አዝ-ዘልዘላ · 5/8
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ
بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا ۝٥
Bi-anna rabbaka awhaa laha
📖 በአማርኛ
ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ

3وَقَالَ الْإِنسَانُ مَا لَهَا
ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤
4يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا
በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡
5بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا
ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡
6يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ
በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡
7فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡
አዝ-ዘልዘላቁርአን ማውጫ
8አንቀጽ
MedinanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዘልዘላ 5

ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/8 — ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ الزلزلة (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ mp3, ሱረቱ አዝ-ዘልዘላ pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers