ሱረቱ ቁረይሽ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ ቁረይሽን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (4 አንቀጽ — مكية). ቁረይሽ ስሙ, ቁረይሽ ትርጉም, ቁረይሽ mp3, ቁረይሽ pdf.

ሱረቱ ቁረይሽን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
لِإِيلَافِ قُرَيْشٍ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡
إِيلَافِهِمْ رِحْلَةَ الشِّتَاءِ وَالصَّيْفِ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡
فَلْيَعْبُدُوا رَبَّ هَٰذَا الْبَيْتِ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡
الَّذِي أَطْعَمَهُم مِّن جُوعٍ وَآمَنَهُم مِّنْ خَوْفٍ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡
← 105 ቁረይሽ (106/114) 107 →
ማንበብ ሱረቱ ቁረይሽ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

106قريش Quraysh 📚 4 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers