አል-ዐዲያት · 6/11
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዐዲያት
إِنَّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌ ۝٦
Innal-insana lirabbihee lakanood
📖 በአማርኛ
ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ዐዲያት

4فَأَثَرْنَ بِهِ نَقْعًا
በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤
5فَوَسَطْنَ بِهِ جَمْعًا
በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡
6إِنَّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌ
ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡
7وَإِنَّهُ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ
እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡
8وَإِنَّهُ لِحُبِّ الْخَيْرِ لَشَدِيدٌ
እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡
አል-ዐዲያትቁርአን ማውጫ
11አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዐዲያት 6

ሱረቱ አል-ዐዲያት አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 6/11 — ሱረቱ አል-ዐዲያት العاديات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዐዲያት ስሙ, ሱረቱ አል-ዐዲያት ትርጉም, ሱረቱ አል-ዐዲያት mp3, ሱረቱ አል-ዐዲያት pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers