🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (78 አንቀጽ)
0/78
55:1
🔁 0/5
ٱلرَّحۡمَٰنُ ١
Ar Rahmaan
አል-ረሕማን፤
🎤 Your recording:
55:2
🔁 0/5
عَلَّمَ ٱلۡقُرۡءَانَ ٢
Allamal Quran
ቁርኣንን አስተማረ፡፡
🎤 Your recording:
55:3
🔁 0/5
خَلَقَ ٱلۡإِنسَٰنَ ٣
Khalaqal insaan
ሰውን ፈጠረ፡፡
🎤 Your recording:
55:4
🔁 0/5
عَلَّمَهُ ٱلۡبَيَانَ ٤
Allamalhul bayaan
መናገርን አስተማረው፡፡
🎤 Your recording:
55:5
🔁 0/5
ٱلشَّمۡسُ وَٱلۡقَمَرُ بِحُسۡبَانٍ ٥
Ashshamsu walqamaru bihusbaan
ፀሐይና ጨረቃ በተወሰነ ልክ (ይኼዳሉ)፡፡
🎤 Your recording:
55:6
🔁 0/5
وَٱلنَّجۡمُ وَٱلشَّجَرُ يَسۡجُدَانِ ٦
Wannajmu washshajaru yasjudan
ሐረግና ዛፍም (ለእርሱ) ይሰግዳሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:7
🔁 0/5
وَٱلسَّمَآءَ رَفَعَهَا وَوَضَعَ ٱلۡمِيزَانَ ٧
Wassamaaa`a rafa`ahaa wa wada`al Meezan
ሰማይንም አጓናት፡፡ ትክክለኛነትንም ደነገገ፡፡
🎤 Your recording:
55:8
🔁 0/5
أَلَّا تَطۡغَوۡاْ فِي ٱلۡمِيزَانِ ٨
Allaa tatghaw fil meezaan
በሚዛን (ስትመዝኑ) እንዳትበድሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:9
🔁 0/5
وَأَقِيمُواْ ٱلۡوَزۡنَ بِٱلۡقِسۡطِ وَلَا تُخۡسِرُواْ ٱلۡمِيزَانَ ٩
Wa aqeemul wazna bilqisti wa laa tukhsirul meezaan
መመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:10
🔁 0/5
وَٱلۡأَرۡضَ وَضَعَهَا لِلۡأَنَامِ ١٠
Wal arda wada`ahaa lilanaame
ምድርንም ለፍጡሩ አደላደላት፡፡
🎤 Your recording:
55:11
🔁 0/5
فِيهَا فَٰكِهَةٌ وَٱلنَّخۡلُ ذَاتُ ٱلۡأَكۡمَامِ ١١
Feehaa faakihatunw wan nakhlu zaatul akmaam
በውስጧ እሸት ባለ ሺፋኖች የኾኑ ዘንባባዎችም ያሉባት ስትኾን፡፡
🎤 Your recording:
55:12
🔁 0/5
وَٱلۡحَبُّ ذُو ٱلۡعَصۡفِ وَٱلرَّيۡحَانُ ١٢
Walhabbu zul `asfi war Raihaanu
የገለባ ባለቤት የኾነ ቅንጣትም፡፡ ባለ መልካም መዐዛ ቅጠሎችም (ያሉባት ስትኾን)፡፡
🎤 Your recording:
55:13
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ١٣
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
(ሰዎችና ጋኔኖች ሆይ!) ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:14
🔁 0/5
خَلَقَ ٱلۡإِنسَٰنَ مِن صَلۡصَٰلٍ كَٱلۡفَخَّارِ ١٤
Khalaqal insaana min salsaalin kalfakhkhaari
ሰውን እንደ ሸክላ ከሚቅጨለጨል ደረቅ ጭቃ ፈጠረው፡፡
🎤 Your recording:
55:15
🔁 0/5
وَخَلَقَ ٱلۡجَآنَّ مِن مَّارِجٍ مِّن نَّارٍ ١٥
Wa khalaqal jaaan mim maarijim min naar
ጃንንም ከእሳት ከኾነ ነበልባል ፈጠረው፡፡
🎤 Your recording:
55:16
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ١٦
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:17
🔁 0/5
رَبُّ ٱلۡمَشۡرِقَيۡنِ وَرَبُّ ٱلۡمَغۡرِبَيۡنِ ١٧
Rabbul mashriqayni wa Rabbul maghribayni
የሁለቱ ምሥራቆች ጌታ፤ የሁለቱ ምዕራቦችም ጌታ ነው፡፡
🎤 Your recording:
55:18
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ١٨
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:19
🔁 0/5
مَرَجَ ٱلۡبَحۡرَيۡنِ يَلۡتَقِيَانِ ١٩
Marajal bahrayni yalta qiyaani
ሁለቱን ባሕሮች የሚገናኙ ሲኾኑ ለቀቃቸው፡፡
🎤 Your recording:
55:20
🔁 0/5
بَيۡنَهُمَا بَرۡزَخٌ لَّا يَبۡغِيَانِ ٢٠
Bainahumaa barzakhul laa yabghiyaan
(እንዳይዋሐዱ) በመካከላቸው ጋራጅ አልለ፡፡ (አንዱ ባንዱ ላይ) ወሰን አያልፉም፡፡
🎤 Your recording:
55:21
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٢١
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?›
🎤 Your recording:
55:22
🔁 0/5
يَخۡرُجُ مِنۡهُمَا ٱللُّؤۡلُؤُ وَٱلۡمَرۡجَانُ ٢٢
Yakhruju minhumal lu `lu u wal marjaanu
ሉልና መርጃን ከሁለቱ ይወጣል፡፡
🎤 Your recording:
55:23
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٢٣
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:24
🔁 0/5
وَلَهُ ٱلۡجَوَارِ ٱلۡمُنشَـَٔاتُ فِي ٱلۡبَحۡرِ كَٱلۡأَعۡلَٰمِ ٢٤
Wa lahul jawaaril mun sha`aatu fil bahri kal a`laam
እንደ ጋራዎች ኾነው በባሕር ውስጥ የተሠሩት ተንሻለዮቹም (ታንኳዎች) የእርሱ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
55:25
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٢٥
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:26
🔁 0/5
كُلُّ مَنۡ عَلَيۡهَا فَانٍ ٢٦
Kullu man `alaihaa faan
በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡
🎤 Your recording:
55:27
🔁 0/5
وَيَبۡقَىٰ وَجۡهُ رَبِّكَ ذُو ٱلۡجَلَٰلِ وَٱلۡإِكۡرَامِ ٢٧
Wa yabqaa wajhu rabbika zul jalaali wal ikraam
የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል፡፡ (አይጠፋም)፡፡
🎤 Your recording:
55:28
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٢٨
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:29
🔁 0/5
يَسۡـَٔلُهُۥ مَن فِي ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِۚ كُلَّ يَوۡمٍ هُوَ فِي شَأۡنٍ ٢٩
Yas`aluhoo man fissamaawaati walard; kulla ywmin huwa fee shaan
በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው፡፡
🎤 Your recording:
55:30
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٣٠
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?›
🎤 Your recording:
55:31
🔁 0/5
سَنَفۡرُغُ لَكُمۡ أَيُّهَ ٱلثَّقَلَانِ ٣١
Sanafrughu lakum ayyuhas saqalaan
እናንተ ሁለት ከባዶች (ሰዎችና ጋኔኖች) ሆይ! ለእናንተ (መቆጣጠር) በእርግጥ እናስባለን፡፡
🎤 Your recording:
55:32
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٣٢
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:33
🔁 0/5
يَٰمَعۡشَرَ ٱلۡجِنِّ وَٱلۡإِنسِ إِنِ ٱسۡتَطَعۡتُمۡ أَن تَنفُذُواْ مِنۡ أَقۡطَارِ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ فَٱنفُذُواْۚ لَا تَنفُذُونَ إِلَّا بِسُلۡطَٰنٍ ٣٣
Yaa ma`sharal jinni wal insi inis tata`tum an tanfuzoo min aqtaaris samaawaati wal ardi fanfuzoo; laa tanfuzoona illaa bisultaan
የጋኔንና የሰው ጭፍሮች ሆይ! ከሰማያትና ከምድር ቀበሌዎች መውጣትን ብትችሉ ውጡ፡፡ በስልጣን እንጅ አትወጡም፡፡ (ግን ስልጣን የላችሁም)
🎤 Your recording:
55:34
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٣٤
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:35
🔁 0/5
يُرۡسَلُ عَلَيۡكُمَا شُوَاظٌ مِّن نَّارٍ وَنُحَاسٌ فَلَا تَنتَصِرَانِ ٣٥
Yursalu `alaikumaa shuwaazum min naarifiw-wa nuhaasun falaa tantasiraan
በሁለታችሁም ላይ ከእሳት ነበልባል፣ ጭስም ይላክባችኋል፡፡ (ሁለታችሁም) አትርረዱምም፡፡
🎤 Your recording:
55:36
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٣٦
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:37
🔁 0/5
فَإِذَا ٱنشَقَّتِ ٱلسَّمَآءُ فَكَانَتۡ وَرۡدَةً كَٱلدِّهَانِ ٣٧
Fa-izan shaqqatis samaaa`u fakaanat wardatan kaddihaan
ሰማይም በተሰነጠቀችና እንደ ጽጌረዳ፣ እንደታረበ ቆዳ በኾነች ጊዜ፤ (ጭንቁን ምን አበረታው)፡፡
🎤 Your recording:
55:38
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٣٨
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:39
🔁 0/5
فَيَوۡمَئِذٍ لَّا يُسۡـَٔلُ عَن ذَنۢبِهِۦٓ إِنسٌ وَلَا جَآنٌّ ٣٩
Fa-yawma`izil laa yus`alu `an zambiheee insunw wa laa jaann
በዚያም ቀን ሰውም ጃንም ከኃጢኣቱ ገና አይጠየቅም፡፡
🎤 Your recording:
55:40
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٤٠
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:41
🔁 0/5
يُعۡرَفُ ٱلۡمُجۡرِمُونَ بِسِيمَٰهُمۡ فَيُؤۡخَذُ بِٱلنَّوَٰصِي وَٱلۡأَقۡدَامِ ٤١
Yu`raful mujrimoona biseemaahum fa`yu`khazu binna waasi wal aqdaam
ከሓዲዎች በምልክታቸው ይታወቃሉ፡፡ አናቶቻቸውንና ጫማዎቻቸውንም ይያዛሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:42
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٤٢
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ፡፡
🎤 Your recording:
55:43
🔁 0/5
هَٰذِهِۦ جَهَنَّمُ ٱلَّتِي يُكَذِّبُ بِهَا ٱلۡمُجۡرِمُونَ ٤٣
Haazihee jahannamul latee yukazzibu bihal mujrimoon
ይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት (ይባላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
55:44
🔁 0/5
يَطُوفُونَ بَيۡنَهَا وَبَيۡنَ حَمِيمٍ ءَانٍ ٤٤
Yatoofoona bainahaa wa baina hameemim aan
በእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:45
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٤٥
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:46
🔁 0/5
وَلِمَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ جَنَّتَانِ ٤٦
Wa liman khaafa maqaama rabbihee jannataan
በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡
🎤 Your recording:
55:47
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٤٧
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:48
🔁 0/5
ذَوَاتَآ أَفۡنَانٍ ٤٨
Zawaataaa afnaan
የቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡
🎤 Your recording:
55:49
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٤٩
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:50
🔁 0/5
فِيهِمَا عَيۡنَانِ تَجۡرِيَانِ ٥٠
Feehimaa `aynaani tajriyaan
በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:51
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٥١
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:52
🔁 0/5
فِيهِمَا مِن كُلِّ فَٰكِهَةٍ زَوۡجَانِ ٥٢
Feehimaa min kulli faakihatin zawjaan
በሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች (እርጥብና ደረቅ) አልሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:53
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٥٣
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:54
🔁 0/5
مُتَّكِـِٔينَ عَلَىٰ فُرُشِۭ بَطَآئِنُهَا مِنۡ إِسۡتَبۡرَقٍۚ وَجَنَى ٱلۡجَنَّتَيۡنِ دَانٍ ٥٤
Muttaki`eena `alaa furushim bataaa`inuhaa min istabraq; wajanal jannataini daan
የውስጥ ጉስጉሳቸው ከወፍራም ሐር በኾኑ ምንጣፎች ላይ የተመቻቹ ሲኾኑ (ይንፈላሰሳሉ)፡፡ የሁለቱም ገነቶች ፍሬ (ለለቃሚ) ቅርብ ነው፡፡
🎤 Your recording:
55:55
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٥٥
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:56
🔁 0/5
فِيهِنَّ قَٰصِرَٰتُ ٱلطَّرۡفِ لَمۡ يَطۡمِثۡهُنَّ إِنسٌ قَبۡلَهُمۡ وَلَا جَآنٌّ ٥٦
Feehinna qaasiratut tarfi lam yatmishunna insun qablahum wa laa jaaann
በውስጣቸው ከበፊታቸው (ከባሎቻቸው በፊት) ሰውም ጃንም ያልገሰሳቸው ዓይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች (ሴቶች) አልሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:57
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٥٧
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:58
🔁 0/5
كَأَنَّهُنَّ ٱلۡيَاقُوتُ وَٱلۡمَرۡجَانُ ٥٨
ka annahunnal yaaqootu wal marjaan
ልክ ያቁትና መርጃን ይመስላሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:59
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٥٩
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎቸ በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:60
🔁 0/5
هَلۡ جَزَآءُ ٱلۡإِحۡسَٰنِ إِلَّا ٱلۡإِحۡسَٰنُ ٦٠
Hal jazaaa`ul ihsaani illal ihsaan
የበጎ ሥራ ዋጋ በጎ እንጅ ሌላ ነውን?
🎤 Your recording:
55:61
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٦١
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:62
🔁 0/5
وَمِن دُونِهِمَا جَنَّتَانِ ٦٢
Wa min doonihimaa jannataan
ከሁለቱ ገነቶችም ሌላ ሁለት ገነቶች አልሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:63
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٦٣
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?›
🎤 Your recording:
55:64
🔁 0/5
مُدۡهَآمَّتَانِ ٦٤
Mudhaaammataan
ከልምላሜያቸው የተነሳ ወደ ጥቁረት ያዘነበሉ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
55:65
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٦٥
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:66
🔁 0/5
فِيهِمَا عَيۡنَانِ نَضَّاخَتَانِ ٦٦
Feehimaa `aynaani nad daakhataan
በውስጣቸው ሁለት የሚንፏፉ ምንጮች አልሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:67
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٦٧
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:68
🔁 0/5
فِيهِمَا فَٰكِهَةٌ وَنَخۡلٌ وَرُمَّانٌ ٦٨
Feehimaa faakihatunw wa nakhlunw wa rummaan
በውስጣቸው ፍራፍሬ፣ ዘምባባም፣ ሩማንም አልለ፡፡
🎤 Your recording:
55:69
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٦٩
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:70
🔁 0/5
فِيهِنَّ خَيۡرَٰتٌ حِسَانٌ ٧٠
Feehinna khairaatun hisaan
በውስጣቸው ጠባየ መልካሞች መልክ ውቦች (ሴቶች) አልሉ፡፡
🎤 Your recording:
55:71
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٧١
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:72
🔁 0/5
حُورٌ مَّقۡصُورَٰتٌ فِي ٱلۡخِيَامِ ٧٢
Hoorum maqsooraatun fil khiyaam
በድንኳኖች ውስጥ የተጨጎሉ የዓይኖቻቸው ጥቁረትና ንጣት ደማቅ የኾኑ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
55:73
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٧٣
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:74
🔁 0/5
لَمۡ يَطۡمِثۡهُنَّ إِنسٌ قَبۡلَهُمۡ وَلَا جَآنٌّ ٧٤
Lam yatmis hunna insun qablahum wa laa jaaann
ከነርሱ በፊት ሰውም ጃንም አልገሰሳቸውም፡፡
🎤 Your recording:
55:75
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٧٥
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባበላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:76
🔁 0/5
مُتَّكِـِٔينَ عَلَىٰ رَفۡرَفٍ خُضۡرٍ وَعَبۡقَرِيٍّ حِسَانٍ ٧٦
Muttaki`eena `alaa rafratin khudrinw wa `abqariyyin hisaan
በሚያረገርጉ አረንጓዴ ምንጣፎችና በሚያማምሩ ስጋጃዎች ላይ የተደላደሉ ሲኾኑ (ይቀመጣሉ)፡፡
🎤 Your recording:
55:77
🔁 0/5
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ٧٧
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎤 Your recording:
55:78
🔁 0/5
تَبَٰرَكَ ٱسۡمُ رَبِّكَ ذِي ٱلۡجَلَٰلِ وَٱلۡإِكۡرَامِ ٧٨
Tabaarakasmu Rabbika Zil-Jalaali wal-Ikraam
የግርማና የመክበር ባለቤት የኾነው ጌታህ ስም ተባረከ፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







