ሱረቱ አል-መሰድ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-መሰድን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (5 አንቀጽ — مكية). አል-መሰድ ስሙ, አል-መሰድ ትርጉም, አል-መሰድ mp3, አል-መሰድ pdf.

ሱረቱ አል-መሰድን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
مَا أَغْنَىٰ عَنْهُ مَالُهُ وَمَا كَسَبَ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡
سَيَصْلَىٰ نَارًا ذَاتَ لَهَبٍ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡
وَامْرَأَتُهُ حَمَّالَةَ الْحَطَبِ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡
فِي جِيدِهَا حَبْلٌ مِّن مَّسَدٍ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡
← 110 አል-መሰድ (111/114) 112 →
ማንበብ ሱረቱ አል-መሰድ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

111المسد Al-Masad 📚 5 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers