📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 600
وَحُصِّلَ مَا فِي ٱلصُّدُورِ  ۝١٠ إِنَّ رَبَّهُم بِهِمۡ يَوۡمَئِذٍ لَّخَبِيرُۢ  ۝١١
ሱረቱ አል-ቃሪዐ
bismillah
ٱلۡقَارِعَةُ  ۝١ مَا ٱلۡقَارِعَةُ  ۝٢ وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡقَارِعَةُ  ۝٣ يَوۡمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلۡفَرَاشِ ٱلۡمَبۡثُوثِ  ۝٤ وَتَكُونُ ٱلۡجِبَالُ كَٱلۡعِهۡنِ ٱلۡمَنفُوشِ  ۝٥ فَأَمَّا مَن ثَقُلَتۡ مَوَٰزِينُهُۥ  ۝٦ فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ  ۝٧ وَأَمَّا مَنۡ خَفَّتۡ مَوَٰزِينُهُۥ  ۝٨ فَأُمُّهُۥ هَاوِيَةٌ  ۝٩ وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا هِيَهۡ  ۝١٠ نَارٌ حَامِيَةُۢ  ۝١١
ሱረቱ አት-ተካሱር
bismillah
أَلۡهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ  ۝١ حَتَّىٰ زُرۡتُمُ ٱلۡمَقَابِرَ  ۝٢ كـَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ  ۝٣ ثُمَّ كـَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ  ۝٤ كـَلَّا لَوۡ تَعۡلَمُونَ عِلۡمَ ٱلۡيَقِينِ  ۝٥ لَتَرَوُنَّ ٱلۡجَحِيمَ  ۝٦ ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيۡنَ ٱلۡيَقِينِ  ۝٧ ثُمَّ لَتُسۡـَٔلُنَّ يَوۡمَئِذٍ عَنِ ٱلنَّعِيمِ  ۝٨
100:10
وَحُصِّلَ مَا فِي ٱلصُّدُورِ  ۝١٠
በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡
100:11
إِنَّ رَبَّهُم بِهِمۡ يَوۡمَئِذٍ لَّخَبِيرُۢ  ۝١١
ጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ (ነገር) በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡
ሱረቱ አል-ቃሪዐ
bismillah
101:1
ٱلۡقَارِعَةُ  ۝١
ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤
101:2
مَا ٱلۡقَارِعَةُ  ۝٢
ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!
101:3
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡقَارِعَةُ  ۝٣
ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
101:4
يَوۡمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلۡفَرَاشِ ٱلۡمَبۡثُوثِ  ۝٤
ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤
101:5
وَتَكُونُ ٱلۡجِبَالُ كَٱلۡعِهۡنِ ٱلۡمَنفُوشِ  ۝٥
ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)
101:6
فَأَمَّا مَن ثَقُلَتۡ مَوَٰزِينُهُۥ  ۝٦
ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤
101:7
فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ  ۝٧
እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡
101:8
وَأَمَّا مَنۡ خَفَّتۡ مَوَٰزِينُهُۥ  ۝٨
ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤
101:9
فَأُمُّهُۥ هَاوِيَةٌ  ۝٩
መኖሪያው ሃዊያህ ናት
101:10
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا هِيَهۡ  ۝١٠
እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
101:11
نَارٌ حَامِيَةُۢ  ۝١١
(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡
ሱረቱ አት-ተካሱር
bismillah
102:1
أَلۡهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ  ۝١
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
102:2
حَتَّىٰ زُرۡتُمُ ٱلۡمَقَابِرَ  ۝٢
መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡
102:3
كـَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ  ۝٣
ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡
102:4
ثُمَّ كـَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ  ۝٤
ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡
102:5
كـَلَّا لَوۡ تَعۡلَمُونَ عِلۡمَ ٱلۡيَقِينِ  ۝٥
በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡
102:6
لَتَرَوُنَّ ٱلۡجَحِيمَ  ۝٦
ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡
102:7
ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيۡنَ ٱلۡيَقِينِ  ۝٧
ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡
102:8
ثُمَّ لَتُسۡـَٔلُنَّ يَوۡمَئِذٍ عَنِ ٱلنَّعِيمِ  ۝٨
ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡


📚Juz 30 📄600 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 2, 2026

Don't forget us in your sincere prayers