📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 599
جَزَآؤُهُمۡ عِندَ رَبِّهِمۡ جَنَّٰتُ عَدۡنٍ تَجۡرِي مِن تَحۡتِهَا ٱلۡأَنۡهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَآ أَبَدًاۖ رَّضِيَ ٱللَّهُ عَنۡهُمۡ وَرَضُواْ عَنۡهُۚ ذَٰلِكَ لِمَنۡ خَشِيَ رَبَّهُۥ  ۝٨
ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ
bismillah
إِذَا زُلۡزِلَتِ ٱلۡأَرۡضُ زِلۡزَالَهَا  ۝١ وَأَخۡرَجَتِ ٱلۡأَرۡضُ أَثۡقَالَهَا  ۝٢ وَقَالَ ٱلۡإِنسَٰنُ مَا لَهَا  ۝٣ يَوۡمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخۡبَارَهَا  ۝٤ بِأَنَّ رَبَّكَ أَوۡحَىٰ لَهَا  ۝٥ يَوۡمَئِذٍ يَصۡدُرُ ٱلنَّاسُ أَشۡتَاتًا لِّيُرَوۡاْ أَعۡمَٰلَهُمۡ  ۝٦ فَمَن يَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ خَيۡرًا يَرَهُۥ  ۝٧ وَمَن يَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُۥ  ۝٨
ሱረቱ አል-ዐዲያት
bismillah
وَٱلۡعَٰدِيَٰتِ ضَبۡحًا  ۝١ فَٱلۡمُورِيَٰتِ قَدۡحًا  ۝٢ فَٱلۡمُغِيرَٰتِ صُبۡحًا  ۝٣ فَأَثَرۡنَ بِهِۦ نَقۡعًا  ۝٤ فَوَسَطۡنَ بِهِۦ جَمۡعًا  ۝٥ إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لِرَبِّهِۦ لَكَنُودٌ  ۝٦ وَإِنَّهُۥ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ  ۝٧ وَإِنَّهُۥ لِحُبِّ ٱلۡخَيۡرِ لَشَدِيدٌ  ۝٨ ۞ أَفَلَا يَعۡلَمُ إِذَا بُعۡثِرَ مَا فِي ٱلۡقُبُورِ  ۝٩
98:8
جَزَآؤُهُمۡ عِندَ رَبِّهِمۡ جَنَّٰتُ عَدۡنٍ تَجۡرِي مِن تَحۡتِهَا ٱلۡأَنۡهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَآ أَبَدًاۖ رَّضِيَ ٱللَّهُ عَنۡهُمۡ وَرَضُواْ عَنۡهُۚ ذَٰلِكَ لِمَنۡ خَشِيَ رَبَّهُۥ  ۝٨
በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች ነው፡፡ በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ (ይገቡባቸወል)፡፡ አላህ ከእነርሱ ወደደ፡፡ ከእርሱም ወደዱ፡፡ ይህ ጌታውን ለፈራ ሰው ነው፡፡
ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ
bismillah
99:1
إِذَا زُلۡزِلَتِ ٱلۡأَرۡضُ زِلۡزَالَهَا  ۝١
ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤
99:2
وَأَخۡرَجَتِ ٱلۡأَرۡضُ أَثۡقَالَهَا  ۝٢
ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤
99:3
وَقَالَ ٱلۡإِنسَٰنُ مَا لَهَا  ۝٣
ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤
99:4
يَوۡمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخۡبَارَهَا  ۝٤
በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡
99:5
بِأَنَّ رَبَّكَ أَوۡحَىٰ لَهَا  ۝٥
ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡
99:6
يَوۡمَئِذٍ يَصۡدُرُ ٱلنَّاسُ أَشۡتَاتًا لِّيُرَوۡاْ أَعۡمَٰلَهُمۡ  ۝٦
በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡
99:7
فَمَن يَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ خَيۡرًا يَرَهُۥ  ۝٧
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
99:8
وَمَن يَعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُۥ  ۝٨
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
ሱረቱ አል-ዐዲያት
bismillah
100:1
وَٱلۡعَٰدِيَٰتِ ضَبۡحًا  ۝١
እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡
100:2
فَٱلۡمُورِيَٰتِ قَدۡحًا  ۝٢
(በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤
100:3
فَٱلۡمُغِيرَٰتِ صُبۡحًا  ۝٣
በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤
100:4
فَأَثَرۡنَ بِهِۦ نَقۡعًا  ۝٤
በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤
100:5
فَوَسَطۡنَ بِهِۦ جَمۡعًا  ۝٥
በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡
100:6
إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لِرَبِّهِۦ لَكَنُودٌ  ۝٦
ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡
100:7
وَإِنَّهُۥ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ  ۝٧
እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡
100:8
وَإِنَّهُۥ لِحُبِّ ٱلۡخَيۡرِ لَشَدِيدٌ  ۝٨
እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡
100:9
۞ أَفَلَا يَعۡلَمُ إِذَا بُعۡثِرَ مَا فِي ٱلۡقُبُورِ  ۝٩
(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤


📚Juz 30 📄599 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 2, 2026

Don't forget us in your sincere prayers