አዝ-ዘልዘላ · 4/8
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ
يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا ۝٤
Yawmaa izin tuhad dithu akhbaaraha
📖 በአማርኛ
በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ

2وَأَخْرَجَتِ الْأَرْضُ أَثْقَالَهَا
ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤
3وَقَالَ الْإِنسَانُ مَا لَهَا
ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤
4يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا
በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡
5بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا
ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡
6يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ
በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡
አዝ-ዘልዘላቁርአን ማውጫ
8አንቀጽ
MedinanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዘልዘላ 4

ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/8 — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ الزلزلة (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ mp3, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers