🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (96 አንቀጽ)
📚 All Surahs
30%
🎤 Tap the microphone icon 🎙️ next to any verse to record yourself reciting it, then listen back and compare with the reciter.
0/96
56:1 🔁 0/5
إِذَا وَقَعَتِ ٱلۡوَاقِعَةُ  ۝١
Izaa waqa`atil waaqi`ah
መከራይቱ በወደቀች ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
56:2 🔁 0/5
لَيۡسَ لِوَقۡعَتِهَا كَاذِبَةٌ  ۝٢
Laisa liwaq`atihaa kaazibah
ለመውደቋ አስተባባይ (ነፍስ) የለችም፡፡
🎤 Your recording:
56:3 🔁 0/5
خَافِضَةٌ رَّافِعَةٌ  ۝٣
Khafidatur raafi`ah
ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡
🎤 Your recording:
56:4 🔁 0/5
إِذَا رُجَّتِ ٱلۡأَرۡضُ رَجًّا  ۝٤
Izaa rujjatil ardu rajjaa
ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
56:5 🔁 0/5
وَبُسَّتِ ٱلۡجِبَالُ بَسًّا  ۝٥
Wa bussatil jibaalu bassaa
ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡
🎤 Your recording:
56:6 🔁 0/5
فَكَانَتۡ هَبَآءً مُّنۢبَثًّا  ۝٦
Fakaanat habaaa`am mumbassaa
የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ
🎤 Your recording:
56:7 🔁 0/5
وَكُنتُمۡ أَزۡوَٰجًا ثَلَٰثَةً  ۝٧
Wa kuntum azwaajan salaasah
ሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡
🎤 Your recording:
56:8 🔁 0/5
فَأَصۡحَٰبُ ٱلۡمَيۡمَنَةِ مَآ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَيۡمَنَةِ  ۝٨
Fa as haabul maimanati maaa as haabul maimanah
የቀኝ ጓዶችም ምን (የተከበሩ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:9 🔁 0/5
وَأَصۡحَٰبُ ٱلۡمَشۡـَٔمَةِ مَآ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَشۡـَٔمَةِ  ۝٩
Wa as haabul mash`amati maaa as haabul mash`amah
የግራ ጓዶችም ምን (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:10 🔁 0/5
وَٱلسَّٰبِقُونَ ٱلسَّٰبِقُونَ  ۝١٠
Wassaabiqoonas saabiqoon
(ለበጎ ሥራ) ቀዳሚዎቹም (ለገነት) ቀዳሚዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:11 🔁 0/5
أُوْلَٰٓئِكَ ٱلۡمُقَرَّبُونَ  ۝١١
Ulaaa`ikal muqarraboon
እነዚያ ባለሟሎቹ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:12 🔁 0/5
فِي جَنَّٰتِ ٱلنَّعِيمِ  ۝١٢
Fee Jannaatin Na`eem
በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ሲኾኑ፡፡
🎤 Your recording:
56:13 🔁 0/5
ثُلَّةٌ مِّنَ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝١٣
Sullatum minal awwaleen
ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:14 🔁 0/5
وَقَلِيلٌ مِّنَ ٱلۡأٓخِرِينَ  ۝١٤
Wa qaleelum minal aa khireen
ከኋለኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:15 🔁 0/5
عَلَىٰ سُرُرٍ مَّوۡضُونَةٍ  ۝١٥
Alaa sururim mawdoonah
በተታቱ አልጋዎች ላይ ይኾናሉ፡፡
🎤 Your recording:
56:16 🔁 0/5
مُّتَّكِـِٔينَ عَلَيۡهَا مُتَقَٰبِلِينَ  ۝١٦
Muttaki`eena `alaihaa mutaqabileen
በእርሷ ላይ የተመቻቹና ፊት ለፊት የተቅጣጩ ሲኾኑ፡፡
🎤 Your recording:
56:17 🔁 0/5
يَطُوفُ عَلَيۡهِمۡ وِلۡدَٰنٌ مُّخَلَّدُونَ  ۝١٧
Yatoofu `alaihim wildaa num mukkhalladoon
በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡
🎤 Your recording:
56:18 🔁 0/5
بِأَكۡوَابٍ وَأَبَارِيقَ وَكَأۡسٍ مِّن مَّعِينٍ  ۝١٨
Bi akwaabinw wa abaareeq, wa kaasim mim ma`een
ከጠጅ ምንጭም በብርጭቆዎችና በኩስኩስቶች በጽዋም (በእነርሱ ላይ ይዝዞራሉ)፡፡
🎤 Your recording:
56:19 🔁 0/5
لَّا يُصَدَّعُونَ عَنۡهَا وَلَا يُنزِفُونَ  ۝١٩
Laa yusadda`oona `anhaa wa laa yunzifoon
ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም፤ አይሰክሩምም፡፡
🎤 Your recording:
56:20 🔁 0/5
وَفَٰكِهَةٍ مِّمَّا يَتَخَيَّرُونَ  ۝٢٠
Wa faakihatim mimmaa yatakhaiyaroon
ከሚመርጡትም ዓይነት በእሸቶች፡፡
🎤 Your recording:
56:21 🔁 0/5
وَلَحۡمِ طَيۡرٍ مِّمَّا يَشۡتَهُونَ  ۝٢١
Wa lahmi tairim mimmaa yashtahoon
ከሚሹትም በኾነ የበራሪ ሥጋ (ይዞሩባቸዋል)፡፡
🎤 Your recording:
56:22 🔁 0/5
وَحُورٌ عِينٌ  ۝٢٢
Wa hoorun`een
ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:23 🔁 0/5
كَأَمۡثَٰلِ ٱللُّؤۡلُوِٕ ٱلۡمَكۡنُونِ  ۝٢٣
Ka amsaalil lu`lu`il maknoon
ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡
🎤 Your recording:
56:24 🔁 0/5
جَزَآءَۢ بِمَا كَانُواْ يَعۡمَلُونَ  ۝٢٤
Jazaaa`am bimaa kaanoo ya`maloon
በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡
🎤 Your recording:
56:25 🔁 0/5
لَا يَسۡمَعُونَ فِيهَا لَغۡوًا وَلَا تَأۡثِيمًا  ۝٢٥
Laa yasma`oona feehaa laghwanw wa laa taaseemaa
በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም፡፡
🎤 Your recording:
56:26 🔁 0/5
إِلَّا قِيلًا سَلَٰمًا سَلَٰمًا  ۝٢٦
Illaa qeelan salaaman salaamaa
ግን ሰላም መባባልን (ይሰማሉ)፡፡
🎤 Your recording:
56:27 🔁 0/5
وَأَصۡحَٰبُ ٱلۡيَمِينِ مَآ أَصۡحَٰبُ ٱلۡيَمِينِ  ۝٢٧
Wa as haabul yameeni maaa as haabul Yameen
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!
🎤 Your recording:
56:28 🔁 0/5
فِي سِدۡرٍ مَّخۡضُودٍ  ۝٢٨
Fee sidrim makhdood
በተቀፈቀፈ (እሾህ በሌለው) ቁርቁራ ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:29 🔁 0/5
وَطَلۡحٍ مَّنضُودٍ  ۝٢٩
Wa talhim mandood
(ፍሬው) በተነባበረ በሙዝ ዛፍም፡፡
🎤 Your recording:
56:30 🔁 0/5
وَظِلٍّ مَّمۡدُودٍ  ۝٣٠
Wa zillim mamdood
በተዘረጋ ጥላ ሥርም፡፡
🎤 Your recording:
56:31 🔁 0/5
وَمَآءٍ مَّسۡكُوبٍ  ۝٣١
Wa maaa`im maskoob
በሚንቧቧ ውሃ አጠገብም፡፡
🎤 Your recording:
56:32 🔁 0/5
وَفَٰكِهَةٍ كَثِيرَةٍ  ۝٣٢
Wa faakihatin kaseerah
ብዙ (ዓይነት) በኾኑ ፍራፍሬዎችም፡፡
🎤 Your recording:
56:33 🔁 0/5
لَّا مَقۡطُوعَةٍ وَلَا مَمۡنُوعَةٍ  ۝٣٣
Laa maqtoo`atinw wa laa mamnoo`ah
የማትቋረጥም የማትከለከልም የኾነች፡፡
🎤 Your recording:
56:34 🔁 0/5
وَفُرُشٍ مَّرۡفُوعَةٍ  ۝٣٤
Wa furushim marfoo`ah
ከፍ በተደረጉ ምንጣፎችም (ሴቶችም መካከል)፡፡
🎤 Your recording:
56:35 🔁 0/5
إِنَّآ أَنشَأۡنَٰهُنَّ إِنشَآءً  ۝٣٥
Innaaa anshaanaahunna inshaaa`aa
እኛ አዲስ ፍጥረት አድርገን (ለእነርሱ) ፈጠርናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:36 🔁 0/5
فَجَعَلۡنَٰهُنَّ أَبۡكَارًا  ۝٣٦
Faja`alnaahunna abkaaraa
ደናግሎችም አደረግናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:37 🔁 0/5
عُرُبًا أَتۡرَابًا  ۝٣٧
Uruban atraabaa
ለባሎቻቸው ተሽሞርሟሪዎች እኩያዎች (አደረግናቸው)፡፡
🎤 Your recording:
56:38 🔁 0/5
لِّأَصۡحَٰبِ ٱلۡيَمِينِ  ۝٣٨
Li as haabil yameen
ለቀኝ ጓዶች (አዘጋጀናቸው)፡፡
🎤 Your recording:
56:39 🔁 0/5
ثُلَّةٌ مِّنَ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝٣٩
Sullatum minal awwa leen
ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:40 🔁 0/5
وَثُلَّةٌ مِّنَ ٱلۡأٓخِرِينَ  ۝٤٠
Wa sullatum minal aakhireen
ከኋለኞቹም ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:41 🔁 0/5
وَأَصۡحَٰبُ ٱلشِّمَالِ مَآ أَصۡحَٰبُ ٱلشِّمَالِ  ۝٤١
Wa as haabush shimaali maaa as haabush shimaal
የግራ ጓደኞችም ምንኛ (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች! ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:42 🔁 0/5
فِي سَمُومٍ وَحَمِيمٍ  ۝٤٢
Fee samoominw wa hameem
በመርዛም ነፋስ በጣም በፈላ ውሃም ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:43 🔁 0/5
وَظِلٍّ مِّن يَحۡمُومٍ  ۝٤٣
Wa zillim miny yahmoom
ከጥቁር ጭስም በኾነ ጥላ ውስጥ፡፡
🎤 Your recording:
56:44 🔁 0/5
لَّا بَارِدٍ وَلَا كَرِيمٍ  ۝٤٤
Laa baaridinw wa laa kareem
ቀዝቃዛም መልካምም ያልኾነ፡፡
🎤 Your recording:
56:45 🔁 0/5
إِنَّهُمۡ كَانُواْ قَبۡلَ ذَٰلِكَ مُتۡرَفِينَ  ۝٤٥
Innaahum kaanoo qabla zaalika mutrafeen
እነርሱ ከዚህ በፊት ቅምጥሎች ነበሩና፡፡
🎤 Your recording:
56:46 🔁 0/5
وَكَانُواْ يُصِرُّونَ عَلَى ٱلۡحِنثِ ٱلۡعَظِيمِ  ۝٤٦
Wa kaanoo yusirroona `alal hinsil `azeem
በታላቅ ኀጢአትም ላይ ይዘወትሩ ነበሩና፡፡
🎤 Your recording:
56:47 🔁 0/5
وَكَانُواْ يَقُولُونَ أَئِذَا مِتۡنَا وَكُنَّا تُرَابًا وَعِظَٰمًا أَءِنَّا لَمَبۡعُوثُونَ  ۝٤٧
Wa kaanoo yaqooloona a`izaa mitnaa wa kunnaa turaabanw wa izaaman`ainnaa lamab`oosoon
ይሉም ነበሩ፡- «በሞትንና ዐፈር፣ ዐጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ በእርግጥ የምንቀሰቀስ ነን?
🎤 Your recording:
56:48 🔁 0/5
أَوَءَابَآؤُنَا ٱلۡأَوَّلُونَ  ۝٤٨
Awa aabaaa`unal awwaloon
«የፊተኞቹ አባቶቻችንም?»
🎤 Your recording:
56:49 🔁 0/5
قُلۡ إِنَّ ٱلۡأَوَّلِينَ وَٱلۡأٓخِرِينَ  ۝٤٩
Qul innal awwaleena wal aakhireen
በላቸው፡- «ፊተኞቹም ኋለኞቹም፡፡
🎤 Your recording:
56:50 🔁 0/5
لَمَجۡمُوعُونَ إِلَىٰ مِيقَٰتِ يَوۡمٍ مَّعۡلُومٍ  ۝٥٠
Lamajmoo`oona ilaa meeqaati yawmim ma`loon
«በተወሰነ ቀን ቀጠሮ በእርግጥ ተሰብሳቢዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
56:51 🔁 0/5
ثُمَّ إِنَّكُمۡ أَيُّهَا ٱلضَّآلُّونَ ٱلۡمُكَذِّبُونَ  ۝٥١
summa innakum ayyuhad daaalloonal mukazziboon
«ከዚያም እናንተ ጠማሞች አስተባባዮች ሆይ!
🎤 Your recording:
56:52 🔁 0/5
لَأٓكِلُونَ مِن شَجَرٍ مِّن زَقُّومٍ  ۝٥٢
La aakiloona min shaja rim min zaqqoom
« ከዘቁም ዛፍ በእርግጥ በይዎች ናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
56:53 🔁 0/5
فَمَالِـُٔونَ مِنۡهَا ٱلۡبُطُونَ  ۝٥٣
Famaali`oona minhal butoon
«ከእርሷም ሆዶቻችሁን ሞይዎች ናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
56:54 🔁 0/5
فَشَٰرِبُونَ عَلَيۡهِ مِنَ ٱلۡحَمِيمِ  ۝٥٤
Fashaariboona `alaihi minal hameem
«በእርሱ ላይም ከፈላ ውሃ ጠጪዎች ናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
56:55 🔁 0/5
فَشَٰرِبُونَ شُرۡبَ ٱلۡهِيمِ  ۝٥٥
Fashaariboona shurbal heem
«የተጠሙንም ግመሎች አጠጣጥ ብጤ ጠጪዎች ናችሁ፡፡»
🎤 Your recording:
56:56 🔁 0/5
هَٰذَا نُزُلُهُمۡ يَوۡمَ ٱلدِّينِ  ۝٥٦
Haazaa nuzuluhum yawmad deen
ይህ በፍርዱ ቀን መስተንግዷቸው ነው፡፡
🎤 Your recording:
56:57 🔁 0/5
نَحۡنُ خَلَقۡنَٰكُمۡ فَلَوۡلَا تُصَدِّقُونَ  ۝٥٧
Nahnu khalaqnaakum falaw laa tusaddiqoon
እኛ ፈጠርናችሁ አታምኑምን?
🎤 Your recording:
56:58 🔁 0/5
أَفَرَءَيۡتُم مَّا تُمۡنُونَ  ۝٥٨
Afara`aytum maa tumnoon
(በማኅፀኖች) የምታፈሱትን አያችሁን?
🎤 Your recording:
56:59 🔁 0/5
ءَأَنتُمۡ تَخۡلُقُونَهُۥٓ أَمۡ نَحۡنُ ٱلۡخَٰلِقُونَ  ۝٥٩
A-antum takhluqoo nahooo am nahnul khaaliqoon
እናንተ ትፈጥሩታላችሁን? ወይስ እኛ ፈጣሪዎቹን ነን?
🎤 Your recording:
56:60 🔁 0/5
نَحۡنُ قَدَّرۡنَا بَيۡنَكُمُ ٱلۡمَوۡتَ وَمَا نَحۡنُ بِمَسۡبُوقِينَ  ۝٦٠
Nahnu qaddarnaa baina kumul mawta wa maa nahnu bimasbooqeen
እኛ ሞትን (ጊዜውን) በመካከላችሁ ወሰንን፡፡ እኛም ተሸናፊዎች አይደለንም፡፡
🎤 Your recording:
56:61 🔁 0/5
عَلَىٰٓ أَن نُّبَدِّلَ أَمۡثَٰلَكُمۡ وَنُنشِئَكُمۡ فِي مَا لَا تَعۡلَمُونَ  ۝٦١
Alaaa an nubaddila amsaalakum wa nunshi`akum fee maa laa ta`lamoon
ብጤዎቻችሁን በመለወጥና በዚያ በማታውቁትም (ቅርጽ) እናንተን በመፍጠር ላይ (አንሸነፍም)፡፡
🎤 Your recording:
56:62 🔁 0/5
وَلَقَدۡ عَلِمۡتُمُ ٱلنَّشۡأَةَ ٱلۡأُولَىٰ فَلَوۡلَا تَذَكَّرُونَ  ۝٦٢
Wa laqad `alimtumun nash atal oolaa falaw laa tazakkaroon
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር በእርግጥ ዐውቃችኋል፡፡ አትገነዘቡምን?
🎤 Your recording:
56:63 🔁 0/5
أَفَرَءَيۡتُم مَّا تَحۡرُثُونَ  ۝٦٣
Afara`aytum maa tahrusoon
የምትዘሩትንም አያችሁን?
🎤 Your recording:
56:64 🔁 0/5
ءَأَنتُمۡ تَزۡرَعُونَهُۥٓ أَمۡ نَحۡنُ ٱلزَّٰرِعُونَ  ۝٦٤
A-antum tazra`oonahooo am nahnuz zaari`ooon
እናንተ ታበቅሉታላችሁን? ወይስ እኛ አብቃዮቹ ነን?
🎤 Your recording:
56:65 🔁 0/5
لَوۡ نَشَآءُ لَجَعَلۡنَٰهُ حُطَٰمًا فَظَلۡتُمۡ تَفَكَّهُونَ  ۝٦٥
Law nashaaa`u laja`al naahu hutaaman fazaltum tafakkahoon
ብነሻ ኖሮ ደረቅ ስብርብር ባደረግነውና የምትደነቁም በኾናችሁ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
56:66 🔁 0/5
إِنَّا لَمُغۡرَمُونَ  ۝٦٦
Innaa lamughramoon
«እኛ በዕዳ ተያዦች ነን፡፡
🎤 Your recording:
56:67 🔁 0/5
بَلۡ نَحۡنُ مَحۡرُومُونَ  ۝٦٧
Bal nahnu mahroomoon
«በእርግጥም እኛ (ከመጠቀም) የተከለከልን ነን» (ትሉ ነበር)፡፡
🎤 Your recording:
56:68 🔁 0/5
أَفَرَءَيۡتُمُ ٱلۡمَآءَ ٱلَّذِي تَشۡرَبُونَ  ۝٦٨
Afara`aytumul maaa`allazee tashraboon
ያንንም የምትጠጡትን ውሃ አየችሁን?
🎤 Your recording:
56:69 🔁 0/5
ءَأَنتُمۡ أَنزَلۡتُمُوهُ مِنَ ٱلۡمُزۡنِ أَمۡ نَحۡنُ ٱلۡمُنزِلُونَ  ۝٦٩
A-antum anzaltumoohu minal muzni am nahnul munziloon
እናንተ ከደመናው አወረዳችሁትን? ወይስ እኛ አውራጆቹ ነን?
🎤 Your recording:
56:70 🔁 0/5
لَوۡ نَشَآءُ جَعَلۡنَٰهُ أُجَاجًا فَلَوۡلَا تَشۡكُرُونَ  ۝٧٠
Law nashaaa`u ja`alnaahu ujaajan falaw laa tashkuroon
ብንሻ ኖሮ መርጋጋ ባደረግነው ነበር፡፡ አታመሰግኑምን?
🎤 Your recording:
56:71 🔁 0/5
أَفَرَءَيۡتُمُ ٱلنَّارَ ٱلَّتِي تُورُونَ  ۝٧١
Afara`aytumun naaral latee tooroon
ያቺንም የምትሰብቋትን እሳት አያችሁን?
🎤 Your recording:
56:72 🔁 0/5
ءَأَنتُمۡ أَنشَأۡتُمۡ شَجَرَتَهَآ أَمۡ نَحۡنُ ٱلۡمُنشِـُٔونَ  ۝٧٢
A-antum anshaatum shajaratahaaa am nahnul munshi`oon
እናንተ ዛፏን ፈጠራችሁን? ወይስ እኛ ፈጣሪዎችዋ ነን?
🎤 Your recording:
56:73 🔁 0/5
نَحۡنُ جَعَلۡنَٰهَا تَذۡكِرَةً وَمَتَٰعًا لِّلۡمُقۡوِينَ  ۝٧٣
Nahnu ja`alnaahaa tazkira tanw wa mataa`al lilmuqween
እኛ (ለገሀናም) ማስታወሻ ለመንገደኞችም መጠቀሚያ አደረግናት፡፡
🎤 Your recording:
56:74 🔁 0/5
فَسَبِّحۡ بِٱسۡمِ رَبِّكَ ٱلۡعَظِيمِ  ۝٧٤
Fasabbih bismi Rabbikal `azeem
የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡
🎤 Your recording:
56:75 🔁 0/5
۞ فَلَآ أُقۡسِمُ بِمَوَٰقِعِ ٱلنُّجُومِ  ۝٧٥
Falaa uqsimu bimaawaa qi`innujoom
በከዋክብትም መጥለቂያዎች እምላለሁ፡፡
🎤 Your recording:
56:76 🔁 0/5
وَإِنَّهُۥ لَقَسَمٌ لَّوۡ تَعۡلَمُونَ عَظِيمٌ  ۝٧٦
Wa innahoo laqasamul lawta`lamoona`azeem
እርሱም ብታወቁ ታላቅ መሓላ ነው፡፡
🎤 Your recording:
56:77 🔁 0/5
إِنَّهُۥ لَقُرۡءَانٌ كَرِيمٌ  ۝٧٧
Innahoo la quraanun kareem
እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡
🎤 Your recording:
56:78 🔁 0/5
فِي كِتَٰبٍ مَّكۡنُونٍ  ۝٧٨
Fee kitaabim maknoon
በተጠበቀ መጽሐፍ ውስጥ ነው፡፡
🎤 Your recording:
56:79 🔁 0/5
لَّا يَمَسُّهُۥٓ إِلَّا ٱلۡمُطَهَّرُونَ  ۝٧٩
Laa yamassuhooo illal mutahharoon
የተጥራሩት እንጅ ሌላ አይነካውም፡፡
🎤 Your recording:
56:80 🔁 0/5
تَنزِيلٌ مِّن رَّبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ  ۝٨٠
Tanzeelum mir Rabbil`aalameen
ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡
🎤 Your recording:
56:81 🔁 0/5
أَفَبِهَٰذَا ٱلۡحَدِيثِ أَنتُم مُّدۡهِنُونَ  ۝٨١
Afabihaazal hadeesi antum mudhinoon
በዚህ ንግግር እናንተ ቸልተኞች ናችሁን?
🎤 Your recording:
56:82 🔁 0/5
وَتَجۡعَلُونَ رِزۡقَكُمۡ أَنَّكُمۡ تُكَذِّبُونَ  ۝٨٢
Wa taj`aloona rizqakum annakum tukazziboon
ሲሳያችሁንም (ዝናምን) እናንተ የምታስተባብሉት ታደርጋላችሁን?
🎤 Your recording:
56:83 🔁 0/5
فَلَوۡلَآ إِذَا بَلَغَتِ ٱلۡحُلۡقُومَ  ۝٨٣
Falaw laaa izaa balaghatil hulqoom
(ነፍስ) ጉረሮንም በደረሰች ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
56:84 🔁 0/5
وَأَنتُمۡ حِينَئِذٍ تَنظُرُونَ  ۝٨٤
Wa antum heena`izin tanzuroon
እናንተ ያን ጊዜ የምታዩ ስትኾኑ፡፡
🎤 Your recording:
56:85 🔁 0/5
وَنَحۡنُ أَقۡرَبُ إِلَيۡهِ مِنكُمۡ وَلَٰكِن لَّا تُبۡصِرُونَ  ۝٨٥
Wa nahnu aqrabu ilaihi minkum wa laakil laa tubsiroon
እኛም ግን አታዩም እንጅ ከእናንተ ይልቅ ወደእርሱ የቀረብን ስንኾን፡፡
🎤 Your recording:
56:86 🔁 0/5
فَلَوۡلَآ إِن كُنتُمۡ غَيۡرَ مَدِينِينَ  ۝٨٦
Falaw laaa in kuntum ghira madeeneen
የማትዳኙም ከኾናችሁ፡፡
🎤 Your recording:
56:87 🔁 0/5
تَرۡجِعُونَهَآ إِن كُنتُمۡ صَٰدِقِينَ  ۝٨٧
Tarji`oonahaaa in kuntum saadiqeen
እውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ነፍሲቱን ወደ አካሉ) ለምን አትመልሷትም፡፡
🎤 Your recording:
56:88 🔁 0/5
فَأَمَّآ إِن كَانَ مِنَ ٱلۡمُقَرَّبِينَ  ۝٨٨
Fa ammaaa in kaana minal muqarrabeen
(ሟቹ) ከባለሟሎቹ ቢኾንማ፡፡
🎤 Your recording:
56:89 🔁 0/5
فَرَوۡحٌ وَرَيۡحَانٌ وَجَنَّتُ نَعِيمٍ  ۝٨٩
Farawhunw wa raihaa nunw wa jannatu na`eem
(ለእርሱ) ዕረፍት፣ መልካም ሲሳይም፣ የመጠቀሚያ ገነትም አልለው፡፡
🎤 Your recording:
56:90 🔁 0/5
وَأَمَّآ إِن كَانَ مِنۡ أَصۡحَٰبِ ٱلۡيَمِينِ  ۝٩٠
Wa ammaaa in kaana min as haabil yameen
ከቀኝ ጓዶችም ቢኾንማ፡፡
🎤 Your recording:
56:91 🔁 0/5
فَسَلَٰمٌ لَّكَ مِنۡ أَصۡحَٰبِ ٱلۡيَمِينِ  ۝٩١
Fasalaamul laka min as haabil yameen
ከቀኝ ጓዶች ስለ ኾንክ ላንተ ሰላም አልለህ (ይባላል)፡፡
🎤 Your recording:
56:92 🔁 0/5
وَأَمَّآ إِن كَانَ مِنَ ٱلۡمُكَذِّبِينَ ٱلضَّآلِّينَ  ۝٩٢
Wa ammaaa in kaana minal mukazzibeenad daaalleen
ከሚያስዋሹት ጠማማዎችም ቢኾንማ፡፡
🎤 Your recording:
56:93 🔁 0/5
فَنُزُلٌ مِّنۡ حَمِيمٍ  ۝٩٣
Fanuzulum min hameem
ከፈላ ውሃ የኾነ መስተንግዶ አልለው፡፡
🎤 Your recording:
56:94 🔁 0/5
وَتَصۡلِيَةُ جَحِيمٍ  ۝٩٤
Wa tasliyatu jaheem
በገሀነም መቃጠልም (አልለው)፡፡
🎤 Your recording:
56:95 🔁 0/5
إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ حَقُّ ٱلۡيَقِينِ  ۝٩٥
Inna haaza lahuwa haqqul yaqeen
ይህ እርሱ እርግጠኛ እውነት ነው፡፡
🎤 Your recording:
56:96 🔁 0/5
فَسَبِّحۡ بِٱسۡمِ رَبِّكَ ٱلۡعَظِيمِ  ۝٩٦
Fasabbih bismi rabbikal `azeem
የታላቁንም ጌታህን ስም አወድስ፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.

🎉
🎊 Well Done! Memorization Complete
Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers