አዝ-ዘልዘላ · 7/8
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ
فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ ۝٧
Famaiy ya`mal mithqala zarratin khai raiy-yarah
📖 በአማርኛ
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-8 — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ

5بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا
ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡
6يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ
በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡
7فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
8وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
አዝ-ዘልዘላቁርአን ማውጫ
8አንቀጽ
MedinanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዘልዘላ 7

ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/8 — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ الزلزلة (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ mp3, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ pdf. አንቀጽ 5–8. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers