🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (44 አንቀጽ)
0/44
70:1
🔁 0/5
سَأَلَ سَآئِلُۢ بِعَذَابٍ وَاقِعٍ ١
Sa ala saaa`ilum bi`azaa binw-waaqi
ወዳቂ ከኾነው ቅጣት ጠያቂ ጠየቀ፡፡
🎤 Your recording:
70:2
🔁 0/5
لِّلۡكَٰفِرِينَ لَيۡسَ لَهُۥ دَافِعٌ ٢
Lilkaafireen laisa lahoo daafi
በከሓዲዎች ላይ (ወዳቂ ከኾነው) ለእርሱ መላሽ የለውም፡፡
🎤 Your recording:
70:3
🔁 0/5
مِّنَ ٱللَّهِ ذِي ٱلۡمَعَارِجِ ٣
Minal laahi zil ma`aarij
የ(ሰማያት) መሰላሎች ባለቤት ከኾነው አላህ (መላሽ የለውም)፡፡
🎤 Your recording:
70:4
🔁 0/5
تَعۡرُجُ ٱلۡمَلَٰٓئِكَةُ وَٱلرُّوحُ إِلَيۡهِ فِي يَوۡمٍ كَانَ مِقۡدَارُهُۥ خَمۡسِينَ أَلۡفَ سَنَةٍ ٤
Ta`rujul malaaa`ikatu war Roohu ilaihi fee yawmin kaana miqdaaruhoo khamseena alfa sanah
መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ፤ (ይወጣሉ)፡፡
🎤 Your recording:
70:5
🔁 0/5
فَٱصۡبِرۡ صَبۡرًا جَمِيلًا ٥
Fasbir ssabran jameelaa
መልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡
🎤 Your recording:
70:6
🔁 0/5
إِنَّهُمۡ يَرَوۡنَهُۥ بَعِيدًا ٦
Inaahum yarawnahoo ba`eedaa
እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል፡፡
🎤 Your recording:
70:7
🔁 0/5
وَنَرَىٰهُ قَرِيبًا ٧
Wa naraahu qareebaa
እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን፡፡
🎤 Your recording:
70:8
🔁 0/5
يَوۡمَ تَكُونُ ٱلسَّمَآءُ كَٱلۡمُهۡلِ ٨
Yawma takoonus samaaa`u kalmuhl
ሰማይ እንደ ዘይት አተላ በምትኾንበት ቀን፡፡
🎤 Your recording:
70:9
🔁 0/5
وَتَكُونُ ٱلۡجِبَالُ كَٱلۡعِهۡنِ ٩
Wa takoonul jibaalu kal`ihn
ጋራዎችም በተለያዩ ቀለማት እንደ ተነከረ ሱፍ (ነፋስ እንደሚያበረው) በሚኾኑበት ቀን፡፡
🎤 Your recording:
70:10
🔁 0/5
وَلَا يَسۡـَٔلُ حَمِيمٌ حَمِيمًا ١٠
Wa laa yas`alu hameemun hameemaa
ዘመድም ዘመድን በማይጠይቅበት ቀን፤ (መላሽ የለውም)፡፡
🎤 Your recording:
70:11
🔁 0/5
يُبَصَّرُونَهُمۡۚ يَوَدُّ ٱلۡمُجۡرِمُ لَوۡ يَفۡتَدِي مِنۡ عَذَابِ يَوۡمِئِذِۭ بِبَنِيهِ ١١
Yubassaroonahum; ya waddul mujrimu law yaftadee min `azaabi yawma`izim bibaneeh
(ዘመዶቻቸውን) ያዩዋቸዋል፡፡ አመጸኛው ከዚያ ቀን ስቃይ (ነፍሱን) በልጆቹ ሊበዥ ይመኛል፡፡
🎤 Your recording:
70:12
🔁 0/5
وَصَٰحِبَتِهِۦ وَأَخِيهِ ١٢
Wa saahibatihee wa akheeh
በሚስቱም በወንድሙም፡፡
🎤 Your recording:
70:13
🔁 0/5
وَفَصِيلَتِهِ ٱلَّتِي تُـٔۡوِيهِ ١٣
Wa faseelathil latee tu`weeh
በዚያችም በምታስጠጋው ጎሳው፡፡
🎤 Your recording:
70:14
🔁 0/5
وَمَن فِي ٱلۡأَرۡضِ جَمِيعًا ثُمَّ يُنجِيهِ ١٤
Wa man fil ardi jamee`an summa yunjeeh
በምድርም ላይ ባለው ሁሉ (ሊበዥ) ከዚያም ሊያድነው (ይመኛል)፡፡
🎤 Your recording:
70:15
🔁 0/5
كـَلَّآۖ إِنَّهَا لَظَىٰ ١٥
Kallaa innahaa lazaa
ይተው! እርሷ (እሳቲቱ) ለዟ ናት፡፡
🎤 Your recording:
70:16
🔁 0/5
نَزَّاعَةً لِّلشَّوَىٰ ١٦
Nazzaa`atal lishshawaa
የራስን ቅል ቆዳ የምትሞሽልቅ ስትኾን፡፡
🎤 Your recording:
70:17
🔁 0/5
تَدۡعُواْ مَنۡ أَدۡبَرَ وَتَوَلَّىٰ ١٧
Tad`oo man adbara wa tawallaa
(ከእምነት) የዞረንና የሸሸን ሰው (ወደእርሷ) ትጠራለች፡፡
🎤 Your recording:
70:18
🔁 0/5
وَجَمَعَ فَأَوۡعَىٰٓ ١٨
W jama`a fa aw`aa
ገንዘብን የሰበሰበንና (ዘካውን ሳይሰጥ) የቆጠረንም፤ (ትጠራለች)፡፡
🎤 Your recording:
70:19
🔁 0/5
۞ إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ خُلِقَ هَلُوعًا ١٩
Innal insaana khuliqa haloo`aa
ሰው ቅጠ ቢስ ኾኖ ተፈጠረ፡፡
🎤 Your recording:
70:20
🔁 0/5
إِذَا مَسَّهُ ٱلشَّرُّ جَزُوعًا ٢٠
Izaa massahush sharru jazoo`aa
ክፉ ነገር ባገኘው ጊዜ ብስጪተኛ፡፡
🎤 Your recording:
70:21
🔁 0/5
وَإِذَا مَسَّهُ ٱلۡخَيۡرُ مَنُوعًا ٢١
Wa izaa massahul khairu manoo`aa
መልካምም ነገር (ድሎት) ባገኘ ጊዜ ከልካይ (ኾኖ ተፈጠረ)፡፡
🎤 Your recording:
70:22
🔁 0/5
إِلَّا ٱلۡمُصَلِّينَ ٢٢
Illal musalleen
ሰጋጆቹ ብቻ ሲቀሩ፡፡
🎤 Your recording:
70:23
🔁 0/5
ٱلَّذِينَ هُمۡ عَلَىٰ صَلَاتِهِمۡ دَآئِمُونَ ٢٣
Allazeena hum `alaa Salaatihim daaa`imoon
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡
🎤 Your recording:
70:24
🔁 0/5
وَٱلَّذِينَ فِيٓ أَمۡوَٰلِهِمۡ حَقٌّ مَّعۡلُومٌ ٢٤
Wallazeena feee amwaalihim haqqum ma`loom
እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡
🎤 Your recording:
70:25
🔁 0/5
لِّلسَّآئِلِ وَٱلۡمَحۡرُومِ ٢٥
Lissaaa `ili walmahroom
ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)፡፡
🎤 Your recording:
70:26
🔁 0/5
وَٱلَّذِينَ يُصَدِّقُونَ بِيَوۡمِ ٱلدِّينِ ٢٦
Wallazeena yusaddiqoona bi yawmid Deen
እነዚያም በፍርዱ ቀን እውነት የሚሉት (የሚያረጋግጡት)፡፡
🎤 Your recording:
70:27
🔁 0/5
وَٱلَّذِينَ هُم مِّنۡ عَذَابِ رَبِّهِم مُّشۡفِقُونَ ٢٧
Wallazeena hum min `azaabi Rabbihim mushfiqoon
እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡
🎤 Your recording:
70:28
🔁 0/5
إِنَّ عَذَابَ رَبِّهِمۡ غَيۡرُ مَأۡمُونٍ ٢٨
Inna `azaaba Rabbihim ghairu maamoon
የጌታቸው ቅጣት (መምጣቱ) የማያስተማምን ነውና፡፡
🎤 Your recording:
70:29
🔁 0/5
وَٱلَّذِينَ هُمۡ لِفُرُوجِهِمۡ حَٰفِظُونَ ٢٩
Wallazeena hum lifuroo jihim haafizoon
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
🎤 Your recording:
70:30
🔁 0/5
إِلَّا عَلَىٰٓ أَزۡوَٰجِهِمۡ أَوۡ مَا مَلَكَتۡ أَيۡمَٰنُهُمۡ فَإِنَّهُمۡ غَيۡرُ مَلُومِينَ ٣٠
Illaa `alaaa azwaajihim aw maa malakat aymaanuhum fainnahum ghairu maloomeen
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በእነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
🎤 Your recording:
70:31
🔁 0/5
فَمَنِ ٱبۡتَغَىٰ وَرَآءَ ذَٰلِكَ فَأُوْلَٰٓئِكَ هُمُ ٱلۡعَادُونَ ٣١
Famanib taghaa waraaa`a zaalika fa ulaaa`ika humul `aadoon
ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
70:32
🔁 0/5
وَٱلَّذِينَ هُمۡ لِأَمَٰنَٰتِهِمۡ وَعَهۡدِهِمۡ رَٰعُونَ ٣٢
Wallazeena hum li amaa naatihim wa `ahdihim raa`oon
እነዚያም እነርሱ አደራዎቻቸውንና ቃል ኪዳናቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
🎤 Your recording:
70:33
🔁 0/5
وَٱلَّذِينَ هُم بِشَهَٰدَٰتِهِمۡ قَآئِمُونَ ٣٣
Wallazeena hum bishahaadaatihim qaaa`imoon
እነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት፡፡
🎤 Your recording:
70:34
🔁 0/5
وَٱلَّذِينَ هُمۡ عَلَىٰ صَلَاتِهِمۡ يُحَافِظُونَ ٣٤
Wallazeena hum `alaa salaatihim yuhaafizoon
እነዚያም እነርሱ በሶላቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁት፡፡
🎤 Your recording:
70:35
🔁 0/5
أُوْلَٰٓئِكَ فِي جَنَّٰتٍ مُّكۡرَمُونَ ٣٥
Ulaaa`ika fee jannaatim mukramoon
እነዚህ (ከዚህ በላይ የተወሱት ሁሉ) በገነቶች ውስጥ የሚከበሩ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
70:36
🔁 0/5
فَمَالِ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ قِبَلَكَ مُهۡطِعِينَ ٣٦
Famaa lil lazeena kafaroo qibalaka muhti`een
ለእነዚያም ለካዱት ወደ አንተ በኩል አንገቶቻቸውን መዝዘው የሚያተኩሩት ምን አላቸው?
🎤 Your recording:
70:37
🔁 0/5
عَنِ ٱلۡيَمِينِ وَعَنِ ٱلشِّمَالِ عِزِينَ ٣٧
Anil yameeni wa `anish shimaali `izeen
ከቀኝና ከግራ ክፍልፍል ጭፍሮች ሲኾኑ፡፡
🎤 Your recording:
70:38
🔁 0/5
أَيَطۡمَعُ كُلُّ ٱمۡرِيٍٕ مِّنۡهُمۡ أَن يُدۡخَلَ جَنَّةَ نَعِيمٍ ٣٨
Ayatma`u kullum ri`im minhum anyyudkhala jannata Na`eem
ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን?
🎤 Your recording:
70:39
🔁 0/5
كـَلَّآۖ إِنَّا خَلَقۡنَٰهُم مِّمَّا يَعۡلَمُونَ ٣٩
Kallaaa innaa khalaq nahum mimmaa ya`lamoon
ይከልከል፤ እኛ ከሚያውቁት ነገር (ከፍቶት ጠብታ) ፈጠርናቸው፡፡
🎤 Your recording:
70:40
🔁 0/5
فَلَآ أُقۡسِمُ بِرَبِّ ٱلۡمَشَٰرِقِ وَٱلۡمَغَٰرِبِ إِنَّا لَقَٰدِرُونَ ٤٠
Falaaa uqsimu bi Rabbil mashaariqi wal maghaaribi innaa laqaadiroon
በምሥራቆችና በምዕራቦችም ጌታ እምላለሁ፡፡ እኛ በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡
🎤 Your recording:
70:41
🔁 0/5
عَلَىٰٓ أَن نُّبَدِّلَ خَيۡرًا مِّنۡهُمۡ وَمَا نَحۡنُ بِمَسۡبُوقِينَ ٤١
Alaaa an nubaddila khairam minhum wa maa Nahnu bimasbooqeen
ከእነርሱ የተሻለን በመለወጥ ላይ፡፡ እኛም ተሸናፊዎች አይደለንም፡፡
🎤 Your recording:
70:42
🔁 0/5
فَذَرۡهُمۡ يَخُوضُواْ وَيَلۡعَبُواْ حَتَّىٰ يُلَٰقُواْ يَوۡمَهُمُ ٱلَّذِي يُوعَدُونَ ٤٢
Fazarhum yakhoodoo wa yal`aboo hattaa yulaaqoo yaw mahumul lazee yoo`adoon
ያንንም የሚስፈራሩበትን ቀናቸውን እስከሚገናኙ ድረስ ተዋቸው፡፡ ይዋኙ ይጫወቱም፡፡
🎤 Your recording:
70:43
🔁 0/5
يَوۡمَ يَخۡرُجُونَ مِنَ ٱلۡأَجۡدَاثِ سِرَاعًا كَأَنَّهُمۡ إِلَىٰ نُصُبٍ يُوفِضُونَ ٤٣
Yawma yakhrujoona minal ajdaasi siraa`an ka anna hum ilaa nusubiny yoofidoon
ወደ ጣዖቶች እንደሚሽቀዳደሙ ኾነው ከመቃብሮቻቸው ፈጥነው የሚወጡበትን ቀን (እስከሚገናኙ ድረስ ተዋቸው)፡፡
🎤 Your recording:
70:44
🔁 0/5
خَٰشِعَةً أَبۡصَٰرُهُمۡ تَرۡهَقُهُمۡ ذِلَّةٌۚ ذَٰلِكَ ٱلۡيَوۡمُ ٱلَّذِي كَانُواْ يُوعَدُونَ ٤٤
Khaashi`atan absaaruhum tarhaquhum zillah; zaalikal yawmul lazee kaanoo yoo`adoon
ዓይኖቻቸው ያፈሩ ኾነው ውርደት ትሸፍናቸዋለች፡፡ ይህ ቀን ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ነው፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







