አል-ዐዲያት · 9/11
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዐዲያት
۞ أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِي الْقُبُورِ ۝٩
Afala ya`lamu iza b`uthira ma filquboor
📖 በአማርኛ
(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 7-11 — ሱረቱ አል-ዐዲያት

7وَإِنَّهُ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ
እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡
8وَإِنَّهُ لِحُبِّ الْخَيْرِ لَشَدِيدٌ
እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡
9۞ أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِي الْقُبُورِ
(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤
10وَحُصِّلَ مَا فِي الصُّدُورِ
በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡
11إِنَّ رَبَّهُم بِهِمْ يَوْمَئِذٍ لَّخَبِيرٌ
ጌታቸው በዚያ ቀን በእነርሱ (ነገር) በእርግጥ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡
አል-ዐዲያትቁርአን ማውጫ
11አንቀጽ
MeccanRevelation
9አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዐዲያት 9

ሱረቱ አል-ዐዲያት አንቀጽ 9 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤

ሱረቱ አንቀጽ 9/11 — ሱረቱ አል-ዐዲያት العاديات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዐዲያት ስሙ, ሱረቱ አል-ዐዲያት ትርጉም, ሱረቱ አል-ዐዲያት mp3, ሱረቱ አል-ዐዲያት pdf. አንቀጽ 7–11. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers