🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (40 አንቀጽ)
0/40
75:1
🔁 0/5
لَآ أُقۡسِمُ بِيَوۡمِ ٱلۡقِيَٰمَةِ ١
Laaa uqsimu bi yawmil qiyaamah
(ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት) አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ፡፡
🎤 Your recording:
75:2
🔁 0/5
وَلَآ أُقۡسِمُ بِٱلنَّفۡسِ ٱللَّوَّامَةِ ٢
Wa laaa uqsimu bin nafsil lawwaamah
(ራሷን) ወቃሽ በኾነች ነፍስም እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡
🎤 Your recording:
75:3
🔁 0/5
أَيَحۡسَبُ ٱلۡإِنسَٰنُ أَلَّن نَّجۡمَعَ عِظَامَهُۥ ٣
Ayahsabul insaanu al lan najm`a `izaamah
ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን?
🎤 Your recording:
75:4
🔁 0/5
بَلَىٰ قَٰدِرِينَ عَلَىٰٓ أَن نُّسَوِّيَ بَنَانَهُۥ ٤
Balaa qaadireena `alaaa an nusawwiya banaanah
አይደለም ጣቶቹን (ፊት እንደ ነበሩ) በማስተካከል ላይ ቻዮች ስንኾን (እንሰበስባቸዋለን)፡፡
🎤 Your recording:
75:5
🔁 0/5
بَلۡ يُرِيدُ ٱلۡإِنسَٰنُ لِيَفۡجُرَ أَمَامَهُۥ ٥
Bal yureedul insaanu liyafjura amaamah
ይልቁንም ሰው በፊቱ ባለው ነገር (በትንሣኤ) ሊያስተባብል ይፈልጋል፡፡
🎤 Your recording:
75:6
🔁 0/5
يَسۡـَٔلُ أَيَّانَ يَوۡمُ ٱلۡقِيَٰمَةِ ٦
Yas`alu ayyyaana yawmul qiyaamah
«የትንሣኤው ቀን መቼ ነው?» ሲል ይጠይቃል፡፡
🎤 Your recording:
75:7
🔁 0/5
فَإِذَا بَرِقَ ٱلۡبَصَرُ ٧
Fa izaa bariqal basar
ዓይንም በዋለለ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
75:8
🔁 0/5
وَخَسَفَ ٱلۡقَمَرُ ٨
We khasafal qamar
ጨረቃም በጨለመ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
75:9
🔁 0/5
وَجُمِعَ ٱلشَّمۡسُ وَٱلۡقَمَرُ ٩
Wa jumi`ash shamusu wal qamar
ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
75:10
🔁 0/5
يَقُولُ ٱلۡإِنسَٰنُ يَوۡمَئِذٍ أَيۡنَ ٱلۡمَفَرُّ ١٠
Yaqoolul insaanu yaw ma `izin aynal mafarr
«ሰው በዚያ ቀን መሸሻው የት ነው?» ይላል፡፡
🎤 Your recording:
75:11
🔁 0/5
كـَلَّا لَا وَزَرَ ١١
Kallaa laa wazar
ይከልከል፤ ምንም መጠጊያ የለም፡፡
🎤 Your recording:
75:12
🔁 0/5
إِلَىٰ رَبِّكَ يَوۡمَئِذٍ ٱلۡمُسۡتَقَرُّ ١٢
Ilaa rabbika yawma `izinil mustaqarr
በዚያ ቀን መርጊያው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
🎤 Your recording:
75:13
🔁 0/5
يُنَبَّؤُاْ ٱلۡإِنسَٰنُ يَوۡمَئِذِۭ بِمَا قَدَّمَ وَأَخَّرَ ١٣
Yunabba `ul insaanu yawma `izim bimaa qaddama wa akhkhar
ሰው በዚያ ቀን ባስቀደመውና ባስቆየው ሁሉ ይነገራል፡፡
🎤 Your recording:
75:14
🔁 0/5
بَلِ ٱلۡإِنسَٰنُ عَلَىٰ نَفۡسِهِۦ بَصِيرَةٌ ١٤
Balil insaanu `alaa nafsihee baseerah
በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው፡፡ (አካሎቹ ይመሰክሩበታል)፡፡
🎤 Your recording:
75:15
🔁 0/5
وَلَوۡ أَلۡقَىٰ مَعَاذِيرَهُۥ ١٥
Wa law alqaa ma`aazeerah
ምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ (አይሰማም)፡፡
🎤 Your recording:
75:16
🔁 0/5
لَا تُحَرِّكۡ بِهِۦ لِسَانَكَ لِتَعۡجَلَ بِهِۦٓ ١٦
Laa tuharrik bihee lisaa naka lita`jala bih
በእርሱ (በቁርኣን ንባብ) ልትቸኩል ምላስህን በእርሱ አታላውስ፡፡
🎤 Your recording:
75:17
🔁 0/5
إِنَّ عَلَيۡنَا جَمۡعَهُۥ وَقُرۡءَانَهُۥ ١٧
Inna `alainaa jam`ahoo wa qur aanah
(በልብህ ውስጥ) መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና፡፡
🎤 Your recording:
75:18
🔁 0/5
فَإِذَا قَرَأۡنَٰهُ فَٱتَّبِعۡ قُرۡءَانَهُۥ ١٨
Fa izaa qaraanaahu fattabi` qur aanah
ባነበብነውም ጊዜ (ካለቀ በኋላ) ንባቡን ተከተል፡፡
🎤 Your recording:
75:19
🔁 0/5
ثُمَّ إِنَّ عَلَيۡنَا بَيَانَهُۥ ١٩
Summa inna `alainaa bayaanah
ከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው፡፡
🎤 Your recording:
75:20
🔁 0/5
كـَلَّا بَلۡ تُحِبُّونَ ٱلۡعَاجِلَةَ ٢٠
Kallaa bal tuhibboonal `aajilah
(ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡
🎤 Your recording:
75:21
🔁 0/5
وَتَذَرُونَ ٱلۡأٓخِرَةَ ٢١
Wa tazaroonal Aakhirah
መጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡
🎤 Your recording:
75:22
🔁 0/5
وُجُوهٌ يَوۡمَئِذٍ نَّاضِرَةٌ ٢٢
Wujoohuny yawma `izin naadirah
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
75:23
🔁 0/5
إِلَىٰ رَبِّهَا نَاظِرَةٌ ٢٣
Ilaa rabbihaa naazirah
ወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
75:24
🔁 0/5
وَوُجُوهٌ يَوۡمَئِذِۭ بَاسِرَةٌ ٢٤
Wa wujoohuny yawma `izim baasirah
ፊቶችም በዚያ ቀን ጨፍጋጊዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
75:25
🔁 0/5
تَظُنُّ أَن يُفۡعَلَ بِهَا فَاقِرَةٌ ٢٥
Tazunnu any yuf`ala bihaa faaqirah
በርሳቸውም ዐደጋ እንደሚሠራባቸው ያረጋግጣሉ፡፡
🎤 Your recording:
75:26
🔁 0/5
كـَلَّآ إِذَا بَلَغَتِ ٱلتَّرَاقِيَ ٢٦
Kallaaa izaa balaghatit taraaqee
ንቁ (ነፍስ) ብሪዎችን በደረሰች ጊዜ፤
🎤 Your recording:
75:27
🔁 0/5
وَقِيلَ مَنۡۜ رَاقٍ ٢٧
Wa qeela man raaq
«አሻሪው ማነው?» በተባለም ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
75:28
🔁 0/5
وَظَنَّ أَنَّهُ ٱلۡفِرَاقُ ٢٨
Wa zanna annahul firaaq
(ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
75:29
🔁 0/5
وَٱلۡتَفَّتِ ٱلسَّاقُ بِٱلسَّاقِ ٢٩
Waltaffatis saaqu bissaaq
ባትም በባት በተጣበቀች ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
75:30
🔁 0/5
إِلَىٰ رَبِّكَ يَوۡمَئِذٍ ٱلۡمَسَاقُ ٣٠
Ilaa rabbika yawma`izinil masaaq
በዚያ ቀን መነዳቱ ወደ ጌታህ (ፍርድ) ነው፡፡
🎤 Your recording:
75:31
🔁 0/5
فَلَا صَدَّقَ وَلَا صَلَّىٰ ٣١
Falaa saddaqa wa laa sallaa
አላመነምም አልሰገደምም፡፡
🎤 Your recording:
75:32
🔁 0/5
وَلَٰكِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ ٣٢
Wa laakin kazzaba wa tawalla
ግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡
🎤 Your recording:
75:33
🔁 0/5
ثُمَّ ذَهَبَ إِلَىٰٓ أَهۡلِهِۦ يَتَمَطَّىٰٓ ٣٣
Summa zahaba ilaaa ahlihee yatamatta
ከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡
🎤 Your recording:
75:34
🔁 0/5
أَوۡلَىٰ لَكَ فَأَوۡلَىٰ ٣٤
Awlaa laka fa awlaa
የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡
🎤 Your recording:
75:35
🔁 0/5
ثُمَّ أَوۡلَىٰ لَكَ فَأَوۡلَىٰٓ ٣٥
Summa awlaa laka fa awla
ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡
🎤 Your recording:
75:36
🔁 0/5
أَيَحۡسَبُ ٱلۡإِنسَٰنُ أَن يُتۡرَكَ سُدًى ٣٦
Ayahsabul insaanu anyytraka sudaa
ሰው ስድ ኾኖ መትተውን ይጠረጥራልን?
🎤 Your recording:
75:37
🔁 0/5
أَلَمۡ يَكُ نُطۡفَةً مِّن مَّنِيٍّ يُمۡنَىٰ ٣٧
Alam yaku nutfatam mim maniyyiny yumnaa
የሚፈሰስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን?
🎤 Your recording:
75:38
🔁 0/5
ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰ ٣٨
Summa kaana `alaqata fakhalaq fasawwaa
ከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡
🎤 Your recording:
75:39
🔁 0/5
فَجَعَلَ مِنۡهُ ٱلزَّوۡجَيۡنِ ٱلذَّكَرَ وَٱلۡأُنثَىٰٓ ٣٩
Faja`ala minhuz zawjayniz zakara wal unsaa
ከእርሱም ሁለት ዓይነቶችን ወንድና ሴትን አደረገ፡፡
🎤 Your recording:
75:40
🔁 0/5
أَلَيۡسَ ذَٰلِكَ بِقَٰدِرٍ عَلَىٰٓ أَن يُحۡـِۧيَ ٱلۡمَوۡتَىٰ ٤٠
Alaisa zaalika biqaadirin `alaaa any yuhyiyal mawtaa
ይህ (ጌታ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን?
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







