🔥 0 day streak
📖 Long surah — split into smaller parts to help you focus (227 አንቀጽ)
0/227
26:1
🔁 0/5
طسٓمٓ ١
Taa-Seeen-Meeem
ጠ.ሰ.መ. (ጧ ሲን ሚም)፡፡
🎤 Your recording:
26:2
🔁 0/5
تِلۡكَ ءَايَٰتُ ٱلۡكِتَٰبِ ٱلۡمُبِينِ ٢
Tilka Aayaatul Kitaabil Mubeen
ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡
🎤 Your recording:
26:3
🔁 0/5
لَعَلَّكَ بَٰخِعٌ نَّفۡسَكَ أَلَّا يَكُونُواْ مُؤۡمِنِينَ ٣
La`allaka baakhi`un nafsaka allaa yakoonoo mu`mineen
አማኞች ባለመኾናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መኾን ይፈራልሃል፡፡
🎤 Your recording:
26:4
🔁 0/5
إِن نَّشَأۡ نُنَزِّلۡ عَلَيۡهِم مِّنَ ٱلسَّمَآءِ ءَايَةً فَظَلَّتۡ أَعۡنَٰقُهُمۡ لَهَا خَٰضِعِينَ ٤
In nashaa nunazzil `alaihim minas samaaa`i Aayatan fazallat a`naaquhum lahaa khaadi`een
ብንሻ በእነሱ ላይ ከሰማይ ተዓምረን እናወርድና አንገቶቻቸው (መሪዎቻቸው) ለእርሷ ተዋራጆች ይኾናሉ፡፡
🎤 Your recording:
26:5
🔁 0/5
وَمَا يَأۡتِيهِم مِّن ذِكۡرٍ مِّنَ ٱلرَّحۡمَٰنِ مُحۡدَثٍ إِلَّا كَانُواْ عَنۡهُ مُعۡرِضِينَ ٥
Wa maa yaateehim min zikrim minar Rahmaani muhdasin illaa kaanoo `anhu mu`rideen
ከአልረሕማንም ዘንድ ኣዲስ የተወረደ ቁርኣን አይመጣላቸውም፤ ከእርሱ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጂ፡፡
🎤 Your recording:
26:6
🔁 0/5
فَقَدۡ كَذَّبُواْ فَسَيَأۡتِيهِمۡ أَنۢبَٰٓؤُاْ مَا كَانُواْ بِهِۦ يَسۡتَهۡزِءُونَ ٦
Faqad kazzaboo fasa yaateehim ambaaa`u maa kaanoo bihee yastahzi`oon
በእርግጥም አስተባበሉ፡፡ የዚያም በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ወሬዎች (ፍጻሜ) ይመጣባቸዋል፡፡
🎤 Your recording:
26:7
🔁 0/5
أَوَلَمۡ يَرَوۡاْ إِلَى ٱلۡأَرۡضِ كَمۡ أَنۢبَتۡنَا فِيهَا مِن كُلِّ زَوۡجٍ كَرِيمٍ ٧
Awa lam yaraw ilal ardi kam ambatnaa feehaa min kulli zawjin kareem
ወደ ምድርም በውስጧ ከመልካም (በቃይ) ጎሳ ሁሉ ብዙን እንዳበቀልን አላዩምን፡፡
🎤 Your recording:
26:8
🔁 0/5
إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةًۖ وَمَا كَانَ أَكۡثَرُهُم مُّؤۡمِنِينَ ٨
Inn fee zaalika la Aayah; wa maa kaana aksaruhum mu`mineen
በዚህ አስደናቂ ምልክት አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
26:9
🔁 0/5
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ ٩
Wa inna Rabbaka la Huwal `Azeezur Raheem
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊ አዛኝ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:10
🔁 0/5
وَإِذۡ نَادَىٰ رَبُّكَ مُوسَىٰٓ أَنِ ٱئۡتِ ٱلۡقَوۡمَ ٱلظَّٰلِمِينَ ١٠
Wa iz naadaa Rabbuka Moosaaa ani`-til qawmaz zaalimeen
ጌታህም ሙሳን «ወደ በደለኞቹ ሕዝቦች ኺድ» በማለት በጠራው ጊዜ (አስታውስ)፡፡
🎤 Your recording:
26:11
🔁 0/5
قَوۡمَ فِرۡعَوۡنَۚ أَلَا يَتَّقُونَ ١١
Qawma Fir`awn; alaa yattaqoon
«ወደ ፈርዖን ሕዝቦች (ኺድ) አላህን አይፈሩምን» (አለው)፡፡
🎤 Your recording:
26:12
🔁 0/5
قَالَ رَبِّ إِنِّيٓ أَخَافُ أَن يُكَذِّبُونِ ١٢
Qaala Rabbi inneee akhaafu ai yukazziboon
(ሙሳም) አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔ ሊያስተባብሉኝ እፈራለሁ፡፡
🎤 Your recording:
26:13
🔁 0/5
وَيَضِيقُ صَدۡرِي وَلَا يَنطَلِقُ لِسَانِي فَأَرۡسِلۡ إِلَىٰ هَٰرُونَ ١٣
Wa yadeequ sadree wa laa yantaliqu lisaanee fa arsil ilaa Haaroon
«ልቤም ይጠብባል፡፡ ምላሴም አይፈታም፡፡ ስለዚህ ወደ ሃሩን ላክ፡፡
🎤 Your recording:
26:14
🔁 0/5
وَلَهُمۡ عَلَيَّ ذَنۢبٌ فَأَخَافُ أَن يَقۡتُلُونِ ١٤
Wa lahum `alaiya zambun fa akhaafu ai yaqtuloon
«ለእነርሱም በእኔ ላይ (የደም) ወንጀል አልለ፡፡ ስለዚህ እንዳይገድሉኝ እፈራለሁ፡፡»
🎤 Your recording:
26:15
🔁 0/5
قَالَ كـَلَّاۖ فَٱذۡهَبَا بِـَٔايَٰتِنَآۖ إِنَّا مَعَكُم مُّسۡتَمِعُونَ ١٥
Qaala kallaa fazhabaa bi Aayaatinaaa innaa ma`akum mustami`oon
(አላህ) አለ «ተው! (አይነኩህም)፡፡ በተዓምራቶቻችንም ኺዱ፡፡ እኛ ከእናንተ ጋር ሰሚዎች ነንና፡፡
🎤 Your recording:
26:16
🔁 0/5
فَأۡتِيَا فِرۡعَوۡنَ فَقُولَآ إِنَّا رَسُولُ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ١٦
Faatiyaa Fir`awna faqoolaaa innaa Rasoolu Rabbil `aalameen
«ወደ ፈርዖንም ኺዱ፡፡ በሉትም፡- እኛ የዓለማት ጌታ መልክተኞች ነን፡፡
🎤 Your recording:
26:17
🔁 0/5
أَنۡ أَرۡسِلۡ مَعَنَا بَنِيٓ إِسۡرَٰٓءِيلَ ١٧
An arsil ma`anaa Baneee Israaa`eel
«የእስራኤልን ልጆች ከእኛ ጋር ልቀቅ፡፡»
🎤 Your recording:
26:18
🔁 0/5
قَالَ أَلَمۡ نُرَبِّكَ فِينَا وَلِيدًا وَلَبِثۡتَ فِينَا مِنۡ عُمُرِكَ سِنِينَ ١٨
Qaala alam nurabbika feenaa waleedanw wa labista feenaa min `umurika sineen
(ፈርዖንም) አለ «ልጅ ኾነህ በእኛ ውስጥ አላሳደግንህምን በእኛ ውስጥም ከዕድሜህ ብዙ ዓመታትን አልተቀመጥክምን
🎤 Your recording:
26:19
🔁 0/5
وَفَعَلۡتَ فَعۡلَتَكَ ٱلَّتِي فَعَلۡتَ وَأَنتَ مِنَ ٱلۡكَٰفِرِينَ ١٩
Wa fa`alta fa`latakal latee fa`alta wa anta minal kaafireen
«ያችንም የሠራሃትን ሥራህን አልሠራህምን አንተም ከውለታ ቢሶቹ ነህ» (አለ)፡፡
🎤 Your recording:
26:20
🔁 0/5
قَالَ فَعَلۡتُهَآ إِذًا وَأَنَا۠ مِنَ ٱلضَّآلِّينَ ٢٠
Qaala fa`altuhaaa izanw wa ana minad daaaleen
(ሙሳም) አለ «ያን ጊዜ እኔም ከተሳሳቱት ኾኜ ሠራኋት፡፡
🎤 Your recording:
26:21
🔁 0/5
فَفَرَرۡتُ مِنكُمۡ لَمَّا خِفۡتُكُمۡ فَوَهَبَ لِي رَبِّي حُكۡمًا وَجَعَلَنِي مِنَ ٱلۡمُرۡسَلِينَ ٢١
Fafarartu minkum lam maa khiftukum fawahaba lee Rabbee hukmanw wa ja`alanee minal mursaleen
«በፈራኋችሁም ጊዜ ከእንናተ ሸሸሁ፡፡ ጌታየም ለእኔ ጥበብን ሰጠኝ፡፡ ከመልክተኞቹም አደረገኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:22
🔁 0/5
وَتِلۡكَ نِعۡمَةٌ تَمُنُّهَا عَلَيَّ أَنۡ عَبَّدتَّ بَنِيٓ إِسۡرَٰٓءِيلَ ٢٢
Wa tilka ni`matun tamun nuhaa `alaiya an `abbatta Baneee Israaa`eel
«ይህችም የእስራኤልን ልጆች ባሪያ በማድረግህ በእኔ ላይ የምትመጻደቅባት ጸጋ ነት፡፡»
🎤 Your recording:
26:23
🔁 0/5
قَالَ فِرۡعَوۡنُ وَمَا رَبُّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ٢٣
Qaala Fir`awnu wa maa Rabbul `aalameen
ፈርዖን አለ «(ላከኝ የምትለው) የዓለማትም ጌታ ምንድነው»
🎤 Your recording:
26:24
🔁 0/5
قَالَ رَبُّ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ وَمَا بَيۡنَهُمَآۖ إِن كُنتُم مُّوقِنِينَ ٢٤
Qaala Rabbus samaawaati wal ardi wa maa bainahumaa in kuntum mooqineen
(ሙሳ) «የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ጌታ ነው፡፡ የምታረጋግጡ ብትኾኑ (ነገሩ ይህ ነው)፤» አለው፡፡
🎤 Your recording:
26:25
🔁 0/5
قَالَ لِمَنۡ حَوۡلَهُۥٓ أَلَا تَسۡتَمِعُونَ ٢٥
Qaala liman hawlahooo alaa tastami`oon
(ፈርዖንም) በዙሪያው ላሉት ሰዎች «አትሰሙምን» አለ፡፡
🎤 Your recording:
26:26
🔁 0/5
قَالَ رَبُّكُمۡ وَرَبُّ ءَابَآئِكُمُ ٱلۡأَوَّلِينَ ٢٦
Qaala Rabbukum wa Rabbu aabaaa`ikumul awwaleen
(ሙሳ) «ጌታችሁና የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው» አለው፡፡
🎤 Your recording:
26:27
🔁 0/5
قَالَ إِنَّ رَسُولَكُمُ ٱلَّذِيٓ أُرۡسِلَ إِلَيۡكُمۡ لَمَجۡنُونٌ ٢٧
Qaala inna Rasoolakumul lazee ursila ilaikum lamajnoon
(ፈርዖን) «ያ ወደእናንተ የተላከው መልክተኛችሁ በእርግጥ ዕብድ ነው» አለ፡፡
🎤 Your recording:
26:28
🔁 0/5
قَالَ رَبُّ ٱلۡمَشۡرِقِ وَٱلۡمَغۡرِبِ وَمَا بَيۡنَهُمَآۖ إِن كُنتُمۡ تَعۡقِلُونَ ٢٨
Qaala Rabbul mashriqi wal maghribi wa maa baina humaa in kuntum ta`qiloon
(ሙሳ) «የምሥራቅና የምዕራብ በመካከላቸውም ያለው ነገር ሁሉ ጌታ ነው፡፡ ታውቁ እንደኾናችሁ (እመኑበት)» አለው፡፡
🎤 Your recording:
26:29
🔁 0/5
قَالَ لَئِنِ ٱتَّخَذۡتَ إِلَٰهًا غَيۡرِي لَأَجۡعَلَنَّكَ مِنَ ٱلۡمَسۡجُونِينَ ٢٩
Qaala la`init takhazta ilaahan ghairee la aj`alannaka minal masjooneen
(ፈርዖን) «ከእኔ ሌላ አምላክን ብትይዝ በውነቱ ከእስረኞቹ አደርግሃለሁ» አለ፡፡
🎤 Your recording:
26:30
🔁 0/5
قَالَ أَوَلَوۡ جِئۡتُكَ بِشَيۡءٍ مُّبِينٍ ٣٠
Qaala awalw ji`tuka bishai`im mubeen
(ሙሳ) «በግልጽ አስረጅ ብመጣህም እንኳ» አለው፡፡
🎤 Your recording:
26:31
🔁 0/5
قَالَ فَأۡتِ بِهِۦٓ إِن كُنتَ مِنَ ٱلصَّٰدِقِينَ ٣١
Qaala faati biheee in kunta minas saadiqeen
«እንግዲያውስ ከእውነተኞች እንደኾንክ (አስረጁን) አምጣው» አለ፡፡
🎤 Your recording:
26:32
🔁 0/5
فَأَلۡقَىٰ عَصَاهُ فَإِذَا هِيَ ثُعۡبَانٌ مُّبِينٌ ٣٢
Fa alqaa `asaahu fa izaaa hiya su`baanum mubeen
በትሩንም ጣለ፡፡ እርሷም ወዲያውኑ ግልጽ እባብ ኾነች፡፡
🎤 Your recording:
26:33
🔁 0/5
وَنَزَعَ يَدَهُۥ فَإِذَا هِيَ بَيۡضَآءُ لِلنَّٰظِرِينَ ٣٣
Wa naza`a yadahoo faizaa hiya baidaaa`u linnaa zireen
እጁንም አወጣ፡፡ ወዲያውም እርሷ ለተመልካቾች (የምታበራ) ነጭ ኾነች፡፡
🎤 Your recording:
26:34
🔁 0/5
قَالَ لِلۡمَلَإِ حَوۡلَهُۥٓ إِنَّ هَٰذَا لَسَٰحِرٌ عَلِيمٌ ٣٤
Qaala lilmala-i hawlahooo inna haazaa lasaahirun `aleem
(ፈርዖን) በዙሪያው ላሉት መማክርት «ይህ በእርግጥ ዐዋቂ ድግምተኛ ነው» አለ፡፡
🎤 Your recording:
26:35
🔁 0/5
يُرِيدُ أَن يُخۡرِجَكُم مِّنۡ أَرۡضِكُم بِسِحۡرِهِۦ فَمَاذَا تَأۡمُرُونَ ٣٥
Yureedu ai yukhrijakum min ardikum bisihrihee famaazaa taamuroon
«ከምድራችሁ በድግምቱ ሊያወጣችሁ ይፈልጋልና ምንን ታዛላችሁ» (አላቸው)፡፡
🎤 Your recording:
26:36
🔁 0/5
قَالُوٓاْ أَرۡجِهۡ وَأَخَاهُ وَٱبۡعَثۡ فِي ٱلۡمَدَآئِنِ حَٰشِرِينَ ٣٦
Qaalooo arjih wa akhaahu wab`as filmadaaa`ini haashireen
አሉት «እርሱን ወንድሙንም አቆይና በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን ላክ፡፡
🎤 Your recording:
26:37
🔁 0/5
يَأۡتُوكَ بِكُلِّ سَحَّارٍ عَلِيمٍ ٣٧
Yaatooka bikulli sah haarin `aleem
«በጣም ዐዋቂ ድግምተኞችን ሁሉ ያመጡልሃልና፡፡»
🎤 Your recording:
26:38
🔁 0/5
فَجُمِعَ ٱلسَّحَرَةُ لِمِيقَٰتِ يَوۡمٍ مَّعۡلُومٍ ٣٨
Fa jumi`as saharatu limeeqaati Yawmim ma`loom
ድግምተኞቹም በታወቀ ቀን ቀጠሮ ተሰበሰቡ፡፡
🎤 Your recording:
26:39
🔁 0/5
وَقِيلَ لِلنَّاسِ هَلۡ أَنتُم مُّجۡتَمِعُونَ ٣٩
Wa qeela linnaasi hal antum mujtami`oon
ለሰዎቹም «እናንተ ተሰብስባችኋልን» ተባለ፡፡
🎤 Your recording:
26:40
🔁 0/5
لَعَلَّنَا نَتَّبِعُ ٱلسَّحَرَةَ إِن كَانُواْ هُمُ ٱلۡغَٰلِبِينَ ٤٠
La`allanaa nattabi`us saharata in kaanoo humul ghaalibeen
«ድግምተኞቹን እነሱ አሸናፊዎች ቢኾኑ እንከተል ዘንድ» (ተባለ)፡፡
🎤 Your recording:
26:41
🔁 0/5
فَلَمَّا جَآءَ ٱلسَّحَرَةُ قَالُواْ لِفِرۡعَوۡنَ أَئِنَّ لَنَا لَأَجۡرًا إِن كُنَّا نَحۡنُ ٱلۡغَٰلِبِينَ ٤١
Falammaa jaaa`as saharatu qaaloo li Fir`awna a`inna lanaa la ajjran in kunnaa nahnul ghaalibeen
«ድግምተኞቹም በመጡ ጊዜ ለፈርዖን እኛ አሸናፊዎች ብንሆን ለእኛ በእርግጥ ዋጋ አለን» አሉት፡፡
🎤 Your recording:
26:42
🔁 0/5
قَالَ نَعَمۡ وَإِنَّكُمۡ إِذًا لَّمِنَ ٱلۡمُقَرَّبِينَ ٤٢
Qaala na`am wa innakum izal laminal muqarrabeen
«አዎን፤ እናንተም ያን ጊዜ ከባለሟሎቹ ትኾናላችሁ» አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:43
🔁 0/5
قَالَ لَهُم مُّوسَىٰٓ أَلۡقُواْ مَآ أَنتُم مُّلۡقُونَ ٤٣
Qaala lahum Moosaaa alqoo maaa antum mulqoon
ሙሳ «ለእነርሱ እናንተ የምትጥሉትን ጣሉ» አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:44
🔁 0/5
فَأَلۡقَوۡاْ حِبَالَهُمۡ وَعِصِيَّهُمۡ وَقَالُواْ بِعِزَّةِ فِرۡعَوۡنَ إِنَّا لَنَحۡنُ ٱلۡغَٰلِبُونَ ٤٤
Fa alqaw hibaalahum wa `isiyyahum wa qaaloo bi`izzati Fir`awna innaa lanahnul ghaaliboon
ገመዶቻቸውንና በትሮቻቸውንም ጣሉ፡፡ «በፈርዖንም ክብር ይኹንብን፡፡ እኛ በእርግጥ አሸናፊዎቹ እኛ ነን» አሉ፡፡
🎤 Your recording:
26:45
🔁 0/5
فَأَلۡقَىٰ مُوسَىٰ عَصَاهُ فَإِذَا هِيَ تَلۡقَفُ مَا يَأۡفِكُونَ ٤٥
Fa alqaa Moosaa `asaahu fa izaa hiya talqafu maa yaafikoon
ሙሳም በትሩን ጣለ፡፡ ወዲያውም እርሷ የሚያስመስሉትን ሁሉ ትውጣለች፡፡
🎤 Your recording:
26:46
🔁 0/5
فَأُلۡقِيَ ٱلسَّحَرَةُ سَٰجِدِينَ ٤٦
Fa ulqiyas saharatu saajideen
ድግምተኞቹም ሰጋጆች ኾነው ወደቁ፡፡
🎤 Your recording:
26:47
🔁 0/5
قَالُوٓاْ ءَامَنَّا بِرَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ٤٧
Qaalooo aamannaa bi Rabbil `aalameen
(እነሱም) አሉ «በዓለማት ጌታ አመንን፡፡
🎤 Your recording:
26:48
🔁 0/5
رَبِّ مُوسَىٰ وَهَٰرُونَ ٤٨
Rabbi Moosaa wa Haaroon
«በሙሳና በሃሩን ጌታ፡፡»
🎤 Your recording:
26:49
🔁 0/5
قَالَ ءَامَنتُمۡ لَهُۥ قَبۡلَ أَنۡ ءَاذَنَ لَكُمۡۖ إِنَّهُۥ لَكَبِيرُكُمُ ٱلَّذِي عَلَّمَكُمُ ٱلسِّحۡرَ فَلَسَوۡفَ تَعۡلَمُونَۚ لَأُقَطِّعَنَّ أَيۡدِيَكُمۡ وَأَرۡجُلَكُم مِّنۡ خِلَٰفٍ وَلَأُصَلِّبَنَّكُمۡ أَجۡمَعِينَ ٤٩
Qaala aamantum lahoo qabla an aazana lakum innahoo lakabeerukumul lazee `alla makumus sihra falasawfa ta`lamoon; la uqatti`anna aidiyakum wa arjulakum min khilaafinw wa la usallibanna kum ajma`een
(ፈርዖንም) «ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት ለእርሱ አመናችሁን እርሱ ያ ድግምትን ያስተማራችሁ ታላቃችሁ ነው፡፡ ወደፊትም (የሚያገኛችሁን) በእርግጥ ታውቃላችሁ፡፡ እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን (ቀኝና ግራን) በማናጋት እቆረርጣለሁ፡፡ ሁላችሁንም እሰቅላችኋለሁም» አለ፡፡
🎤 Your recording:
26:50
🔁 0/5
قَالُواْ لَا ضَيۡرَۖ إِنَّآ إِلَىٰ رَبِّنَا مُنقَلِبُونَ ٥٠
Qaaloo la daira innaaa ilaa Rabbinaa munqalliboon
(እነርሱም) አሉ «ጉዳት የለብንም፡፡ እኛ ወደ ጌታችን ተመላሾች ነን፡፡
🎤 Your recording:
26:51
🔁 0/5
إِنَّا نَطۡمَعُ أَن يَغۡفِرَ لَنَا رَبُّنَا خَطَٰيَٰنَآ أَن كُنَّآ أَوَّلَ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ ٥١
Innaa natma`u ai yaghfira lanaa Rabbunna khataa yaanaaa an kunnaaa awwalal mu`mineen
«እኛ የምእምናን መጀመሪያ በመኾናችን ጌታችን ኀጢአቶቻችንን ለእኛ ሊምር እንከጅላለን፡፡»
🎤 Your recording:
26:52
🔁 0/5
۞ وَأَوۡحَيۡنَآ إِلَىٰ مُوسَىٰٓ أَنۡ أَسۡرِ بِعِبَادِيٓ إِنَّكُم مُّتَّبَعُونَ ٥٢
Wa awhainaaa ilaa Moosaaa an asri bi`ibaadeee innakum muttaba`oon
ወደ ሙሳም «ባሮቼን ይዘህ ሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና» ስንል ላክን፡፡
🎤 Your recording:
26:53
🔁 0/5
فَأَرۡسَلَ فِرۡعَوۡنُ فِي ٱلۡمَدَآئِنِ حَٰشِرِينَ ٥٣
Fa arsala Fir`awnu filmadaaa`ini haashireen
ፈርዖንም በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን (እንዲህ ሲል) ላከ፡፡
🎤 Your recording:
26:54
🔁 0/5
إِنَّ هَٰٓؤُلَآءِ لَشِرۡذِمَةٌ قَلِيلُونَ ٥٤
Inna haaa`ulaaa`i lashir zimatun qaleeloon
«እነዚህ ጥቂቶች ጭፈሮች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:55
🔁 0/5
وَإِنَّهُمۡ لَنَا لَغَآئِظُونَ ٥٥
Wa innahum lanaa laghaaa`izoon
«እነርሱም ለእኛ አስቆጪዎች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:56
🔁 0/5
وَإِنَّا لَجَمِيعٌ حَٰذِرُونَ ٥٦
Wa innaa lajamee`un haaziroon
«እኛም ብዙዎች ጥንቁቆች ነን፤» (አለ)፡፡
🎤 Your recording:
26:57
🔁 0/5
فَأَخۡرَجۡنَٰهُم مِّن جَنَّٰتٍ وَعُيُونٍ ٥٧
Fa akhrajnaahum min Jannaatinw wa `uyoon
አወጣናቸውም፡፡ ከአትክልቶችና ከምንጮች፡፡
🎤 Your recording:
26:58
🔁 0/5
وَكُنُوزٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ ٥٨
Wa kunoozinw wa ma qaamin kareem
ከድልቦችም ከመልካም መቀመጫዎችም፡፡
🎤 Your recording:
26:59
🔁 0/5
كَذَٰلِكَۖ وَأَوۡرَثۡنَٰهَا بَنِيٓ إِسۡرَٰٓءِيلَ ٥٩
Kazaalika wa awrasnaahaa Baneee Israaa`eel
እንደዚሁ ለእስራኤል ልጆች አወረስናትም፡፡
🎤 Your recording:
26:60
🔁 0/5
فَأَتۡبَعُوهُم مُّشۡرِقِينَ ٦٠
Fa atba`oohum mushriqeen
ፀሐይዋ ስትወጣም ተከተሉዋቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:61
🔁 0/5
فَلَمَّا تَرَٰٓءَا ٱلۡجَمۡعَانِ قَالَ أَصۡحَٰبُ مُوسَىٰٓ إِنَّا لَمُدۡرَكُونَ ٦١
Falammaa taraaa`al jam`aani qaala as haabu Moosaaa innaa lamudrakoon
ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡
🎤 Your recording:
26:62
🔁 0/5
قَالَ كـَلَّآۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهۡدِينِ ٦٢
Qaala kallaaa inna ma`iya Rabbee sa yahdeen
(ሙሳ) «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል» አለ፡፡
🎤 Your recording:
26:63
🔁 0/5
فَأَوۡحَيۡنَآ إِلَىٰ مُوسَىٰٓ أَنِ ٱضۡرِب بِّعَصَاكَ ٱلۡبَحۡرَۖ فَٱنفَلَقَ فَكَانَ كُلُّ فِرۡقٍ كَٱلطَّوۡدِ ٱلۡعَظِيمِ ٦٣
Fa awhainaaa ilaa Moosaaa anidrib bi`asaakal bahra fanfalaqa fakaana kullu firqin kattawdil `azeem
ወደ ሙሳም «ባሕሩን በበትርህ ምታው» ስንል ላክንበት፡፡ (መታውና) ተከፈለም፡፡ ክፍሉም ሁሉ እንደ ታላቅ ጋራ ኾነ፡፡
🎤 Your recording:
26:64
🔁 0/5
وَأَزۡلَفۡنَا ثَمَّ ٱلۡأٓخَرِينَ ٦٤
Wa azlafnaa sammal aakhareen
እዚያም ዘንድ ሌሎችን አቀረብን፡፡
🎤 Your recording:
26:65
🔁 0/5
وَأَنجَيۡنَا مُوسَىٰ وَمَن مَّعَهُۥٓ أَجۡمَعِينَ ٦٥
Wa anjainaa Moosaa wa mam ma`ahooo ajma`een
ሙሳንም ከእርሱ ገር ያሉትንም ሰዎች ሁሉንም አዳን፡፡
🎤 Your recording:
26:66
🔁 0/5
ثُمَّ أَغۡرَقۡنَا ٱلۡأٓخَرِينَ ٦٦
Summa aghraqnal aakhareen
ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡
🎤 Your recording:
26:67
🔁 0/5
إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةًۖ وَمَا كَانَ أَكۡثَرُهُم مُّؤۡمِنِينَ ٦٧
Inna fee zaalika la Aayaah; wa maa kaana aksaru hu mu`mineen
በዚህ ውስጥ ታላቅ ታምር አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
26:68
🔁 0/5
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ ٦٨
Wa inna Rabbaka la Huwal `Azeezur Raheem
ጌታህም እርሱ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:69
🔁 0/5
وَٱتۡلُ عَلَيۡهِمۡ نَبَأَ إِبۡرَٰهِيمَ ٦٩
Watlu `alaihim naba-a Ibraaheem
በእነሱም (በሕዝቦችህ) ላይ የኢብራሂምን ወሬ አንብብላቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:70
🔁 0/5
إِذۡ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوۡمِهِۦ مَا تَعۡبُدُونَ ٧٠
Iz qaala li abeehi wa qawmihee maa ta`budoon
ለአባቱና ለሕዝቦቹ «ምንን ትግገዛላችሁ» ባለ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
26:71
🔁 0/5
قَالُواْ نَعۡبُدُ أَصۡنَامًا فَنَظَلُّ لَهَا عَٰكِفِينَ ٧١
Qaaloo na`budu asnaaman fanazallu lahaa `aakifeen
«ጣዖታትን እንገዛለን፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን» አሉ፡፡
🎤 Your recording:
26:72
🔁 0/5
قَالَ هَلۡ يَسۡمَعُونَكُمۡ إِذۡ تَدۡعُونَ ٧٢
Qaala hal yasma`oona kum iz tad`oon
(እርሱም) አለ «በጠራችኋቸው ጊዜ ይሰሟችኋልን
🎤 Your recording:
26:73
🔁 0/5
أَوۡ يَنفَعُونَكُمۡ أَوۡ يَضُرُّونَ ٧٣
Aw yanfa`oonakum aw yadurroon
«ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልን»
🎤 Your recording:
26:74
🔁 0/5
قَالُواْ بَلۡ وَجَدۡنَآ ءَابَآءَنَا كَذَٰلِكَ يَفۡعَلُونَ ٧٤
Qaaloo bal wajadnaaa aabaaa `anaa kazaalika yaf`aloon
«የለም! አባቶቻችን እንደዚሁ ሲሠሩ አገኘን» አሉት፡፡
🎤 Your recording:
26:75
🔁 0/5
قَالَ أَفَرَءَيۡتُم مَّا كُنتُمۡ تَعۡبُدُونَ ٧٥
Qaala afara `aitum maa kuntum ta`budoon
«ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን
🎤 Your recording:
26:76
🔁 0/5
أَنتُمۡ وَءَابَآؤُكُمُ ٱلۡأَقۡدَمُونَ ٧٦
Antum wa aabaaa`ukumul aqdamoon
«እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡»
🎤 Your recording:
26:77
🔁 0/5
فَإِنَّهُمۡ عَدُوٌّ لِّيٓ إِلَّا رَبَّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ٧٧
Fa innahum `aduwwwul leee illaa Rabbal `aalameen
«እነሱም (ጣዖቶቹ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው፡፡ ግን የዓለማት ጌታ ሲቀር (እርሱ ወዳጄ ነው)፡፡
🎤 Your recording:
26:78
🔁 0/5
ٱلَّذِي خَلَقَنِي فَهُوَ يَهۡدِينِ ٧٨
Allazee khalaqanee fa Huwa yahdeen
«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡
🎤 Your recording:
26:79
🔁 0/5
وَٱلَّذِي هُوَ يُطۡعِمُنِي وَيَسۡقِينِ ٧٩
Wallazee Huwa yut`imunee wa yasqeen
«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:80
🔁 0/5
وَإِذَا مَرِضۡتُ فَهُوَ يَشۡفِينِ ٨٠
Wa izaa mardtu fahuwa yashfeen
«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡
🎤 Your recording:
26:81
🔁 0/5
وَٱلَّذِي يُمِيتُنِي ثُمَّ يُحۡيِينِ ٨١
Wallazee yumeetunee summa yuhyeen
«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:82
🔁 0/5
وَٱلَّذِيٓ أَطۡمَعُ أَن يَغۡفِرَ لِي خَطِيٓـَٔتِي يَوۡمَ ٱلدِّينِ ٨٢
Wallazeee atma`u ai yaghfira lee khateee` atee Yawmad Deen
ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:83
🔁 0/5
رَبِّ هَبۡ لِي حُكۡمًا وَأَلۡحِقۡنِي بِٱلصَّٰلِحِينَ ٨٣
Rabbi hab lee hukmanw wa alhiqnee bis saaliheen
ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:84
🔁 0/5
وَٱجۡعَل لِّي لِسَانَ صِدۡقٍ فِي ٱلۡأٓخِرِينَ ٨٤
Waj`al lee lisaana sidqin fil aakhireen
በኋለኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ለእኔ መልካም ዝናን አድርግልኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:85
🔁 0/5
وَٱجۡعَلۡنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ ٱلنَّعِيمِ ٨٥
Waj`alnee minw warasati Jannnatin Na`eem
የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:86
🔁 0/5
وَٱغۡفِرۡ لِأَبِيٓ إِنَّهُۥ كَانَ مِنَ ٱلضَّآلِّينَ ٨٦
Waghfir li abeee innahoo kaana mind daalleen
ለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡
🎤 Your recording:
26:87
🔁 0/5
وَلَا تُخۡزِنِي يَوۡمَ يُبۡعَثُونَ ٨٧
Wa laa tukhzinee Yawma yub`asoon
በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:88
🔁 0/5
يَوۡمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ ٨٨
Yawma laa yanfa`u maalunw wa laa banoon
ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡
🎤 Your recording:
26:89
🔁 0/5
إِلَّا مَنۡ أَتَى ٱللَّهَ بِقَلۡبٍ سَلِيمٍ ٨٩
Illaa man atal laaha biqalbin saleem
ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡»
🎤 Your recording:
26:90
🔁 0/5
وَأُزۡلِفَتِ ٱلۡجَنَّةُ لِلۡمُتَّقِينَ ٩٠
Wa uzlifatil Jannatu lilmuttaqeen
ገነትም ለፈሪዎች በምትቀረብበት (ቀን)፡፡
🎤 Your recording:
26:91
🔁 0/5
وَبُرِّزَتِ ٱلۡجَحِيمُ لِلۡغَاوِينَ ٩١
Wa burrizatil Jaheemu lilghaaween
ገሀነምም ለጠመሞች በምትገለጽበት (ቀን)፡፡
🎤 Your recording:
26:92
🔁 0/5
وَقِيلَ لَهُمۡ أَيۡنَ مَا كُنتُمۡ تَعۡبُدُونَ ٩٢
Wa qeela lahum aina maa kuntum ta`budoon
ለእነሱም በሚባል ቀን «ትግገዟቸው የነበራችሁት የት ናቸው»
🎤 Your recording:
26:93
🔁 0/5
مِن دُونِ ٱللَّهِ هَلۡ يَنصُرُونَكُمۡ أَوۡ يَنتَصِرُونَ ٩٣
Min doonil laahi hal yansuroonakum aw yantasiroon
«ከአላህ ሌላ ሲኾኑ ይረዱዋችኋልን ወይስ (ለራሳቸው) ይርረዳሉን»
🎤 Your recording:
26:94
🔁 0/5
فَكُبۡكِبُواْ فِيهَا هُمۡ وَٱلۡغَاوُۥنَ ٩٤
Fakubkiboo feehaa hum walghaawoon
በውስጧም እነሱና ጠማሞቹ በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ፡፡
🎤 Your recording:
26:95
🔁 0/5
وَجُنُودُ إِبۡلِيسَ أَجۡمَعُونَ ٩٥
Wa junoodu Ibleesa ajma`oon
የሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም (ይጣላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
26:96
🔁 0/5
قَالُواْ وَهُمۡ فِيهَا يَخۡتَصِمُونَ ٩٦
Qaaloo wa hum feehaa yakkhtasimoon
እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡-
🎤 Your recording:
26:97
🔁 0/5
تَٱللَّهِ إِن كُنَّا لَفِي ضَلَٰلٍ مُّبِينٍ ٩٧
Tallaahi in kunnaa lafee dalaalim mubeen
በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡
🎤 Your recording:
26:98
🔁 0/5
إِذۡ نُسَوِّيكُم بِرَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ٩٨
Iz nusawweekum bi Rabbil `aalameen
(ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡
🎤 Your recording:
26:99
🔁 0/5
وَمَآ أَضَلَّنَآ إِلَّا ٱلۡمُجۡرِمُونَ ٩٩
Wa maaa adallanaaa illal mujrimoon
አመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም፡፡
🎤 Your recording:
26:100
🔁 0/5
فَمَا لَنَا مِن شَٰفِعِينَ ١٠٠
Famaa lanaa min shaa fi`een
ከአማላጆችም ለእኛ ምንም የለንም፡፡
🎤 Your recording:
26:101
🔁 0/5
وَلَا صَدِيقٍ حَمِيمٍ ١٠١
Wa laa sadeeqin hameem
አዛኝ ወዳጂም (የለንም)፡፡
🎤 Your recording:
26:102
🔁 0/5
فَلَوۡ أَنَّ لَنَا كَرَّةً فَنَكُونَ مِنَ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ ١٠٢
Falaw anna lanaa karratan fanakoona minal mu`mineen
ለእኛም አንዲት ጊዜ መመለስ በኖረችንና ከአማኞቹ በኾን እንመኛለን (ይላሉ)፡፡
🎤 Your recording:
26:103
🔁 0/5
إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةًۖ وَمَا كَانَ أَكۡثَرُهُم مُّؤۡمِنِينَ ١٠٣
Inna fee zaalika la Aayatanw wa maa kaana aksaruhum mu`mineen
በዚህ ውስጥ አስደናቂ ግሳጼ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
26:104
🔁 0/5
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ ١٠٤
Wa inna Rabbaka la Huwal `Azeezur Raheem
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:105
🔁 0/5
كَذَّبَتۡ قَوۡمُ نُوحٍ ٱلۡمُرۡسَلِينَ ١٠٥
Kazzabat qawmu Noohinil Mursaleen
የኑሕ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባበሉ፡፡
🎤 Your recording:
26:106
🔁 0/5
إِذۡ قَالَ لَهُمۡ أَخُوهُمۡ نُوحٌ أَلَا تَتَّقُونَ ١٠٦
Iz qaala lahum akhoohum Noohun alaa tattaqoon
ወንድማቸው ኑሕ ለእነሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
🎤 Your recording:
26:107
🔁 0/5
إِنِّي لَكُمۡ رَسُولٌ أَمِينٌ ١٠٧
Innee lakum Rasoolun ameen
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:108
🔁 0/5
فَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَأَطِيعُونِ ١٠٨
Fattaqullaaha wa atee`oon
«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡
🎤 Your recording:
26:109
🔁 0/5
وَمَآ أَسۡـَٔلُكُمۡ عَلَيۡهِ مِنۡ أَجۡرٍۖ إِنۡ أَجۡرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ١٠٩
Wa maaa as`alukum `alaihi min ajrin in ajriya illaa `alaa Rabbil `aalameen
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
🎤 Your recording:
26:110
🔁 0/5
فَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَأَطِيعُونِ ١١٠
Fattaqul laaha wa atee`oon
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡»
🎤 Your recording:
26:111
🔁 0/5
۞ قَالُوٓاْ أَنُؤۡمِنُ لَكَ وَٱتَّبَعَكَ ٱلۡأَرۡذَلُونَ ١١١
Qaalooo anu`minu laka wattaba `akal arzaloon
(እነርሱም) «ወራዶቹ የተከተሉህ ኾነህ ለአንተ እናምናለን» አሉት፡፡
🎤 Your recording:
26:112
🔁 0/5
قَالَ وَمَا عِلۡمِي بِمَا كَانُواْ يَعۡمَلُونَ ١١٢
Qaala wa maa `ilmee bimaa kaanoo ya`maloon
(እርሱም) አላቸው «ይሠሩት በነበሩት ነገር ምን ዕውቀት አለኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:113
🔁 0/5
إِنۡ حِسَابُهُمۡ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّيۖ لَوۡ تَشۡعُرُونَ ١١٣
In hisaabuhum illaa `alaa Rabbee law tash`uroon
«ምርመራቸው በጌታዬ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ብታውቁ ኖሮ (ይህንን ትርረዱ ነበር)፡፡
🎤 Your recording:
26:114
🔁 0/5
وَمَآ أَنَا۠ بِطَارِدِ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ ١١٤
Wa maaa ana bitaaridil mu`mineen
«እኔም አማኞችን አባራሪ አይደለሁም፡፡
🎤 Your recording:
26:115
🔁 0/5
إِنۡ أَنَا۠ إِلَّا نَذِيرٌ مُّبِينٌ ١١٥
In ana illaa nazeerum mubeen
«እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም፡፡»
🎤 Your recording:
26:116
🔁 0/5
قَالُواْ لَئِن لَّمۡ تَنتَهِ يَٰنُوحُ لَتَكُونَنَّ مِنَ ٱلۡمَرۡجُومِينَ ١١٦
Qaaloo la`il lam tantahi yaa Noohu latakoonanna minal marjoomeen
«ኑሕ ሆይ! (ከምትለው) ባትከለከል በእርግጥ ከሚወገሩት ትኾናለህ» አሉት፡፡
🎤 Your recording:
26:117
🔁 0/5
قَالَ رَبِّ إِنَّ قَوۡمِي كَذَّبُونِ ١١٧
Qaala Rabbi inna qawmee kazzaboon
(እርሱም) አለ «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ አስተባበሉኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:118
🔁 0/5
فَٱفۡتَحۡ بَيۡنِي وَبَيۡنَهُمۡ فَتۡحًا وَنَجِّنِي وَمَن مَّعِيَ مِنَ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ ١١٨
Faftab bainee wa bai nahum fat hanw wa najjinee wa mam ma`iya minal mu`mineen
«በእኔና በእነርሱም መካከል (ተገቢ) ፍርድን ፍረድ፡፡ አድነኝም፡፡ ከእኔ ጋር ያሉትንም ምእምናን፡፡»
🎤 Your recording:
26:119
🔁 0/5
فَأَنجَيۡنَٰهُ وَمَن مَّعَهُۥ فِي ٱلۡفُلۡكِ ٱلۡمَشۡحُونِ ١١٩
Fa anjainaahu wa mamma`ahoo fil fulkil mashhoon
እርሱንም ከእርሱ ጋር ያለውንም ሁሉ በተመላው መርከብ ውስጥ አዳን፡፡
🎤 Your recording:
26:120
🔁 0/5
ثُمَّ أَغۡرَقۡنَا بَعۡدُ ٱلۡبَاقِينَ ١٢٠
Summa aghraqnaa ba`dul baaqeen
ከዚያም በኋላ ቀሪዎቹን አሰጠምን፡፡
🎤 Your recording:
26:121
🔁 0/5
إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةًۖ وَمَا كَانَ أَكۡثَرُهُم مُّؤۡمِنِينَ ١٢١
Inna fee zaalika la Aayaah; wa maa kaana aksaruhum mu`mineen
በዚህ ውስጥ ታላቅ ግሳጼ አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
26:122
🔁 0/5
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ ١٢٢
Wa inna Rabbaka la huwal `Azeezur Raheem
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:123
🔁 0/5
كَذَّبَتۡ عَادٌ ٱلۡمُرۡسَلِينَ ١٢٣
Kazzabat `Aadunil mursaleen
ዓድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡
🎤 Your recording:
26:124
🔁 0/5
إِذۡ قَالَ لَهُمۡ أَخُوهُمۡ هُودٌ أَلَا تَتَّقُونَ ١٢٤
Iz qaala lahum akhoohum Hoodun alaa tattaqoon
ወንድማቸው ሁድ ለነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
🎤 Your recording:
26:125
🔁 0/5
إِنِّي لَكُمۡ رَسُولٌ أَمِينٌ ١٢٥
Innee lakum Rasoolun ameen
«እኔ ለናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:126
🔁 0/5
فَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَأَطِيعُونِ ١٢٦
Fattaqullaaha wa atee`oon
«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡
🎤 Your recording:
26:127
🔁 0/5
وَمَآ أَسۡـَٔلُكُمۡ عَلَيۡهِ مِنۡ أَجۡرٍۖ إِنۡ أَجۡرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ١٢٧
Wa maa as`alukum `alaihi min ajrin in ajriya illaa `alaa Rabbil `aalameen
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
🎤 Your recording:
26:128
🔁 0/5
أَتَبۡنُونَ بِكُلِّ رِيعٍ ءَايَةً تَعۡبَثُونَ ١٢٨
Atabnoona bikulli ree`in aayatan ta`basoon
«የምትጫወቱ ኾናችሁ በከፍተኛ ስፍራ ሁሉ ላይ ምልክትን ትገነባላችሁን
🎤 Your recording:
26:129
🔁 0/5
وَتَتَّخِذُونَ مَصَانِعَ لَعَلَّكُمۡ تَخۡلُدُونَ ١٢٩
Wa tattakhizoona masaani`a la`allakum takhludoon
«የውሃ ማጠራቀሚያዎችንና ሕንፃዎችንም ዘላለም መኖርን የምትከጅሉ ኾናችሁ ትሠራላችሁን
🎤 Your recording:
26:130
🔁 0/5
وَإِذَا بَطَشۡتُم بَطَشۡتُمۡ جَبَّارِينَ ١٣٠
Wa izaa batashtum batashtum jabbaareen
«በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን
🎤 Your recording:
26:131
🔁 0/5
فَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَأَطِيعُونِ ١٣١
Fattaqul laaha wa atee`oon
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
🎤 Your recording:
26:132
🔁 0/5
وَٱتَّقُواْ ٱلَّذِيٓ أَمَدَّكُم بِمَا تَعۡلَمُونَ ١٣٢
Wattaqul lazeee amad dakum bimaa ta`lamoon
«ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡
🎤 Your recording:
26:133
🔁 0/5
أَمَدَّكُم بِأَنۡعَٰمٍ وَبَنِينَ ١٣٣
Amaddakum bi an`aa minw wa baneen
«በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡
🎤 Your recording:
26:134
🔁 0/5
وَجَنَّٰتٍ وَعُيُونٍ ١٣٤
Wa jannaatinw wa `uyoon
«በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡
🎤 Your recording:
26:135
🔁 0/5
إِنِّيٓ أَخَافُ عَلَيۡكُمۡ عَذَابَ يَوۡمٍ عَظِيمٍ ١٣٥
Innee akhaafu `alaikum `azaaba Yawmin `azeem
«እኔ በእናንተ ላይ የታላቅን ቀን ቅጣት እፈራለሁና፡፡»
🎤 Your recording:
26:136
🔁 0/5
قَالُواْ سَوَآءٌ عَلَيۡنَآ أَوَعَظۡتَ أَمۡ لَمۡ تَكُن مِّنَ ٱلۡوَٰعِظِينَ ١٣٦
Qaaloo sawaaa`un `alainaaa awa `azta am lam takum minal waa`izeen
(እነርሱም) አሉ «ብትገስጽም ወይም ከገሳጮቹ ባትኾንም በእኛ ላይ እኩል ነው፤ (ያለንበትን አንለቅም)፡፡
🎤 Your recording:
26:137
🔁 0/5
إِنۡ هَٰذَآ إِلَّا خُلُقُ ٱلۡأَوَّلِينَ ١٣٧
In haazaaa illaa khuluqul awwaleen
«ይህ የፊተኞቹ ሰዎች ፀባይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
🎤 Your recording:
26:138
🔁 0/5
وَمَا نَحۡنُ بِمُعَذَّبِينَ ١٣٨
Wa maa nahnu bimu `azzabeen
«እኛም የምንቅቀጣ አይደለንም» (አሉ)፡፡
🎤 Your recording:
26:139
🔁 0/5
فَكَذَّبُوهُ فَأَهۡلَكۡنَٰهُمۡۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةًۖ وَمَا كَانَ أَكۡثَرُهُم مُّؤۡمِنِينَ ١٣٩
Fakazzaboohu fa ahlaknaahum; inna fee zaalika la aayah; wa maa kaana aksaruhum mu`mineen
አስተባበሉትም፡፡ አጠፋናቸውም፡፡ በዚህም ውስጥ እርግጠኛ ግሳጼ አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
26:140
🔁 0/5
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ ١٤٠
Wa inna Rabbaka la huwal `Azeezur Raheem
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:141
🔁 0/5
كَذَّبَتۡ ثَمُودُ ٱلۡمُرۡسَلِينَ ١٤١
Kazzabat Samoodul mursaleen
ሰሙድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡
🎤 Your recording:
26:142
🔁 0/5
إِذۡ قَالَ لَهُمۡ أَخُوهُمۡ صَٰلِحٌ أَلَا تَتَّقُونَ ١٤٢
Iz qaala lahum akhoohum Saalihun alaa tattaqoon
ወንድማቸው ሷሊህ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
🎤 Your recording:
26:143
🔁 0/5
إِنِّي لَكُمۡ رَسُولٌ أَمِينٌ ١٤٣
Innee lakum Rasoolun ameen
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:144
🔁 0/5
فَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَأَطِيعُونِ ١٤٤
Fattaqul laaha wa atee`oon
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
🎤 Your recording:
26:145
🔁 0/5
وَمَآ أَسۡـَٔلُكُمۡ عَلَيۡهِ مِنۡ أَجۡرٍۖ إِنۡ أَجۡرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ١٤٥
Wa maaa as`alukum `alaihi min ajrin in ajriya illaa `alaa Rabbil `aalameen
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
🎤 Your recording:
26:146
🔁 0/5
أَتُتۡرَكُونَ فِي مَا هَٰهُنَآ ءَامِنِينَ ١٤٦
Atutrakoona fee maa haahunnaaa aamineen
«በዚያ እዚህ ባለው (ጸጋ) ውስጥ የረካችሁ ኾናችሁ ትተዋላችሁን
🎤 Your recording:
26:147
🔁 0/5
فِي جَنَّٰتٍ وَعُيُونٍ ١٤٧
Fee jannaatinw wa `uyoon
«በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ፡፡
🎤 Your recording:
26:148
🔁 0/5
وَزُرُوعٍ وَنَخۡلٍ طَلۡعُهَا هَضِيمٌ ١٤٨
Wa zuroo inw wa nakhlin tal `uhaa hadeem
«በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም፤ (ውስጥ ትተዋላችሁን)
🎤 Your recording:
26:149
🔁 0/5
وَتَنۡحِتُونَ مِنَ ٱلۡجِبَالِ بُيُوتًا فَٰرِهِينَ ١٤٩
Wa tanhitoona minal jibaali buyootan faariheen
«ብልሆች ኾናችሁ ከጋራዎች ቤቶችንም ትጠርባላችሁ፡፡
🎤 Your recording:
26:150
🔁 0/5
فَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَأَطِيعُونِ ١٥٠
Fattaqul laaha wa atee`oon
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
🎤 Your recording:
26:151
🔁 0/5
وَلَا تُطِيعُوٓاْ أَمۡرَ ٱلۡمُسۡرِفِينَ ١٥١
Wa laa tutee`ooo amral musrifeen
«የወሰን አላፊዎችንም ትዕዛዝ አትከተሉ፡፡
🎤 Your recording:
26:152
🔁 0/5
ٱلَّذِينَ يُفۡسِدُونَ فِي ٱلۡأَرۡضِ وَلَا يُصۡلِحُونَ ١٥٢
Allazeena yufsidoona fil ardi wa laa yuslihoon
«የእነዚያን በምድር ላይ የሚያጠፉትንና የማያበጁትን፡፡»
🎤 Your recording:
26:153
🔁 0/5
قَالُوٓاْ إِنَّمَآ أَنتَ مِنَ ٱلۡمُسَحَّرِينَ ١٥٣
Qaalooo innamaa anta minal musahhareen
(እነሱም) አሉ «አንተ በብዙ ከተደገመባቸው ሰዎች ብቻ ነህ፡፡
🎤 Your recording:
26:154
🔁 0/5
مَآ أَنتَ إِلَّا بَشَرٌ مِّثۡلُنَا فَأۡتِ بِـَٔايَةٍ إِن كُنتَ مِنَ ٱلصَّٰدِقِينَ ١٥٤
Maaa anta illaa basharum mislunaa faati bi Aayatin in kunta minas saadiqeen
«አንተ ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም፡፡ ከእውነተኞቹም እንደኾንክ ተዓምርን አምጣ፡፡»
🎤 Your recording:
26:155
🔁 0/5
قَالَ هَٰذِهِۦ نَاقَةٌ لَّهَا شِرۡبٌ وَلَكُمۡ شِرۡبُ يَوۡمٍ مَّعۡلُومٍ ١٥٥
Qaala haazihee naaqatul lahaa shirbunw w alakum shirbu yawmim ma`loom
(እርሱም) አለ «ይህች ግመል ናት፡፡ ለእርሷ የመጠጥ ፋንታ አላት፡፡ ለእናንተም የታወቀ ቀን ፋንታ አላችሁ፡፡
🎤 Your recording:
26:156
🔁 0/5
وَلَا تَمَسُّوهَا بِسُوٓءٍ فَيَأۡخُذَكُمۡ عَذَابُ يَوۡمٍ عَظِيمٍ ١٥٦
Wa laa tamassoohaa bisooo`in fa yaakhuzakum `azaabu Yawmin `Azeem
«በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡»
🎤 Your recording:
26:157
🔁 0/5
فَعَقَرُوهَا فَأَصۡبَحُواْ نَٰدِمِينَ ١٥٧
Fa`aqaroohaa fa asbahoo naadimeen
ወጓትም፡፡ ወዲያውም ተጸጻቾች ኾነው አነጉ፡፡
🎤 Your recording:
26:158
🔁 0/5
فَأَخَذَهُمُ ٱلۡعَذَابُۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةًۖ وَمَا كَانَ أَكۡثَرُهُم مُّؤۡمِنِينَ ١٥٨
Fa akhazahumul `azaab; inna fee zaalika la Aayah; wa maa kaana aksaruhum m`mineen
ቅጣቱም ያዛቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ግሳፄ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
26:159
🔁 0/5
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ ١٥٩
Wa inna Rabbaka la Huwal `Azeezur Raheem
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:160
🔁 0/5
كَذَّبَتۡ قَوۡمُ لُوطٍ ٱلۡمُرۡسَلِينَ ١٦٠
kazzabat qawmu Lootinil mursaleen
የሉጥ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባባሉ፡፡
🎤 Your recording:
26:161
🔁 0/5
إِذۡ قَالَ لَهُمۡ أَخُوهُمۡ لُوطٌ أَلَا تَتَّقُونَ ١٦١
Iz qaala lahum akhoohum Lootun alaa tattaqoon
ወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ «አትጠነቀቁምን
🎤 Your recording:
26:162
🔁 0/5
إِنِّي لَكُمۡ رَسُولٌ أَمِينٌ ١٦٢
Innee lakum rasoolun ameen
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:163
🔁 0/5
فَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَأَطِيعُونِ ١٦٣
Fattaqul laaha wa atee`oon
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
🎤 Your recording:
26:164
🔁 0/5
وَمَآ أَسۡـَٔلُكُمۡ عَلَيۡهِ مِنۡ أَجۡرٍۖ إِنۡ أَجۡرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ١٦٤
Wa maaa as`alukum `alaihi min ajrin in ajriya illaa `alaa Rabbil `aalameen
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
🎤 Your recording:
26:165
🔁 0/5
أَتَأۡتُونَ ٱلذُّكۡرَانَ مِنَ ٱلۡعَٰلَمِينَ ١٦٥
Ataatoonaz zukraana minal `aalameen
«ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን
🎤 Your recording:
26:166
🔁 0/5
وَتَذَرُونَ مَا خَلَقَ لَكُمۡ رَبُّكُم مِّنۡ أَزۡوَٰجِكُمۚ بَلۡ أَنتُمۡ قَوۡمٌ عَادُونَ ١٦٦
Wa tazaroona maa khalaqa lakum Rabbukum min azwaajikum; bal antum qawmun `aadoon
«ከሚስቶቻችሁም ጌታችሁ ለናንተ የፈጠረላችሁን ትተዋላችሁን በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦ ናችሁ፡፡»
🎤 Your recording:
26:167
🔁 0/5
قَالُواْ لَئِن لَّمۡ تَنتَهِ يَٰلُوطُ لَتَكُونَنَّ مِنَ ٱلۡمُخۡرَجِينَ ١٦٧
Qaloo la`il lam tantahi yaa Lootu latakoonanna minal mukhrajeen
(እነርሱም) አሉ «ሉጥ ሆይ! ባትከለከል በእርግጥ (ከአገር) ከሚወጡት ትኾናለህ፡፡»
🎤 Your recording:
26:168
🔁 0/5
قَالَ إِنِّي لِعَمَلِكُم مِّنَ ٱلۡقَالِينَ ١٦٨
Qaala innee li`amalikum minal qaaleen
(እርሱም) አለ «እኔ ሥራችሁን ከሚጠሉት ሰዎች ነኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:169
🔁 0/5
رَبِّ نَجِّنِي وَأَهۡلِي مِمَّا يَعۡمَلُونَ ١٦٩
Rabbi najjjinee wa ahlee mimmmaa ya`maloon
«ጌታዬ ሆይ! እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሚሠሩት ሥራ (ቅጣት) አድነን፡፡»
🎤 Your recording:
26:170
🔁 0/5
فَنَجَّيۡنَٰهُ وَأَهۡلَهُۥٓ أَجۡمَعِينَ ١٧٠
Fanajjainaahu wa ahlahooo ajma`een
እርሱንም ቤተሰቦቹንም በጠቅላላ አዳንናቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:171
🔁 0/5
إِلَّا عَجُوزًا فِي ٱلۡغَٰبِرِينَ ١٧١
Illaa `ajoozan filghaabireen
በቀሪዎቹ ውስጥ የኾነች አሮጊት ብቻ ስትቀር (እርሷ ጠፋች)፡፡
🎤 Your recording:
26:172
🔁 0/5
ثُمَّ دَمَّرۡنَا ٱلۡأٓخَرِينَ ١٧٢
Summa dammarnal aa khareen
ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡
🎤 Your recording:
26:173
🔁 0/5
وَأَمۡطَرۡنَا عَلَيۡهِم مَّطَرًاۖ فَسَآءَ مَطَرُ ٱلۡمُنذَرِينَ ١٧٣
Wa amtarnaa `alaihim mataran fasaaa`a matarul munzareen
በእነሱም ላይ (የድንጋይን) ዝናምን አዘነምንባቸው፡፡ የተስፈራሪዎቹም ዝናም (ምንኛ) ከፋ፡፡
🎤 Your recording:
26:174
🔁 0/5
إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةًۖ وَمَا كَانَ أَكۡثَرُهُم مُّؤۡمِنِينَ ١٧٤
Inna fee zaalika la Aayah; wa maa kaana aksaruhum mu`mineen
በዚህ ውስጥ አስደናቂ ተዓምር አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
26:175
🔁 0/5
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ ١٧٥
Wa inna Rabbaka la Huwal `Azeezur Raheem
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:176
🔁 0/5
كَذَّبَ أَصۡحَٰبُ لۡـَٔيۡكَةِ ٱلۡمُرۡسَلِينَ ١٧٦
Kazzaba As haabul Aykatil mursaleen
የአይከት ሰዎች መልክተኞችን አስተባበሉ፤
🎤 Your recording:
26:177
🔁 0/5
إِذۡ قَالَ لَهُمۡ شُعَيۡبٌ أَلَا تَتَّقُونَ ١٧٧
Iz qaala lahum Shu`aybun alaa tattaqoon
ሹዕይብ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
🎤 Your recording:
26:178
🔁 0/5
إِنِّي لَكُمۡ رَسُولٌ أَمِينٌ ١٧٨
Innee lakum Rasoolun ameen
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
🎤 Your recording:
26:179
🔁 0/5
فَٱتَّقُواْ ٱللَّهَ وَأَطِيعُونِ ١٧٩
Fattaqul laaha wa atee`oon
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
🎤 Your recording:
26:180
🔁 0/5
وَمَآ أَسۡـَٔلُكُمۡ عَلَيۡهِ مِنۡ أَجۡرٍۖ إِنۡ أَجۡرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ١٨٠
Wa maaa as`alukum `alaihi min ajrin in ajriya illaa `alaa Rabbil `aalameen
«በርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
🎤 Your recording:
26:181
🔁 0/5
۞ أَوۡفُواْ ٱلۡكَيۡلَ وَلَا تَكُونُواْ مِنَ ٱلۡمُخۡسِرِينَ ١٨١
Awful kaila wa laa takoonoo minal mukhsireen
«ስፍርን ሙሉ፡፡ ከአጉዳዮቹም አትኹኑ፡፡
🎤 Your recording:
26:182
🔁 0/5
وَزِنُواْ بِٱلۡقِسۡطَاسِ ٱلۡمُسۡتَقِيمِ ١٨٢
Wa zinoo bilqistaasil mustaqeem
«በትክክለኛ ሚዛንም መዝኑ፡፡
🎤 Your recording:
26:183
🔁 0/5
وَلَا تَبۡخَسُواْ ٱلنَّاسَ أَشۡيَآءَهُمۡ وَلَا تَعۡثَوۡاْ فِي ٱلۡأَرۡضِ مُفۡسِدِينَ ١٨٣
Wa laa tabkhasun naasa ashyaaa `ahum wa laa ta`saw fil ardi mufsideen
«ሰዎችንም ነገሮቻቸውን አታጉድሉባቸው፡፡ በምድርም ላይ አጥፊዎች ኾናችሁ አታበላሹ፡፡
🎤 Your recording:
26:184
🔁 0/5
وَٱتَّقُواْ ٱلَّذِي خَلَقَكُمۡ وَٱلۡجِبِلَّةَ ٱلۡأَوَّلِينَ ١٨٤
Wattaqul lazee khalaqakum waljibillatal awwaleen
«ያንንም የፈጠራችሁን የቀድሞዎቹንም ፍጡሮች (የፈጠረውን) ፍሩ፡፡»
🎤 Your recording:
26:185
🔁 0/5
قَالُوٓاْ إِنَّمَآ أَنتَ مِنَ ٱلۡمُسَحَّرِينَ ١٨٥
Qaalooo innamaa anta minal musahhareen
አሉ «አንተ በብዛት ከተደገመባቸው ሰዎች ነህ፡፡
🎤 Your recording:
26:186
🔁 0/5
وَمَآ أَنتَ إِلَّا بَشَرٌ مِّثۡلُنَا وَإِن نَّظُنُّكَ لَمِنَ ٱلۡكَٰذِبِينَ ١٨٦
Wa maaa anta illaa basharum mislunaa wa innazunnuka laminal kaazibeen
«አንተም ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም፡፡ እነሆ ከውሸታሞች ነህ ብለን እንጠረጥርሃለን፡፡
🎤 Your recording:
26:187
🔁 0/5
فَأَسۡقِطۡ عَلَيۡنَا كِسَفًا مِّنَ ٱلسَّمَآءِ إِن كُنتَ مِنَ ٱلصَّٰدِقِينَ ١٨٧
Fa asqit `alainaa kisafam minas samaaa`i in kunta minas saadiqeen
«ከእውነተኞቹም እንደኾንክ በእኛ ላይ ከሰማይ ቁራጭን ጣልብን፡፡»
🎤 Your recording:
26:188
🔁 0/5
قَالَ رَبِّيٓ أَعۡلَمُ بِمَا تَعۡمَلُونَ ١٨٨
Qaala Rabbeee a`lamu bimaa ta`maloon
«ጌታዬ የምትሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፤» አላቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:189
🔁 0/5
فَكَذَّبُوهُ فَأَخَذَهُمۡ عَذَابُ يَوۡمِ ٱلظُّلَّةِۚ إِنَّهُۥ كَانَ عَذَابَ يَوۡمٍ عَظِيمٍ ١٨٩
Fakazzaboohu fa akhazahum `azaabu Yawmiz zullah; innahoo kaana `azaaba Yawmin `Azeem
አስተባበሉትም፡፡ የጥላይቷ ቀን ቅጣትም ያዛቸው፡፡ እርሱ የከባድ ቀን ቅጣት ነበርና፡፡
🎤 Your recording:
26:190
🔁 0/5
إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةًۖ وَمَا كَانَ أَكۡثَرُهُم مُّؤۡمِنِينَ ١٩٠
Inna fee zaalika la Aayah; wa maa kaana aksaruhum mu`mineen
በዚህ ውስጥ አስደናቂ ተዓምር አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእምናን አልነበሩም፡፡
🎤 Your recording:
26:191
🔁 0/5
وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلرَّحِيمُ ١٩١
Wa inna Rabbaka la huwal `Azeezur Raheem
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:192
🔁 0/5
وَإِنَّهُۥ لَتَنزِيلُ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ ١٩٢
Wa innahoo latanzeelu Rabbil `aalameen
እርሱም (ቁርኣን) በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡
🎤 Your recording:
26:193
🔁 0/5
نَزَلَ بِهِ ٱلرُّوحُ ٱلۡأَمِينُ ١٩٣
Nazala bihir Roohul Ameen
እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤
🎤 Your recording:
26:194
🔁 0/5
عَلَىٰ قَلۡبِكَ لِتَكُونَ مِنَ ٱلۡمُنذِرِينَ ١٩٤
Alaa qalbika litakoona minal munzireen
ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡
🎤 Your recording:
26:195
🔁 0/5
بِلِسَانٍ عَرَبِيٍّ مُّبِينٍ ١٩٥
Bilisaanin `Arabiyyim mubeen
ግልጽ በኾነ ዐረብኛ ቋንቋ፡፡
🎤 Your recording:
26:196
🔁 0/5
وَإِنَّهُۥ لَفِي زُبُرِ ٱلۡأَوَّلِينَ ١٩٦
Wa innahoo lafee Zuburil awwaleen
እርሱም (ቁርኣን) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ (የተወሳ ነው)፡፡
🎤 Your recording:
26:197
🔁 0/5
أَوَلَمۡ يَكُن لَّهُمۡ ءَايَةً أَن يَعۡلَمَهُۥ عُلَمَٰٓؤُاْ بَنِيٓ إِسۡرَٰٓءِيلَ ١٩٧
Awalam yakul lahum Aayatan ai ya`lamahoo `ulamaaa`u Baneee Israaa`eel
የእስራኤል ልጆች ሊቃውንት የሚያውቁት መኾኑ ለእነርሱ (ለመካ ከሓዲዎች) ምልክት አይኾናቸውምን
🎤 Your recording:
26:198
🔁 0/5
وَلَوۡ نَزَّلۡنَٰهُ عَلَىٰ بَعۡضِ ٱلۡأَعۡجَمِينَ ١٩٨
Wa law nazzalnaahu `alaa ba`dil a`jameen
ከአዕጀሞች ባንዱ ላይ ባወረድነውም ኖሮ፤
🎤 Your recording:
26:199
🔁 0/5
فَقَرَأَهُۥ عَلَيۡهِم مَّا كَانُواْ بِهِۦ مُؤۡمِنِينَ ١٩٩
Faqara ahoo `alaihim maa kaanoo bihee mu`mineen
በእነርሱ ላይ ባነበበውም በእርሱ አማኞች አይኾኑም ነበር፡፡
🎤 Your recording:
26:200
🔁 0/5
كَذَٰلِكَ سَلَكۡنَٰهُ فِي قُلُوبِ ٱلۡمُجۡرِمِينَ ٢٠٠
Kazaalika salaknaahu fee quloobil mujrimeen
እንደዚሁ (ማስተባበልን) በተንኮለኞች ልቦች ውስጥ አስገባነው፡፡
🎤 Your recording:
26:201
🔁 0/5
لَا يُؤۡمِنُونَ بِهِۦ حَتَّىٰ يَرَوُاْ ٱلۡعَذَابَ ٱلۡأَلِيمَ ٢٠١
Laa yu`minoona bihee hattaa yarawul `azaabal aleem
አሳማሚ ቅጣትን እስከሚያዩ ድረስ በእርሱ አያምኑም፡፡
🎤 Your recording:
26:202
🔁 0/5
فَيَأۡتِيَهُم بَغۡتَةً وَهُمۡ لَا يَشۡعُرُونَ ٢٠٢
Fayaatiyahum baghtatanw wa hum laa yash`uroon
እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ (ቅጣቱ) ድንገት እስከሚመጣባቸውም ድረስ (አያምኑም)፡፡
🎤 Your recording:
26:203
🔁 0/5
فَيَقُولُواْ هَلۡ نَحۡنُ مُنظَرُونَ ٢٠٣
Fa yaqooloo hal nahnu munzaroon
(በመጣባቸው ጊዜ) «እኛ የምንቆይ ነን» እስከሚሉም (አያምኑም)፡፡
🎤 Your recording:
26:204
🔁 0/5
أَفَبِعَذَابِنَا يَسۡتَعۡجِلُونَ ٢٠٤
Aafabi `azaabinaa yasta`jiloon
በቅጣታችን ያቻኩላሉን
🎤 Your recording:
26:205
🔁 0/5
أَفَرَءَيۡتَ إِن مَّتَّعۡنَٰهُمۡ سِنِينَ ٢٠٥
Aara`aita im matta`naahum sineen
አየህን ብዙ ዓመታትን ብናጣቅማቸው፤
🎤 Your recording:
26:206
🔁 0/5
ثُمَّ جَآءَهُم مَّا كَانُواْ يُوعَدُونَ ٢٠٦
Summa jaaa`ahum maa kaanoo yoo`adoon
ከዚያም ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ቢመጣባቸው፤
🎤 Your recording:
26:207
🔁 0/5
مَآ أَغۡنَىٰ عَنۡهُم مَّا كَانُواْ يُمَتَّعُونَ ٢٠٧
Maaa aghnaaa `anhum maa kaanoo yumaatoo`oon
ይጣቀሙበት የነበሩት ሁሉ ከእነሱ ምንም አያብቃቃቸውም፡፡
🎤 Your recording:
26:208
🔁 0/5
وَمَآ أَهۡلَكۡنَا مِن قَرۡيَةٍ إِلَّا لَهَا مُنذِرُونَ ٢٠٨
Wa maaa ahlaknaa min qaryatin illaa lahaa munziroon
አንዲትንም ከተማ ለእርሷ አስፈራሪዎች ያሏት (እና ያስተባበለች) ኾና እንጅ አላጠፋንም፡፡
🎤 Your recording:
26:209
🔁 0/5
ذِكۡرَىٰ وَمَا كُنَّا ظَٰلِمِينَ ٢٠٩
Zikraa wa maa kunnaa zaalimeen
(ይህች) ግሳፄ ናት፡፡ በዳዮችም አልነበርንም፡፡
🎤 Your recording:
26:210
🔁 0/5
وَمَا تَنَزَّلَتۡ بِهِ ٱلشَّيَٰطِينُ ٢١٠
Wa maa tanazzalat bihish Shayaateen
ሰይጣናትም እርሱን (ቁርኣንን) አላወረዱትም፡፡
🎤 Your recording:
26:211
🔁 0/5
وَمَا يَنۢبَغِي لَهُمۡ وَمَا يَسۡتَطِيعُونَ ٢١١
Wa maa yambaghee lahum wa maa yastatee`oon
ለእነርሱም አይገባቸውም፤ አይችሉምም፡፡
🎤 Your recording:
26:212
🔁 0/5
إِنَّهُمۡ عَنِ ٱلسَّمۡعِ لَمَعۡزُولُونَ ٢١٢
Innahum `anis sam`i lama`zooloon
እነርሱ (የመላእክትን ንግግር) ከመስማት ተከለከሉ ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:213
🔁 0/5
فَلَا تَدۡعُ مَعَ ٱللَّهِ إِلَٰهًا ءَاخَرَ فَتَكُونَ مِنَ ٱلۡمُعَذَّبِينَ ٢١٣
Falaa tad`u ma`al laahi ilaahan aakhara fatakoona minal mu`azzabeen
ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትግገዛ፤ ከሚቀጡት ትኾናለህና፡፡
🎤 Your recording:
26:214
🔁 0/5
وَأَنذِرۡ عَشِيرَتَكَ ٱلۡأَقۡرَبِينَ ٢١٤
Wa anzir `asheeratakal aqrabeen
ቅርቦች ዘመዶችህንም አስጠንቅቅ፡፡
🎤 Your recording:
26:215
🔁 0/5
وَٱخۡفِضۡ جَنَاحَكَ لِمَنِ ٱتَّبَعَكَ مِنَ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ ٢١٥
Wakhfid janaahaka limanit taba `aka minal mu`mineen
ከምእምናንም ለተከተሉህ ሰዎች ክንፍህን ዝቅ አድርግ፤ (ልዝብ ኹን)፡፡
🎤 Your recording:
26:216
🔁 0/5
فَإِنۡ عَصَوۡكَ فَقُلۡ إِنِّي بَرِيٓءٌ مِّمَّا تَعۡمَلُونَ ٢١٦
Fa in asawka faqul innee bareee`um mimmmaa ta`maloon
«እንቢ» ቢሉህም «እኔ ከምትሠሩት ንጹሕ ነኝ» በላቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:217
🔁 0/5
وَتَوَكَّلۡ عَلَى ٱلۡعَزِيزِ ٱلرَّحِيمِ ٢١٧
Wa tawakkal alal `Azeezir Raheem
አሸናፊ አዛኝ በኾነው (ጌታህ) ላይም ተጠጋ፡፡
🎤 Your recording:
26:218
🔁 0/5
ٱلَّذِي يَرَىٰكَ حِينَ تَقُومُ ٢١٨
Allazee yaraaka heena taqoom
በዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡
🎤 Your recording:
26:219
🔁 0/5
وَتَقَلُّبَكَ فِي ٱلسَّٰجِدِينَ ٢١٩
Wa taqallubaka fis saajideen
በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ)፡፡
🎤 Your recording:
26:220
🔁 0/5
إِنَّهُۥ هُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلۡعَلِيمُ ٢٢٠
Innahoo Huwas Samee`ul `Aleem
እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡
🎤 Your recording:
26:221
🔁 0/5
هَلۡ أُنَبِّئُكُمۡ عَلَىٰ مَن تَنَزَّلُ ٱلشَّيَٰطِينُ ٢٢١
Hal unabbi`ukum `alaa man tanazzalush Shayaateen
ሰይጣናት በማን ላይ እንደሚወርዱ ልንገራችሁን
🎤 Your recording:
26:222
🔁 0/5
تَنَزَّلُ عَلَىٰ كُلِّ أَفَّاكٍ أَثِيمٍ ٢٢٢
Tanazzalu `alaa kulli affaakin aseem
በውሸታም ኀጢአተኛ ሁሉ ላይ ይወርዳሉ፡፡
🎤 Your recording:
26:223
🔁 0/5
يُلۡقُونَ ٱلسَّمۡعَ وَأَكۡثَرُهُمۡ كَٰذِبُونَ ٢٢٣
Yulqoonas sam`a wa aksaruhum aaziboon
የሰሙትን (ወደ ጠንቋዮች) ይጥላሉ፡፡ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡
🎤 Your recording:
26:224
🔁 0/5
وَٱلشُّعَرَآءُ يَتَّبِعُهُمُ ٱلۡغَاوُۥنَ ٢٢٤
Washshu `araaa`u yattabi `uhumul ghaawoon
ባለ ቅኔዎችንም ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል፡፡
🎤 Your recording:
26:225
🔁 0/5
أَلَمۡ تَرَ أَنَّهُمۡ فِي كُلِّ وَادٍ يَهِيمُونَ ٢٢٥
Alam tara annahum fee kulli waadiny yaheemoon
እነርሱ በ(ንግግር) ሸለቆ ሁሉ የሚዋልሉ መኾናቸውን አታይምን
🎤 Your recording:
26:226
🔁 0/5
وَأَنَّهُمۡ يَقُولُونَ مَا لَا يَفۡعَلُونَ ٢٢٦
Wa annahum yaqooloona ma laa yaf`aloon
እነሱም የማይሠሩትን ነገር የሚናገሩ መኾናቸውን (አታይምን)፤
🎤 Your recording:
26:227
🔁 0/5
إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَذَكَرُواْ ٱللَّهَ كَثِيرًا وَٱنتَصَرُواْ مِنۢ بَعۡدِ مَا ظُلِمُواْۗ وَسَيَعۡلَمُ ٱلَّذِينَ ظَلَمُوٓاْ أَيَّ مُنقَلَبٍ يَنقَلِبُونَ ٢٢٧
Illal lazeena aamanoo w a`amilus saalihaati wa zakarul laaha kaseeranw wantasaroo mim ba`di maa zulimoo; wa saya`lamul lazeena zalamooo aiya munqalbiny yanqaliboon
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ አላህንም በብዛት ያወሱ ከተበደሉም በኋላ (በቅኔ) የተከላከሉ ሲቀሩ፤ (እነርሱ አይወቀሱም)፡፡ እነዚያም የበደሉ (ከሞቱ በኋላ) እንዴት ያለን መመለስ እንደሚመለሱ በእርግጥ ያውቃሉ፡፡
🎤 Your recording:
💡 Tap any hidden word to reveal it temporarily — your progress is saved automatically in this browser.
العربيةEnglishBahasa IndonesiaTürkçeРусскийفارسیFrançaisاردوবাংলাDeutschEspañol中文हिन्दीPortuguêsItalianoภาษาไทยPolskiNederlandsShqipKiswahiliO'zbekதமிழ்MelayuBosanskiSoomaaliAzərbaycanکوردی한국어日本語SvenskaDanskNorskپښتوമലയാളംසිංහලTamazightHausaአማርኛБългарскиТоҷикӣҚазақшаFilipinoسنڌيYorùbáFulfuldeТатарчаئۇيغۇرچەКыргызчаਪੰਜਾਬੀJawaతెలుగుမြန်မာગુજરાતીOromoमराठीTiếng ViệtMalagasyНохчийнWolofދިވެހިಕನ್ನಡУкраїнськаΕλληνικάქართულიខ្មែរدریQafar afMaranaoनेपाली
ቅዱስ ቁርኣን
Tuesday, August 18, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







