አል-ሙጦፊፊን · 28/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
عَيْنًا يَشْرَبُ بِهَا الْمُقَرَّبُونَ ۝٢٨
Ainaiy yashrabu bihal muqarraboon
📖 በአማርኛ
ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 26-30 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

26خِتَامُهُ مِسْكٌ ۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ الْمُتَنَافِسُونَ
ማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡
27وَمِزَاجُهُ مِن تَسْنِيمٍ
መበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡
28عَيْنًا يَشْرَبُ بِهَا الْمُقَرَّبُونَ
ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡
29إِنَّ الَّذِينَ أَجْرَمُوا كَانُوا مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا يَضْحَكُونَ
እነዚያ ያምመጹት በእነዚያ ባመኑት በእርግጥ ይስቁ ነበሩ፡፡
30وَإِذَا مَرُّوا بِهِمْ يَتَغَامَزُونَ
በእነርሱም ላይ ባለፉ ጊዜ ይጠቃቀሱ ነበር፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
28አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 28

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 28 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 28/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 26–30. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers