አዝ-ዘልዘላ · 6/8
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ
يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ ۝٦
Yawma iziy yas durun naasu ash tatal liyuraw a`maalahum
📖 በአማርኛ
በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ

4يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا
በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡
5بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا
ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡
6يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ
በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡
7فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
8وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
አዝ-ዘልዘላቁርአን ማውጫ
8አንቀጽ
MedinanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዘልዘላ 6

ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ…

ሱረቱ አንቀጽ 6/8 — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ الزلزلة (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ mp3, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers