ሱረቱ ቁረይሽ pdf — አውርድ (አማርኛ)
ሱረቱ ቁረይሽ pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ ቁረይሽ ትርጉም. ሱረቱ ቁረይሽ (Meccan) 4 አንቀጽ.
Related
- ሱረቱ ቁረይሽ ትርጉምአማርኛ
- ሱረቱ ቁረይሽ mp3ስሙ
- Quran Index አማርኛ114
More ሱረቱ PDF
ሱረቱ ቁረይሽ

ﭑﭒﭓ
106:1
ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡
ﭔﭕﭖﭗﭘ
106:2
የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡
ﭙﭚﭛﭜﭝ
106:3
ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡
ﭞﭟﭠﭡﭢﭣﭤﭥ
106:4
ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡
ቅዱስ ቁርኣን
Wednesday, September 9, 2026
Don't forget us in your sincere prayers







