ሱረቱ አል-ማዑን ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ማዑንን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (7 አንቀጽ — مكية). አል-ማዑን ስሙ, አል-ማዑን ትርጉም, አል-ማዑን mp3, አል-ማዑን pdf.

ሱረቱ አል-ማዑንን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)
فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤
وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡
فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡
الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡
وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡
← 106 አል-ማዑን (107/114) 108 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ማዑን አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

107الماعون Al-Ma'un 📚 7 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers