ሱረቱ አን-ነስር pdf — አውርድ (አማርኛ)
ሱረቱ አን-ነስር pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አን-ነስር ትርጉም. ሱረቱ አን-ነስር (Medinan) 3 አንቀጽ.
Related
More ሱረቱ PDF
ሱረቱ አን-ነስር

ﭱﭲﭳﭴﭵﭶ
110:1
የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤
ﭷﭸﭹﭺﭻﭼﭽﭾ
110:2
ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤
ﭿﮀﮁﮂﮃﮄﮅﮆﮇ
110:3
ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡
ቅዱስ ቁርኣን
Wednesday, September 9, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







