አል-ዐዲያት · 8/11
ትርጉም ፊደሎች — አል-ዐዲያት
وَإِنَّهُ لِحُبِّ الْخَيْرِ لَشَدِيدٌ ۝٨
Wa innahu lihubbil khairi la shadeed
📖 በአማርኛ
እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 6-10 — አል-ዐዲያት

6إِنَّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌ
ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡
7وَإِنَّهُ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌ
እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡
8وَإِنَّهُ لِحُبِّ الْخَيْرِ لَشَدِيدٌ
እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡
9۞ أَفَلَا يَعْلَمُ إِذَا بُعْثِرَ مَا فِي الْقُبُورِ
(ሰው) አያውቅምን? በመቃብሮች ያሉት (ሙታን) በተቀሰቀሱ ጊዜ፤
10وَحُصِّلَ مَا فِي الصُّدُورِ
በልቦች ውስጥ ያለውም ሁሉ በተገለጸ ጊዜ (እንዴት እንደሚኾን)፡፡
አል-ዐዲያትቁርአን ማውጫ
11አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዐዲያት 8

ሱረቱ አል-ዐዲያት አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/11 — አል-ዐዲያት العاديات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ዐዲያት ስሙ, አል-ዐዲያት ትርጉም, አል-ዐዲያት mp3, አል-ዐዲያት pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers