🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (36 አንቀጽ)
📚 All Surahs
30%
🎤 Tap the microphone icon 🎙️ next to any verse to record yourself reciting it, then listen back and compare with the reciter.
0/36
83:1 🔁 0/5
وَيۡلٌ لِّلۡمُطَفِّفِينَ  ۝١
Wailul lil mutaffifeen
ለሰላቢዎች ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
83:2 🔁 0/5
ٱلَّذِينَ إِذَا ٱكۡتَالُواْ عَلَى ٱلنَّاسِ يَسۡتَوۡفُونَ  ۝٢
Allazeena izak taaloo `alan naasi yastawfoon
ለእነዚያ ከሰዎች ባስሰፈሩ ጊዜ የሚያስሞሉ፡፡
🎤 Your recording:
83:3 🔁 0/5
وَإِذَا كَالُوهُمۡ أَو وَّزَنُوهُمۡ يُخۡسِرُونَ  ۝٣
Wa izaa kaaloohum aw wazanoohum yukhsiroon
ለእነርሱም (ለሰዎቹ) በሰፈሩ ወይም በመዘኑላቸው ጊዜ የሚያጎድሉ (ለኾኑት)፡፡
🎤 Your recording:
83:4 🔁 0/5
أَلَا يَظُنُّ أُوْلَٰٓئِكَ أَنَّهُم مَّبۡعُوثُونَ  ۝٤
Alaa yazunnu ulaaa`ika annahum mab`oosoon
እነዚያ እነርሱ ተቀስቃሾች መኾናቸውን አያውቁምን?
🎤 Your recording:
83:5 🔁 0/5
لِيَوۡمٍ عَظِيمٍ  ۝٥
Li Yawmin `Azeem
በታላቁ ቀን፡፡
🎤 Your recording:
83:6 🔁 0/5
يَوۡمَ يَقُومُ ٱلنَّاسُ لِرَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ  ۝٦
Yawma yaqoomun naasu li Rabbil `aalameen
ሰዎች ሁሉ ለዓለማት ጌታ (ፍርድ)፤ በሚቆሙበት ቀን (ተቀስቃሾች መኾናቸውን)፡፡
🎤 Your recording:
83:7 🔁 0/5
كـَلَّآ إِنَّ كِتَٰبَ ٱلۡفُجَّارِ لَفِي سِجِّينٍ  ۝٧
Kallaaa inna kitaabal fujjaari lafee Sijjeen
በእውነት የከሓዲዎቹ (የሰላቢዎቹ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው፡፡
🎤 Your recording:
83:8 🔁 0/5
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا سِجِّينٌ  ۝٨
Wa maa adraaka maa Sijjeen
ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
🎤 Your recording:
83:9 🔁 0/5
كِتَٰبٌ مَّرۡقُومٌ  ۝٩
Kitaabum marqoom
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡
🎤 Your recording:
83:10 🔁 0/5
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ  ۝١٠
Wailuny yawma`izil lil mukazzibeen
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
🎤 Your recording:
83:11 🔁 0/5
ٱلَّذِينَ يُكَذِّبُونَ بِيَوۡمِ ٱلدِّينِ  ۝١١
Allazeena yukazziboona bi yawmid deen
ለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡
🎤 Your recording:
83:12 🔁 0/5
وَمَا يُكَذِّبُ بِهِۦٓ إِلَّا كُلُّ مُعۡتَدٍ أَثِيمٍ  ۝١٢
Wa maa yukazzibu biheee illaa kullu mu`tadin aseem
በእርሱም ወሰን አላፊ ኀጢአተኛ ሁሉ እንጅ ሌላ አያስተባብልም፡፡
🎤 Your recording:
83:13 🔁 0/5
إِذَا تُتۡلَىٰ عَلَيۡهِ ءَايَٰتُنَا قَالَ أَسَٰطِيرُ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝١٣
Izaa tutlaa`alaihi aayaatunaa qaala asaateerul awwaleen
አንቀጾቻችን በእርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡
🎤 Your recording:
83:14 🔁 0/5
كـَلَّاۖ بَلۡۜ رَانَ عَلَىٰ قُلُوبِهِم مَّا كَانُواْ يَكۡسِبُونَ  ۝١٤
Kallaa bal raana `alaa quloobihim maa kaanoo yaksiboon
ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው፡፡
🎤 Your recording:
83:15 🔁 0/5
كـَلَّآ إِنَّهُمۡ عَن رَّبِّهِمۡ يَوۡمَئِذٍ لَّمَحۡجُوبُونَ  ۝١٥
Kallaaa innahum `ar Rabbihim yawma`izil lamah jooboon
ይከልከሉ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ከጌታቸው (ማየት) ተጋራጆች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
83:16 🔁 0/5
ثُمَّ إِنَّهُمۡ لَصَالُواْ ٱلۡجَحِيمِ  ۝١٦
Summa innahum lasaa lul jaheem
ከዚያም እነርሱ በእርግጥ ገሀነምን ገቢዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
83:17 🔁 0/5
ثُمَّ يُقَالُ هَٰذَا ٱلَّذِي كُنتُم بِهِۦ تُكَذِّبُونَ  ۝١٧
Summa yuqaalu haazal lazee kuntum bihee tukazziboon
ከዚያም «ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉበት የነበራችሁት ነው» ይባላሉ፡፡
🎤 Your recording:
83:18 🔁 0/5
كـَلَّآ إِنَّ كِتَٰبَ ٱلۡأَبۡرَارِ لَفِي عِلِّيِّينَ  ۝١٨
Kallaaa inna kitaabal abraari lafee`Illiyyeen
በእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው፡፡
🎤 Your recording:
83:19 🔁 0/5
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا عِلِّيُّونَ  ۝١٩
Wa maaa adraaka maa `Illiyyoon
ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
🎤 Your recording:
83:20 🔁 0/5
كِتَٰبٌ مَّرۡقُومٌ  ۝٢٠
Kitaabum marqoom
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡
🎤 Your recording:
83:21 🔁 0/5
يَشۡهَدُهُ ٱلۡمُقَرَّبُونَ  ۝٢١
Yashhadu hul muqarra boon
ባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡
🎤 Your recording:
83:22 🔁 0/5
إِنَّ ٱلۡأَبۡرَارَ لَفِي نَعِيمٍ  ۝٢٢
Innal abraara lafee Na`eem
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
83:23 🔁 0/5
عَلَى ٱلۡأَرَآئِكِ يَنظُرُونَ  ۝٢٣
Alal araaa`iki yanzuroon
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡
🎤 Your recording:
83:24 🔁 0/5
تَعۡرِفُ فِي وُجُوهِهِمۡ نَضۡرَةَ ٱلنَّعِيمِ  ۝٢٤
Ta`rifu fee wujoohihim nadratan na`eem
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡
🎤 Your recording:
83:25 🔁 0/5
يُسۡقَوۡنَ مِن رَّحِيقٍ مَّخۡتُومٍ  ۝٢٥
Yusqawna mir raheeqim makhtoom
ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡
🎤 Your recording:
83:26 🔁 0/5
خِتَٰمُهُۥ مِسۡكٌۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلۡيَتَنَافَسِ ٱلۡمُتَنَٰفِسُونَ  ۝٢٦
Khitaamuhoo misk; wa fee zaalika falyatanaafasil Mutanaafisoon
ማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡
🎤 Your recording:
83:27 🔁 0/5
وَمِزَاجُهُۥ مِن تَسۡنِيمٍ  ۝٢٧
Wa mizaajuhoo min Tasneem
መበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡
🎤 Your recording:
83:28 🔁 0/5
عَيۡنًا يَشۡرَبُ بِهَا ٱلۡمُقَرَّبُونَ  ۝٢٨
Ainaiy yashrabu bihal muqarraboon
ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡
🎤 Your recording:
83:29 🔁 0/5
إِنَّ ٱلَّذِينَ أَجۡرَمُواْ كَانُواْ مِنَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ يَضۡحَكُونَ  ۝٢٩
Innal lazeena ajramoo kaanoo minal lazeena aamanoo yadhakoon
እነዚያ ያምመጹት በእነዚያ ባመኑት በእርግጥ ይስቁ ነበሩ፡፡
🎤 Your recording:
83:30 🔁 0/5
وَإِذَا مَرُّواْ بِهِمۡ يَتَغَامَزُونَ  ۝٣٠
Wa izaa marroo bihim yataghaamazoon
በእነርሱም ላይ ባለፉ ጊዜ ይጠቃቀሱ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
83:31 🔁 0/5
وَإِذَا ٱنقَلَبُوٓاْ إِلَىٰٓ أَهۡلِهِمُ ٱنقَلَبُواْ فَكِهِينَ  ۝٣١
Wa izan qalabooo ilaaa ahlihimun qalaboo fakiheen
ወደ ቤተሰቦቻቸውም በተመለሱ ጊዜ (በመሳለቃቸው) ተደሳቾች ኾነው ይመለሱ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
83:32 🔁 0/5
وَإِذَا رَأَوۡهُمۡ قَالُوٓاْ إِنَّ هَٰٓؤُلَآءِ لَضَآلُّونَ  ۝٣٢
Wa izaa ra awhum qaalooo inna haaa`ulaaa`i ladaaal loon
ባዩዋቸውም ጊዜ «እነዚህ በእርግጥ ተሳሳቾች ናቸው» ይሉ ነበር፡፡
🎤 Your recording:
83:33 🔁 0/5
وَمَآ أُرۡسِلُواْ عَلَيۡهِمۡ حَٰفِظِينَ  ۝٣٣
Wa maaa ursiloo `alaihim haafizeen
በነርሱ ላይ ተጠባባቂዎች ተደርገው ያልተላኩ ሲኾኑ፡፡
🎤 Your recording:
83:34 🔁 0/5
فَٱلۡيَوۡمَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ مِنَ ٱلۡكُفَّارِ يَضۡحَكُونَ  ۝٣٤
Fal yawmal lazeena aamanoo minal kuffaari yadhakoon
ዛሬ (በትንሣኤ ቀን) እነዚያ ያመኑት በከሓዲዎቹ ይስቃሉ፡፡
🎤 Your recording:
83:35 🔁 0/5
عَلَى ٱلۡأَرَآئِكِ يَنظُرُونَ  ۝٣٥
Alal araaa`iki yanzuroon
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው የሚመለከቱ ሲኾኑ (ይስቃሉ)፡፡
🎤 Your recording:
83:36 🔁 0/5
هَلۡ ثُوِّبَ ٱلۡكُفَّارُ مَا كَانُواْ يَفۡعَلُونَ  ۝٣٦
Hal suwwibal kuffaaru maa kaanoo yaf`aloon
ከሓዲዎች ይሠሩት የነበሩትን (ዋጋ) ተመነዱን? (ይላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.

🎉
🎊 Well Done! Memorization Complete
Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers