ጣሀ · 1/135
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ጣሀ
طه ۝١
Taa-Haa
📖 በአማርኛ
ጠ.ሀ. (ጣ ሃ)

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ ጣሀ

1طه
ጠ.ሀ. (ጣ ሃ)
2مَا أَنزَلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ لِتَشْقَىٰ
ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡
3إِلَّا تَذْكِرَةً لِّمَن يَخْشَىٰ
ግን አላህን ለሚፈራ ሰው መገሰጫ ይኾን ዘንድ (አወረድነው)፡፡
ጣሀቁርአን ማውጫ
135አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — ጣሀ 1

ሱረቱ ጣሀ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጠ.ሀ. (ጣ ሃ)

ሱረቱ አንቀጽ 1/135 — ሱረቱ ጣሀ طه (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ጣሀ ስሙ, ሱረቱ ጣሀ ትርጉም, ሱረቱ ጣሀ mp3, ሱረቱ ጣሀ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers