🔥 0 day streak
0/22
85:1
🔁 0/5
وَٱلسَّمَآءِ ذَاتِ ٱلۡبُرُوجِ ١
Wassamaaa`i zaatil burooj
የቡርጆች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡
🎤 Your recording:
85:2
🔁 0/5
وَٱلۡيَوۡمِ ٱلۡمَوۡعُودِ ٢
Wal yawmil maw`ood
በተቀጠረው ቀንም፤
🎤 Your recording:
85:3
🔁 0/5
وَشَاهِدٍ وَمَشۡهُودٍ ٣
Wa shaahidinw wa mashhood
በተጣጅና በሚጣዱትም፤ (እምላለሁ)፡፡
🎤 Your recording:
85:4
🔁 0/5
قُتِلَ أَصۡحَٰبُ ٱلۡأُخۡدُودِ ٤
Qutila as haabul ukhdood
የጉድቡ ባለቤቶች ተረገሙ፡፡
🎤 Your recording:
85:5
🔁 0/5
ٱلنَّارِ ذَاتِ ٱلۡوَقُودِ ٥
Annaari zaatil waqood
የማገዶ ባለቤት የኾነቺው እሳት (ባለቤቶች)፡፡
🎤 Your recording:
85:6
🔁 0/5
إِذۡ هُمۡ عَلَيۡهَا قُعُودٌ ٦
Iz hum `alaihaa qu`ood
እነርሱ በርሷ (አፋፍ) ላይ ተቀማጮች በኾኑ ጊዜ፤ (ተረገሙ)፡፡
🎤 Your recording:
85:7
🔁 0/5
وَهُمۡ عَلَىٰ مَا يَفۡعَلُونَ بِٱلۡمُؤۡمِنِينَ شُهُودٌ ٧
Wa hum `alaa maa yaf`aloona bilmu `mineena shuhood
እነርሱም በምእምናኖቹ በሚሠሩት (ማሰቃየት) ላይ መስካሪዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
85:8
🔁 0/5
وَمَا نَقَمُواْ مِنۡهُمۡ إِلَّآ أَن يُؤۡمِنُواْ بِٱللَّهِ ٱلۡعَزِيزِ ٱلۡحَمِيدِ ٨
Wa maa naqamoo minhum illaaa aiyu`minoo billaahil `azeezil Hameed
ከእነርሱም በአላህ አሸናፊው፣ ምስጉኑ በኾነው (ጌታ) ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም፡፡
🎤 Your recording:
85:9
🔁 0/5
ٱلَّذِي لَهُۥ مُلۡكُ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِۚ وَٱللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيۡءٍ شَهِيدٌ ٩
Allazee lahoo mulkus samaawaati wal ard; wallaahu `alaa kulli shai `in Shaheed
በእዚያ የሰማያትና የምድር ንግሥና ለእርሱ ብቻ በኾነው (አላህ ማመናቸውን)፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ መስካሪ ነው፡፡
🎤 Your recording:
85:10
🔁 0/5
إِنَّ ٱلَّذِينَ فَتَنُواْ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ وَٱلۡمُؤۡمِنَٰتِ ثُمَّ لَمۡ يَتُوبُواْ فَلَهُمۡ عَذَابُ جَهَنَّمَ وَلَهُمۡ عَذَابُ ٱلۡحَرِيقِ ١٠
Innal lazeena fatanul mu`mineena wal mu`minaati summa lam yatooboo falahum `azaabu Jahannama wa lahum `azaabul hareeq
እነዚያ ምእምንንና ምእምናትን ያሰቃዩ፣ ከዚያም ያልተጸጸቱ ለእነርሱ የገሀነም ቅጣት አልላቸው፡፡ ለእነርሱም የመቃጠሉ ስቃይ አልላቸው፡፡
🎤 Your recording:
85:11
🔁 0/5
إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ لَهُمۡ جَنَّٰتٌ تَجۡرِي مِن تَحۡتِهَا ٱلۡأَنۡهَٰرُۚ ذَٰلِكَ ٱلۡفَوۡزُ ٱلۡكَبِيرُ ١١
Innal lazeena aamanoo wa `amilus saalihaati lahum Jannaatun tajree min tahtihal anhaar; zaalikal fawzul kabeer
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ ለእነርሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች አሏቸው፡፡ ይህ ታላቅ ማግኘት ነው፡፡
🎤 Your recording:
85:12
🔁 0/5
إِنَّ بَطۡشَ رَبِّكَ لَشَدِيدٌ ١٢
Inna batsha Rabbika lashadeed
የጌታህ በኀይል መያዝ ብርቱ ነው፡፡
🎤 Your recording:
85:13
🔁 0/5
إِنَّهُۥ هُوَ يُبۡدِئُ وَيُعِيدُ ١٣
Innahoo Huwa yubdi`u wa yu`eed
እነሆ እርሱ መፍጠርን ይጀምራል፤ ይመልሳልም፡፡
🎤 Your recording:
85:14
🔁 0/5
وَهُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلۡوَدُودُ ١٤
Wa Huwal Ghafoorul Wadood
እርሱም ምሕረተ ብዙ ወዳድ ነው፡፡
🎤 Your recording:
85:15
🔁 0/5
ذُو ٱلۡعَرۡشِ ٱلۡمَجِيدُ ١٥
Zul `Arshil Majeed
የዙፋኑ ባለቤት የላቀው ነው፡፡
🎤 Your recording:
85:16
🔁 0/5
فَعَّالٌ لِّمَا يُرِيدُ ١٦
Fa` `aalul limaa yureed
የሚሻውን ሁሉ ሠሪ ነው፡፡
🎤 Your recording:
85:17
🔁 0/5
هَلۡ أَتَىٰكَ حَدِيثُ ٱلۡجُنُودِ ١٧
Hal ataaka hadeesul junood
የሰራዊቶቹ ወሬ መጣልህን?
🎤 Your recording:
85:18
🔁 0/5
فِرۡعَوۡنَ وَثَمُودَ ١٨
Fir`awna wa Samood
የፈርዖንና የሰሙድ፤ (ወሬ)፡፡
🎤 Your recording:
85:19
🔁 0/5
بَلِ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ فِي تَكۡذِيبٍ ١٩
Balil lazeena kafaroo fee takzeeb
በእውነቱ እነዚያ የካዱት በማስተባበል ውስጥ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
85:20
🔁 0/5
وَٱللَّهُ مِن وَرَآئِهِم مُّحِيطُۢ ٢٠
Wallaahu minw waraaa`ihim muheet
አላህም በዙሪያቸው (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡
🎤 Your recording:
85:21
🔁 0/5
بَلۡ هُوَ قُرۡءَانٌ مَّجِيدٌ ٢١
Bal huwa Quraanum Majeed
ይልቁንም እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡
🎤 Your recording:
85:22
🔁 0/5
فِي لَوۡحٍ مَّحۡفُوظِۭ ٢٢
Fee Lawhim Mahfooz
የተጠበቀ በኾነ ሰሌዳ ውስጥ ነው፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







