ሱረቱ አል-ፊል ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ፊልን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (5 አንቀጽ — مكية). አል-ፊል ስሙ, አል-ፊል ትርጉም, አል-ፊል mp3, አል-ፊል pdf.

ሱረቱ አል-ፊልን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy
M Mahmoud Khalil Al-Husary
A Abdurrahman As-Sudais
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi
A Abdul Basit Abdul Samad
A Ali Al-Hudhaify
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy
A Abu Bakr Ash-Shaatree
M Muhammad Ayyoub
A Abdullah Basfar
A Abdullah Al-Juhani
M Maher Al Muaiqly
x1
أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?
أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡
وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡
تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡
← 104 አል-ፊል (105/114) 106 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ፊል አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

105الفيل Al-Fil 📚 5 አንቀጽ مكية

ከቁጥር ወደ ቁጥር – ሱረቱ አል-ፊል — 5 አንቀጽ




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers