አልላቸው፡፡ ስለዚህ አያስቸኩሉኝ፡፡
🎤 Your recording:
51:60
🔁 0/5
فَوَيۡلٌ لِّلَّذِينَ كَفَرُواْ مِن يَوۡمِهِمُ ٱلَّذِي يُوعَدُونَ ٦٠
Fawailul lillazeena kafaroo miny yawmihimul lazee yoo`adoon
ለነዚያም ለካዱት ከዚያ ከሚቀጠሩት ቀናቸው ወዮላቸው፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







