ሱረቱ አን-ነስር ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አን-ነስርን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (3 አንቀጽ — مدنية). አን-ነስር ስሙ, አን-ነስር ትርጉም, አን-ነስር mp3, አን-ነስር pdf.

ሱረቱ አን-ነስርን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy
M Mahmoud Khalil Al-Husary
A Abdurrahman As-Sudais
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi
A Abdul Basit Abdul Samad
A Ali Al-Hudhaify
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy
A Abu Bakr Ash-Shaatree
M Muhammad Ayyoub
A Abdullah Basfar
A Abdullah Al-Juhani
M Maher Al Muaiqly
x1
إِذَا جَاءَ نَصْرُ اللَّهِ وَالْفَتْحُ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤
وَرَأَيْتَ النَّاسَ يَدْخُلُونَ فِي دِينِ اللَّهِ أَفْوَاجًا ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤
فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَاسْتَغْفِرْهُ ۚ إِنَّهُ كَانَ تَوَّابًا ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡
← 109 አን-ነስር (110/114) 111 →
ማንበብ ሱረቱ አን-ነስር አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

110النصر An-Nasr 📚 3 አንቀጽ مدنية

ከቁጥር ወደ ቁጥር – ሱረቱ አን-ነስር — 3 አንቀጽ




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers