አል-ሙጦፊፊን · 23/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
عَلَى الْأَرَائِكِ يَنظُرُونَ ۝٢٣
Alal araaa`iki yanzuroon
📖 በአማርኛ
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

21يَشْهَدُهُ الْمُقَرَّبُونَ
ባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡
22إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡
23عَلَى الْأَرَائِكِ يَنظُرُونَ
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡
24تَعْرِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ النَّعِيمِ
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡
25يُسْقَوْنَ مِن رَّحِيقٍ مَّخْتُومٍ
ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 23

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 23/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers