አል-ሙጦፊፊን · 20/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
كِتَابٌ مَّرْقُومٌ ۝٢٠
Kitaabum marqoom
📖 በአማርኛ
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 18-22 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

18كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْأَبْرَارِ لَفِي عِلِّيِّينَ
በእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው፡፡
19وَمَا أَدْرَاكَ مَا عِلِّيُّونَ
ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
20كِتَابٌ مَّرْقُومٌ
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡
21يَشْهَدُهُ الْمُقَرَّبُونَ
ባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡
22إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
20አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 20

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 20 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 20/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 18–22. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers