🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (52 አንቀጽ)
0/52
68:1
🔁 0/5
نٓۚ وَٱلۡقَلَمِ وَمَا يَسۡطُرُونَ ١
Noon; walqalami wa maa yasturoon
ነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡
🎤 Your recording:
68:2
🔁 0/5
مَآ أَنتَ بِنِعۡمَةِ رَبِّكَ بِمَجۡنُونٍ ٢
Maa anta bini`mati Rabbika bimajnoon
አንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡
🎤 Your recording:
68:3
🔁 0/5
وَإِنَّ لَكَ لَأَجۡرًا غَيۡرَ مَمۡنُونٍ ٣
Wa inna laka la ajran ghaira mamnoon
ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡
🎤 Your recording:
68:4
🔁 0/5
وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ ٤
Wa innaka la`alaa khuluqin `azeem
አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡
🎤 Your recording:
68:5
🔁 0/5
فَسَتُبۡصِرُ وَيُبۡصِرُونَ ٥
Fasatubsiru wa yubsiroon
ወደፊትም ታያለህ፤ ያያሉም፡፡
🎤 Your recording:
68:6
🔁 0/5
بِأَييِّكُمُ ٱلۡمَفۡتُونُ ٦
Bi ayyikumul maftoon
ዕብደት በማንኛችሁ እንዳልለ፡፡
🎤 Your recording:
68:7
🔁 0/5
إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعۡلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِۦ وَهُوَ أَعۡلَمُ بِٱلۡمُهۡتَدِينَ ٧
Innaa Rabbaka Huwa a`lamu biman dalla `an sabeelihee wa Huwa a`lamu bilmuhtadeen
ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ተመሪዎቹን ዐዋቂ ነው፡፡
🎤 Your recording:
68:8
🔁 0/5
فَلَا تُطِعِ ٱلۡمُكَذِّبِينَ ٨
Falaa tuti`il mukazzibeen
ለአስተባባዮችም አትታዝዙ፡፡
🎤 Your recording:
68:9
🔁 0/5
وَدُّواْ لَوۡ تُدۡهِنُ فَيُدۡهِنُونَ ٩
Waddoo law tudhinu fa-yudhinoon
ብትመሳሰላቸውና ቢመሳሰሉህ ተመኙ፡፡
🎤 Your recording:
68:10
🔁 0/5
وَلَا تُطِعۡ كُلَّ حَلَّافٍ مَّهِينٍ ١٠
Wa laa tuti` kulla hallaa fim maheen
ወራዳንም ሁሉ አትታዘዝ፡፡
🎤 Your recording:
68:11
🔁 0/5
هَمَّازٍ مَّشَّآءِۭ بِنَمِيمٍ ١١
Hammaazim mash shaaa`im binameem
ሰውን አነዋሪንና በማሳበቅ ኼያጅን፡፡
🎤 Your recording:
68:12
🔁 0/5
مَّنَّاعٍ لِّلۡخَيۡرِ مُعۡتَدٍ أَثِيمٍ ١٢
Mannaa`il lilkhairi mu`tadin aseem
ለበጎ ነገር በጣም ከልካይን፣ ወሰን አላፊን፣ ኃጢአተኛን፤
🎤 Your recording:
68:13
🔁 0/5
عُتُلِّۭ بَعۡدَ ذَٰلِكَ زَنِيمٍ ١٣
Utullim ba`da zaalika zaneem
ልበ ደረቅን፣ ከዚህ በኋላ ዲቃላን (ሁሉ አትታዘዝ)፡፡
🎤 Your recording:
68:14
🔁 0/5
أَن كَانَ ذَا مَالٍ وَبَنِينَ ١٤
An kaana zaa maalinw-wa baneen
የገንዘብና የልጆች ባለቤት በመኾኑ (ያስተባብላል)፡፡
🎤 Your recording:
68:15
🔁 0/5
إِذَا تُتۡلَىٰ عَلَيۡهِ ءَايَٰتُنَا قَالَ أَسَٰطِيرُ ٱلۡأَوَّلِينَ ١٥
Izaa tutlaa `alaihi aayaatunaa qaala asaateerul awwaleen
በእርሱ ላይ አንቀጾቻችን በሚነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡
🎤 Your recording:
68:16
🔁 0/5
سَنَسِمُهُۥ عَلَى ٱلۡخُرۡطُومِ ١٦
Sanasimuhoo `alal khurtoom
በአፍንጫው ላይ በእርግጥ (የሚነወርበት) ምልክት እናደርግበታለን፡፡
🎤 Your recording:
68:17
🔁 0/5
إِنَّا بَلَوۡنَٰهُمۡ كَمَا بَلَوۡنَآ أَصۡحَٰبَ ٱلۡجَنَّةِ إِذۡ أَقۡسَمُواْ لَيَصۡرِمُنَّهَا مُصۡبِحِينَ ١٧
Innaa balawnaahum kamaa balawnaaa As-haabal jannati iz `aqsamoo la-yasri munnahaa musbiheen
እኛ የአትክልቲቱን ባለቤቶቸ እንደ ሞከርን (የመካን ሰዎች) ሞከርናቸው፡፡ ማልደው (ፍሬዋን) ሊለቅሟት በማሉ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
68:18
🔁 0/5
وَلَا يَسۡتَثۡنُونَ ١٨
Wa laa yastasnoon
(በመሓላቸው) አያስቀሩምም፡፡
🎤 Your recording:
68:19
🔁 0/5
فَطَافَ عَلَيۡهَا طَآئِفٌ مِّن رَّبِّكَ وَهُمۡ نَآئِمُونَ ١٩
Fataafa `alaihaa taaa`i fum mir rabbika wa hum naaa`imoon
እነርሱ የተኙ ኾነውም ሳሉ ከጌታህ የኾነ ዟሪ በእርሷ ላይ ዞረባት፡፡
🎤 Your recording:
68:20
🔁 0/5
فَأَصۡبَحَتۡ كَٱلصَّرِيمِ ٢٠
Fa asbahat kassareem
እንደ ሌሊት ጨለማም ኾና አነጋች፤ (ከሰለች)፡፡
🎤 Your recording:
68:21
🔁 0/5
فَتَنَادَوۡاْ مُصۡبِحِينَ ٢١
Fatanaadaw musbiheen
ያነጉም ኾነው ተጠራሩ፡፡
🎤 Your recording:
68:22
🔁 0/5
أَنِ ٱغۡدُواْ عَلَىٰ حَرۡثِكُمۡ إِن كُنتُمۡ صَٰرِمِينَ ٢٢
Anighdoo `alaa harsikum in kuntum saarimeen
«ቆራጮች እንደ ኾናችሁ በእርሻቸሁ ላይ ማልዱ» በማለት፡፡
🎤 Your recording:
68:23
🔁 0/5
فَٱنطَلَقُواْ وَهُمۡ يَتَخَٰفَتُونَ ٢٣
Fantalaqoo wa hum yatakhaafatoon
እነርሱ የሚንሾካሾኩ ኾነው ኼዱም፡፡
🎤 Your recording:
68:24
🔁 0/5
أَن لَّا يَدۡخُلَنَّهَا ٱلۡيَوۡمَ عَلَيۡكُم مِّسۡكِينٌ ٢٤
Al laa yadkhulannahal yawma `alaikum miskeen
ዛሬ በእናንተ ላይ ድኻ እንዳይገባት በማለት፡፡
🎤 Your recording:
68:25
🔁 0/5
وَغَدَوۡاْ عَلَىٰ حَرۡدٍ قَٰدِرِينَ ٢٥
Wa ghadaw `alaa hardin qaadireen
(ድኾችን) በመከልከልም ላይ (በሐሳባቸው) ቻዮች ኾነው ማለዱ፡፡
🎤 Your recording:
68:26
🔁 0/5
فَلَمَّا رَأَوۡهَا قَالُوٓاْ إِنَّا لَضَآلُّونَ ٢٦
Falammaa ra awhaa qaalooo innaa ladaaalloon
(ተቃጥላ) ባዩዋትም ጊዜ «እኛ በእርግጥ ተሳሳቾች ነን» አሉ፡፡
🎤 Your recording:
68:27
🔁 0/5
بَلۡ نَحۡنُ مَحۡرُومُونَ ٢٧
Bal nahnu mahroomoon
«ይልቁንም እኛ የተከለከልን ነን» አሉ፡፡
🎤 Your recording:
68:28
🔁 0/5
قَالَ أَوۡسَطُهُمۡ أَلَمۡ أَقُل لَّكُمۡ لَوۡلَا تُسَبِّحُونَ ٢٨
Qaala awsatuhum alam aqul lakum law laa tusabbihoon
ትክክለኛቸው «ለእናንተ አላህን ለምን አታጠሩም አላልኳችሁምን?» አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
68:29
🔁 0/5
قَالُواْ سُبۡحَٰنَ رَبِّنَآ إِنَّا كُنَّا ظَٰلِمِينَ ٢٩
Qaaloo subhaana rabbinaaa innaa kunnaa zaalimeen
«ጌታችን ጥራት ይገባው፡፡ እኛ በዳዮች ነበርን፤» አሉ፡፡
🎤 Your recording:
68:30
🔁 0/5
فَأَقۡبَلَ بَعۡضُهُمۡ عَلَىٰ بَعۡضٍ يَتَلَٰوَمُونَ ٣٠
Fa aqbala ba`duhum `alaa ba`diny yatalaawamoon
የሚወቃቀሱም ኾነው ከፊሎቻቸው በከፊሉ ላይ መጡ፡፡
🎤 Your recording:
68:31
🔁 0/5
قَالُواْ يَٰوَيۡلَنَآ إِنَّا كُنَّا طَٰغِينَ ٣١
Qaaloo yaa wailanaaa innaa kunnaa taagheen
«ዋ ጥፋታችን! እኛ ድንበር አላፊዎች ነበርን፤» አሉ፡፡
🎤 Your recording:
68:32
🔁 0/5
عَسَىٰ رَبُّنَآ أَن يُبۡدِلَنَا خَيۡرًا مِّنۡهَآ إِنَّآ إِلَىٰ رَبِّنَا رَٰغِبُونَ ٣٢
Asaa rabbunaaa any yubdilanaa khairam minhaaa innaaa ilaa rabbinaa raaghiboon
«ጌታችን ከእርሷ የተሻለን (አትክልት) ሊለውጠን ይከጀላል፡፡ እኛ ወደ ጌታችን ከጃዮች ነን፤» (አሉ)፡፡
🎤 Your recording:
68:33
🔁 0/5
كَذَٰلِكَ ٱلۡعَذَابُۖ وَلَعَذَابُ ٱلۡأٓخِرَةِ أَكۡبَرُۚ لَوۡ كَانُواْ يَعۡلَمُونَ ٣٣
Kazaalikal azaab, wa la`azaabul aakhirati akbar; law kaanoo ya`lamoon
ቅጣቱ እንደዚሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት ታላቅ ነው፡፡ የሚያውቁት በኾኑ ኖሮ (በተጠነቀቁ ነበር)፡፡
🎤 Your recording:
68:34
🔁 0/5
إِنَّ لِلۡمُتَّقِينَ عِندَ رَبِّهِمۡ جَنَّٰتِ ٱلنَّعِيمِ ٣٤
Inna lilmuttaqeena `inda rabbihim jannaatin na`eem
ለጥንቁቆቹ በጌታቸው ዘንድ መጠቀሚያ ገነቶች አሏቸው፡፡
🎤 Your recording:
68:35
🔁 0/5
أَفَنَجۡعَلُ ٱلۡمُسۡلِمِينَ كَٱلۡمُجۡرِمِينَ ٣٥
Afanaj`alul muslimeena kalmujrimeen
ሙስሊሞቹን እንደ ከሓዲዎች እናደርጋለን?
🎤 Your recording:
68:36
🔁 0/5
مَا لَكُمۡ كَيۡفَ تَحۡكُمُونَ ٣٦
Maa lakum kaifa tahhkumoon
ለእናንተ ምን (አስረጅ) አላችሁ? እንዴት ትፈርዳላችሁ፡፡
🎤 Your recording:
68:37
🔁 0/5
أَمۡ لَكُمۡ كِتَٰبٌ فِيهِ تَدۡرُسُونَ ٣٧
Am lakum kitaabun feehi tadrusoon
በእውነቱ ለእናንተ በእርሱ የምታጠኑበት መጽሐፍ አላችሁን?
🎤 Your recording:
68:38
🔁 0/5
إِنَّ لَكُمۡ فِيهِ لَمَا تَخَيَّرُونَ ٣٨
Inna lakum feehi lamaa takhaiyaroon
በውስጡ ለእናንተ የምትመርጡት አላችሁ (የሚል)
🎤 Your recording:
68:39
🔁 0/5
أَمۡ لَكُمۡ أَيۡمَٰنٌ عَلَيۡنَا بَٰلِغَةٌ إِلَىٰ يَوۡمِ ٱلۡقِيَٰمَةِ إِنَّ لَكُمۡ لَمَا تَحۡكُمُونَ ٣٩
Am lakum aymaanun `alainaa baalighatun ilaa yawmil qiyaamati inna lakum lamaa tahkumoon
ወይስ ለእናንተ የምትፈርዱት አላችሁ በማለት (ቃል ኪዳን የገባንላችሁ) እስከ ትንሣኤ ቀን ደራሽ የኾኑ መሓላዎች ለእናንተ በእኛ ላይ አሏችሁን?
🎤 Your recording:
68:40
🔁 0/5
سَلۡهُمۡ أَيُّهُم بِذَٰلِكَ زَعِيمٌ ٤٠
Salhum ayyuhum bizaa lika za`eem
በዚህ ማንኛቸው ተያያዥ እንደ ኾነ ጠይቃቸው፡፡
🎤 Your recording:
68:41
🔁 0/5
أَمۡ لَهُمۡ شُرَكَآءُ فَلۡيَأۡتُواْ بِشُرَكَآئِهِمۡ إِن كَانُواْ صَٰدِقِينَ ٤١
Am lahum shurakaaa`u falyaatoo bishurakaaa `ihim in kaanoo saadiqeen
ወይስ ለእነርሱ (በፍርዳቸው ተስማሚ) «ተጋሪዎች» አሏቸውን? እውነተኞችም እንደኾኑ «ተጋሪዎቻቸውን» ያምጡ፡፡
🎤 Your recording:
68:42
🔁 0/5
يَوۡمَ يُكۡشَفُ عَن سَاقٍ وَيُدۡعَوۡنَ إِلَى ٱلسُّجُودِ فَلَا يَسۡتَطِيعُونَ ٤٢
Yawma yukshafu `am saaqinw wa yud`awna ilas sujoodi falaa yastatee`oon
ባት የሚገለጥበትን (ከሓዲዎች) ወደ መስገድም የሚጥጠሩበትንና የማይችሉበት ቀን (አስታውስ)፡፡
🎤 Your recording:
68:43
🔁 0/5
خَٰشِعَةً أَبۡصَٰرُهُمۡ تَرۡهَقُهُمۡ ذِلَّةٌۖ وَقَدۡ كَانُواْ يُدۡعَوۡنَ إِلَى ٱلسُّجُودِ وَهُمۡ سَٰلِمُونَ ٤٣
Khaashi`atan absaaruhum tarhaquhum zillatunw wa qad kaanoo yud`awna ilassujoodi wa hum saalimoon
ዓይኖቻቸው የፈሩ ውርደት የምትሸፍናቸው ሲኾኑ፤ (ወደ ስግደት የሚጠሩበትን)፤ እነርሱም (በምድረ ዓለም) ደህና ኾነው ሳሉ ወደ ስግደት በእርግጥ ይጠሩ ነበሩ፡፡
🎤 Your recording:
68:44
🔁 0/5
فَذَرۡنِي وَمَن يُكَذِّبُ بِهَٰذَا ٱلۡحَدِيثِۖ سَنَسۡتَدۡرِجُهُم مِّنۡ حَيۡثُ لَا يَعۡلَمُونَ ٤٤
Fazarnee wa many yukazzibu bihaazal hadeesi sanastad rijuhum min haisu laa ya`lamoon
በዚህም ንግግር ከሚያስተባብሉት ሰዎች ጋር ተዎኝ፡፡ (እነርሱን እኔ እበቃሃለሁ)፡፡ ከማያውቁት ስፍራ አዘናግተን እንይዛቸዋለን፡፡
🎤 Your recording:
68:45
🔁 0/5
وَأُمۡلِي لَهُمۡۚ إِنَّ كَيۡدِي مَتِينٌ ٤٥
Wa umlee lahum; inna kaidee mateen
እነርሱንም አዘገያለሁ፡፡ ዘዴዬ ብርቱ ነውና፡፡
🎤 Your recording:
68:46
🔁 0/5
أَمۡ تَسۡـَٔلُهُمۡ أَجۡرًا فَهُم مِّن مَّغۡرَمٍ مُّثۡقَلُونَ ٤٦
Am tas`aluhum ajran fahum mim maghramim musqaloon
በእውነቱ ዋጋን ትጠይቃቸዋለህን? ስለዚህ እነርሱ ከዕዳ የተከበዱ ናቸውን?
🎤 Your recording:
68:47
🔁 0/5
أَمۡ عِندَهُمُ ٱلۡغَيۡبُ فَهُمۡ يَكۡتُبُونَ ٤٧
Am `indahumul ghaibu fahum yaktuboon
ወይስ እነርሱ ዘንድ የሩቁ ምስጢር ዕውቀት አልለን? ስለዚህ እነርሱ ይጽፋሉን?
🎤 Your recording:
68:48
🔁 0/5
فَٱصۡبِرۡ لِحُكۡمِ رَبِّكَ وَلَا تَكُن كَصَاحِبِ ٱلۡحُوتِ إِذۡ نَادَىٰ وَهُوَ مَكۡظُومٌ ٤٨
Fasbir lihkmi rabbika wa laa takun kasaahibil boot; iz naadaa wa huwa makzoom
ለጌታህም ፍርድ ታገሥ፤ (በመበሳጨትና ባለ መታገሥ) እንደ ዓሣው ባለቤትም (እንደ ዮናስ) አትኹን፡፡ እርሱ በጭንቀት የተመላ ኾኖ (ጌታውን) በተጣራ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
68:49
🔁 0/5
لَّوۡلَآ أَن تَدَٰرَكَهُۥ نِعۡمَةٌ مِّن رَّبِّهِۦ لَنُبِذَ بِٱلۡعَرَآءِ وَهُوَ مَذۡمُومٌ ٤٩
Law laaa an tadaara kahoo ni`matum mir rabbihee lanubiza bil`araaa`i wa huwa mazmoom
ከጌታው የኾነ ጸጋ ባላገኘው ኖሮ በምድረ በዳ ተወቃሽ ኾኖ በተጣለ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
68:50
🔁 0/5
فَٱجۡتَبَٰهُ رَبُّهُۥ فَجَعَلَهُۥ مِنَ ٱلصَّٰلِحِينَ ٥٠
Fajtabaahu rabbuhoo faja`alahoo minas saaliheen
ጌታውም (በነቢይነት) መረጠው፡፡ ከደጋጎቹም አደረገው፡፡
🎤 Your recording:
68:51
🔁 0/5
وَإِن يَكَادُ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ لَيُزۡلِقُونَكَ بِأَبۡصَٰرِهِمۡ لَمَّا سَمِعُواْ ٱلذِّكۡرَ وَيَقُولُونَ إِنَّهُۥ لَمَجۡنُونٌ ٥١
Wa iny-yakaadul lazeena kafaroo la-yuzliqoonaka biabsaarihim lammaa saml`uz-Zikra wa yaqooloona innahoo lamajnoon
እነሆ እነዚያም የካዱት ሰዎች ቁርኣኑን በሰሙ ጊዜ በዓይኖቻቸው ሊጥሉህ (ሊያጠፉህ) ይቀርባሉ፡፡ «እርሱም በእርግጥ ዕብድ ነው» ይላሉ፡፡
🎤 Your recording:
68:52
🔁 0/5
وَمَا هُوَ إِلَّا ذِكۡرٌ لِّلۡعَٰلَمِينَ ٥٢
Wa maa huwa illaa zikrul lil`aalameen
ግን እርሱ (ቁርኣን) ለዓለማት መገሰጫ እንጂ ሌላ አይደለም፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







