📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 588
كـَلَّآ إِنَّ كِتَٰبَ ٱلۡفُجَّارِ لَفِي سِجِّينٍ  ۝٧ وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا سِجِّينٌ  ۝٨ كِتَٰبٌ مَّرۡقُومٌ  ۝٩ وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ  ۝١٠ ٱلَّذِينَ يُكَذِّبُونَ بِيَوۡمِ ٱلدِّينِ  ۝١١ وَمَا يُكَذِّبُ بِهِۦٓ إِلَّا كُلُّ مُعۡتَدٍ أَثِيمٍ  ۝١٢ إِذَا تُتۡلَىٰ عَلَيۡهِ ءَايَٰتُنَا قَالَ أَسَٰطِيرُ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝١٣ كـَلَّاۖ بَلۡۜ رَانَ عَلَىٰ قُلُوبِهِم مَّا كَانُواْ يَكۡسِبُونَ  ۝١٤ كـَلَّآ إِنَّهُمۡ عَن رَّبِّهِمۡ يَوۡمَئِذٍ لَّمَحۡجُوبُونَ  ۝١٥ ثُمَّ إِنَّهُمۡ لَصَالُواْ ٱلۡجَحِيمِ  ۝١٦ ثُمَّ يُقَالُ هَٰذَا ٱلَّذِي كُنتُم بِهِۦ تُكَذِّبُونَ  ۝١٧ كـَلَّآ إِنَّ كِتَٰبَ ٱلۡأَبۡرَارِ لَفِي عِلِّيِّينَ  ۝١٨ وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا عِلِّيُّونَ  ۝١٩ كِتَٰبٌ مَّرۡقُومٌ  ۝٢٠ يَشۡهَدُهُ ٱلۡمُقَرَّبُونَ  ۝٢١ إِنَّ ٱلۡأَبۡرَارَ لَفِي نَعِيمٍ  ۝٢٢ عَلَى ٱلۡأَرَآئِكِ يَنظُرُونَ  ۝٢٣ تَعۡرِفُ فِي وُجُوهِهِمۡ نَضۡرَةَ ٱلنَّعِيمِ  ۝٢٤ يُسۡقَوۡنَ مِن رَّحِيقٍ مَّخۡتُومٍ  ۝٢٥ خِتَٰمُهُۥ مِسۡكٌۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلۡيَتَنَافَسِ ٱلۡمُتَنَٰفِسُونَ  ۝٢٦ وَمِزَاجُهُۥ مِن تَسۡنِيمٍ  ۝٢٧ عَيۡنًا يَشۡرَبُ بِهَا ٱلۡمُقَرَّبُونَ  ۝٢٨ إِنَّ ٱلَّذِينَ أَجۡرَمُواْ كَانُواْ مِنَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ يَضۡحَكُونَ  ۝٢٩ وَإِذَا مَرُّواْ بِهِمۡ يَتَغَامَزُونَ  ۝٣٠ وَإِذَا ٱنقَلَبُوٓاْ إِلَىٰٓ أَهۡلِهِمُ ٱنقَلَبُواْ فَكِهِينَ  ۝٣١ وَإِذَا رَأَوۡهُمۡ قَالُوٓاْ إِنَّ هَٰٓؤُلَآءِ لَضَآلُّونَ  ۝٣٢ وَمَآ أُرۡسِلُواْ عَلَيۡهِمۡ حَٰفِظِينَ  ۝٣٣ فَٱلۡيَوۡمَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ مِنَ ٱلۡكُفَّارِ يَضۡحَكُونَ  ۝٣٤
83:7
كـَلَّآ إِنَّ كِتَٰبَ ٱلۡفُجَّارِ لَفِي سِجِّينٍ  ۝٧
በእውነት የከሓዲዎቹ (የሰላቢዎቹ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው፡፡
83:8
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا سِجِّينٌ  ۝٨
ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
83:9
كِتَٰبٌ مَّرۡقُومٌ  ۝٩
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡
83:10
وَيۡلٌ يَوۡمَئِذٍ لِّلۡمُكَذِّبِينَ  ۝١٠
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
83:11
ٱلَّذِينَ يُكَذِّبُونَ بِيَوۡمِ ٱلدِّينِ  ۝١١
ለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡
83:12
وَمَا يُكَذِّبُ بِهِۦٓ إِلَّا كُلُّ مُعۡتَدٍ أَثِيمٍ  ۝١٢
በእርሱም ወሰን አላፊ ኀጢአተኛ ሁሉ እንጅ ሌላ አያስተባብልም፡፡
83:13
إِذَا تُتۡلَىٰ عَلَيۡهِ ءَايَٰتُنَا قَالَ أَسَٰطِيرُ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝١٣
አንቀጾቻችን በእርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡
83:14
كـَلَّاۖ بَلۡۜ رَانَ عَلَىٰ قُلُوبِهِم مَّا كَانُواْ يَكۡسِبُونَ  ۝١٤
ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው፡፡
83:15
كـَلَّآ إِنَّهُمۡ عَن رَّبِّهِمۡ يَوۡمَئِذٍ لَّمَحۡجُوبُونَ  ۝١٥
ይከልከሉ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ከጌታቸው (ማየት) ተጋራጆች ናቸው፡፡
83:16
ثُمَّ إِنَّهُمۡ لَصَالُواْ ٱلۡجَحِيمِ  ۝١٦
ከዚያም እነርሱ በእርግጥ ገሀነምን ገቢዎች ናቸው፡፡
83:17
ثُمَّ يُقَالُ هَٰذَا ٱلَّذِي كُنتُم بِهِۦ تُكَذِّبُونَ  ۝١٧
ከዚያም «ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉበት የነበራችሁት ነው» ይባላሉ፡፡
83:18
كـَلَّآ إِنَّ كِتَٰبَ ٱلۡأَبۡرَارِ لَفِي عِلِّيِّينَ  ۝١٨
በእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው፡፡
83:19
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا عِلِّيُّونَ  ۝١٩
ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
83:20
كِتَٰبٌ مَّرۡقُومٌ  ۝٢٠
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡
83:21
يَشۡهَدُهُ ٱلۡمُقَرَّبُونَ  ۝٢١
ባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡
83:22
إِنَّ ٱلۡأَبۡرَارَ لَفِي نَعِيمٍ  ۝٢٢
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡
83:23
عَلَى ٱلۡأَرَآئِكِ يَنظُرُونَ  ۝٢٣
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡
83:24
تَعۡرِفُ فِي وُجُوهِهِمۡ نَضۡرَةَ ٱلنَّعِيمِ  ۝٢٤
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡
83:25
يُسۡقَوۡنَ مِن رَّحِيقٍ مَّخۡتُومٍ  ۝٢٥
ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡
83:26
خِتَٰمُهُۥ مِسۡكٌۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلۡيَتَنَافَسِ ٱلۡمُتَنَٰفِسُونَ  ۝٢٦
ማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡
83:27
وَمِزَاجُهُۥ مِن تَسۡنِيمٍ  ۝٢٧
መበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡
83:28
عَيۡنًا يَشۡرَبُ بِهَا ٱلۡمُقَرَّبُونَ  ۝٢٨
ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡
83:29
إِنَّ ٱلَّذِينَ أَجۡرَمُواْ كَانُواْ مِنَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ يَضۡحَكُونَ  ۝٢٩
እነዚያ ያምመጹት በእነዚያ ባመኑት በእርግጥ ይስቁ ነበሩ፡፡
83:30
وَإِذَا مَرُّواْ بِهِمۡ يَتَغَامَزُونَ  ۝٣٠
በእነርሱም ላይ ባለፉ ጊዜ ይጠቃቀሱ ነበር፡፡
83:31
وَإِذَا ٱنقَلَبُوٓاْ إِلَىٰٓ أَهۡلِهِمُ ٱنقَلَبُواْ فَكِهِينَ  ۝٣١
ወደ ቤተሰቦቻቸውም በተመለሱ ጊዜ (በመሳለቃቸው) ተደሳቾች ኾነው ይመለሱ ነበር፡፡
83:32
وَإِذَا رَأَوۡهُمۡ قَالُوٓاْ إِنَّ هَٰٓؤُلَآءِ لَضَآلُّونَ  ۝٣٢
ባዩዋቸውም ጊዜ «እነዚህ በእርግጥ ተሳሳቾች ናቸው» ይሉ ነበር፡፡
83:33
وَمَآ أُرۡسِلُواْ عَلَيۡهِمۡ حَٰفِظِينَ  ۝٣٣
በነርሱ ላይ ተጠባባቂዎች ተደርገው ያልተላኩ ሲኾኑ፡፡
83:34
فَٱلۡيَوۡمَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ مِنَ ٱلۡكُفَّارِ يَضۡحَكُونَ  ۝٣٤
ዛሬ (በትንሣኤ ቀን) እነዚያ ያመኑት በከሓዲዎቹ ይስቃሉ፡፡


📚Juz 30 📄588 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 1, 2026

Don't forget us in your sincere prayers